| Tribute to Shambel Samuel Truneh |
|
|
| Written by The CyberEthiopia Team | |
| Monday, 26 April 2010 | |
|
We are deeply saddened by the news of the death of Shambel Samuel Truneh. Shambel Samuel has been an exceptional, prolific and prominent Warka participant since the inception in June 2000. We join all Warka participants in extending our recognition of his profound patriotism, his valuable contributions to the online forums through relentless and active participation in various discussions. We lost a great patriot! May his soul rest in peace. The CyberEthiopia Team ሻምበል ሳሙኤል ጥሩነህ በስደት በሚኖሩበት ሀገር ሲዊድን በህክመና ሲረዱ ከቆዩ ቡኃላ March 27/2010 ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። የሻምበል ጥሩነህ ሀሙስ April 22/2010 በ Stockholm,Skogskyrkogårdከቀኑ 13.20 ወዳጆቻቸው ዘመድ ወገን በተገኙበት የቀብር ስነሥርዐቱ ተፈፅሞዋል። በቀብሩ ስርዐት ላይ የስዊድን የመኢአድ ድጋፍ ኮሜቴ እና የኢትዮጵያ አንበሶች ሩም ፓልቶክ ለሻምበል ጥሩነህ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። እንዲሁም የተለያዩ የሲቪክና የፖለቲካ ድርጅቶች ሃዘናቸውን በስፍራው ገልፀዋል። |
| < Prev | Next > |
|---|










