የህወሓት የእጅ አዙር ጦርነት በሱማሌ ክልል፣ጭፍጨፋና ዘረፋ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬


Re: የህወሓት የእጅ አዙር ጦርነት በሱማሌ ክልል፣ጭፍጨፋና ዘረፋ

Postby ኳስሜዳ » Wed Dec 05, 2018 5:48 pm

የትግራዩ ተወላጅ ለኢትዮጵያውያን ያቀረበው ጥሪና ስለጌታቸው አሰፋ የሰጠው መረጃ
https://www.youtube.com/watch?v=jyfUjM8Lx3I
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2155
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የህወሓት የእጅ አዙር ጦርነት በሱማሌ ክልል፣ጭፍጨፋና ዘረፋ

Postby ኳስሜዳ » Thu Dec 06, 2018 12:46 pm

የአማራ ክልል ምዕራብና ምስራቅ አካባቢዎችን በተቀናጀ መንገድ ለማወክ እየተሰራ መሆኑን ጀነራሉ ገለጹ
‹የክልሉን ምዕራብና ምሥራቅ አካባቢዎች በተቀናጀ መንገድ ለማወክ እየተሠራ ነው፡፡ በአማራና አፋር አዋሳኝ አካባቢ ከሦስት ቀናት በፊት የሰው ሕይወት አልፏል፤ 34 ቤቶችም ተቃጥለዋል፡፡ በምዕራብና ምሥራቅ የክልሉ አካባቢዎች ያሉ ያለመረጋጋት ሁኔታዎችም ተመሳሳይ ናቸው፤ መንገድ መዝጋት፣ መዝረፍ ይስተዋላል›› ሲሉ የአማራ ክልል የሰላም ደህንነት ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ጀነራል አሳምነው ጽጌ ገለጹ:

ጀነራሉ በጉዳዩ ላይ ክክልሉ ቴሌቴቭዥን ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ‹‹አካባቢውን ለማወክ የሚፈልጉ ኃይሎች ሦስት ቀበሌዎችን ከመንግሥት ቁጥጥር ውጭ በማድረግ ላለፉት አራት ዓመታት የወታራዊ ማሰልጠኛ አድርገዋቸዋል፡፡ በክልሉ ምዕራብና ምሥራቅ አካባቢ ያሉ የፀጥታ ችግሮች ተመሳሳይነት አላቸው፡›› ብለዋል::

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞንና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አካባቢ የሚስተዋሉት የፀጥታ ችግሮች ተመሳሳይነት ያላቸው መሆኑን ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ገልጸው በተለይ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ አካባቢ የሚገኙ ሦስት ቀበሌዎች ለዓመታት በወታደራዊ የማሰልጠኛ ማዕከልነት እያገለገሉ ለአካባቢው አለመረጋጋት ምክንያት ሆነዋል፡፡ ጉባይ ጀጀቢት፣ ሌጫና መቃ የሚባሉ ሦስት ቀበሌዎችን አካባቢውን ለማወክ የሚፈልጉ ኃይሎች ከመንግሥት ቁጥጥር ውጭ በማድረግ ላለፉት አራት ዓመታት የወታራዊ ማሰልጠኛ አድርገው መቆየታቸውንም ገልጸዋል::

የክልሉ መንግሥት የቅማንት ብሔረሰብ አባላት በሚኖሩበት 69 ቀበሌዎች የራሳቸውን አስተዳደር እንዲመሠርቱ ሕጋዊ ዕውቅና ቢሰጥም ከሕዝቡ ፍላጎት ውጭ የሆኑ ኮሚቴዎች ተጨማሪ ሦስት ቀበሌዎች እንዲካተቱ በመጠየቅ ችግሩ እንዲፈጠር ሰበብ እያደረጉ መሆናቸውን ያስታወቁት ጀነራሉ ‹‹ለሰላም መደፍረስ ሰበብ የሚደረጉት ቀበሌዎች ወደ ቅማንት አስተዳደር እንዲቀላቀሉ የሚያደርግ የመልክአ ምድር ትስስር የላቸውም፤ በመልክአ ምድር ያልተያያዙ አካባቢዎችን በአንድ አስተዳደር ማካተትን ደግሞ የሀገሪቱ ሕገ-መንግሥትም የዓለም ልምድም አያሳይም›› ብለዋል፡፡

እስከ ዛሬ እኩለ ቀን ድረስ ባለ መረጃ በቅማንት ሰበብ የተደራጁ ቡድኖች በጥቅም በመደለልና ከሌላ አካል ተልዕኮ በመቀበል ከሰሞኑ በቀሰቀሱት አለመረጋጋት በጭልጋ አካባቢ በሰባት ቀበሌዎች በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል፤የሰው ህይወትም መጥፋን የገለጸው የክልሉ ቴሌቭዥን የፀጥታ ችግሩን ለመቆጣጠር በአቅራቢያ ከሚገኘው የኢፌዴሪ የመከላከያ ሠራዊት ጋር በመተባበር እየተሠራ መሆኑን ዘግቧል:: ጉዳዩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑንና ማዕከላዊ ጎንደር ላይ ከሀገር ሺማግሌዎችና ከሃይማኖት አባቶች ጋር ለመወያዬት መታቀዱንም ጀኔራል አሳምነው ገልጸዋል፡፡

እንደ ቢሮ ኃላፊው መረጃ በማሰልጠኛ ማዕከልነት ሲያገለግሉ የቆዩትን ቀበሌዎች ወደ መንግሥት መዋቅር ውስጥ ለማስገባት ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ የክልሉ ቴሌቭዥን እንደዘገበው ዛሬም በአንዳንድ ቀበሌዎች ግጭት ተከስቶ ነበር::
ምንጭ፡ ዘሓበሻ
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2155
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የህወሓት የእጅ አዙር ጦርነት በሱማሌ ክልል፣ጭፍጨፋና ዘረፋ

Postby ኳስሜዳ » Thu Dec 06, 2018 2:18 pm

Eritrea - Ethiopia Leaders Gear up to Meet While relegated TPLF Tries to be Obstacle to Peace
https://www.youtube.com/watch?v=HQO8sGGCbO0
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2155
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የህወሓት የእጅ አዙር ጦርነት በሱማሌ ክልል፣ጭፍጨፋና ዘረፋ

Postby ኳስሜዳ » Thu Dec 06, 2018 10:35 pm

ድንገተኛ ፍተሻ እና ግርግር በሸገር
https://www.youtube.com/watch?v=J5WYGDMov-E
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2155
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የህወሓት የእጅ አዙር ጦርነት በሱማሌ ክልል፣ጭፍጨፋና ዘረፋ

Postby ኳስሜዳ » Fri Dec 07, 2018 10:02 am

አብዲ ኢሌ እስር ቤት ውስጥ ሆኖ የመራው በ አጎት ሊያስፈጽም የነበረው ዘግናኝ የሽብር ድርጊት ከሸፈ
https://www.youtube.com/watch?v=HyIZJRh6WxQ
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2155
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests

cron