‘ሰውዬው’ መኖሪያ ቤቶችን የማፍረሱን ዘመቻ ያስቆም ይሆን?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

‘ሰውዬው’ መኖሪያ ቤቶችን የማፍረሱን ዘመቻ ያስቆም ይሆን?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Feb 22, 2019 8:04 am

፲፪ሺህ ቤቶች ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ላይ ብቻ እንደሚፈርሱ የሰሞኑ የመገናኛ ብዙኃንና ማኅበራዊ ድረገጾች መወያያ መሆኑን ያልተከታተለ አለ ብዬ አልገምትም።የሚዲያ አውታሮችና ግለሰቦች እንደ ፖለቲካ አቋማቸውና እንደ ወገንተኛነታቸው ስሜታቸውንና አስተያየታቸውን አስደምጠውናል አስነብበውናልም።የኮልፌ ቀራንዮውን ማፈናቀል ብሶት ሳይወጣልን ሌላ ማኅበራዊ ቀውስ እያንዣበበ ነው።የለገጣፎ ለገዳዲ ባለስልጣኖችና የኦህዴድ ፖለቲከኞች የጀመሩትን እንዲጨርሱ ከተፈቀደላቸው ከ፶ሺህ ያላነሱ ሰዎች ለመገመት ለሚከብድ ችግር ይጋለጣሉ።እስካሁን የሰማነው ራሱ ይዘገንናል።ገና፻ ቤቶች ሳይፈርሱ።ብዙዎች ሰውዬው አልሰማ ይሆናል እንጂ እንደዚህ ዓይነት ነገር አይፈጠርም ነበር ይሉናል።ኢሳትና ቪኦኤ ቢቢሲን ጠቅሰው እንደነገሩን ከሆነ ግን ተጎጂዎቹ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ ድረስ ሄደው የተነገራቸው ኮሎኔሉ በኦሮሚያ ጉዳይ እንደማይመለከታቸው ነው።
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ‘ሰውዬው’ መኖሪያ ቤቶችን የማፍረሱን ዘመቻ ያስቆም ይሆን?

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Feb 22, 2019 1:55 pm

ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል እነደሚለው ብሂል ህዝባችን የረካበት በኢትዮጲያ ታይቶ የማይታወቀውን የመንግስት አመራር ለውጥ የሚቃወሙ የወያኔና የደርግ ርዝራዦች በህገወጥ የተሰሩ ቤቶችን የለገጣፎ መስተዳደር ያፈረሰውን ለከሰረ ፖለቲካቸው ዶር አብይን ሲከሱበት ይገኛል፡፡ ህገወጥ ቤት የፈረሰባቸው ወገኖች ሊታዘንላቸው ሊደገፉ ይገባል፡፡ ግብር ተቀብለው ከደርግ ዘመን ጀምሮ የዜጎችን ቤቶች የሚያፈርሱ በህግ ሊጠይቁ ይገባል፡፡ ሆኖም ግን ይህን አጋጣሚ በመጠቅም ሃገራዊ በጎ ለውጡን የሚገዳዳሩ የዘር ጥላቻ የሚዘሩ በነገር አቻም የለህ ስሙ መስካሪና ኮሎኔል ብሎ በሚያመልከው ጭራቁ መንግስቱ ሃይለማርያም መጠሪያ የሚተች ጉድ ጭምር ሰሚ የላችሁም የመደመር ግመሉም ባቡሩም በጉዞ ላይ ናቸው ወደሁዋሊት መመለስ ማስመለስ የለም፡፡ የህገወጥ በቶች መወገድ በሌሎች ሃገሮች የተለመደ ነው፡፡ ህገወጥ በህጋዊ ይተካ ዘንድ የተበላሸውን የቤት አሰራር ሂደት ማቅናት ባለፉ ዋልጌ መንግስቶች የተጣመመውን የከተሞች ፖሊሲ የማቅናት ርምጃ በዶር አብይ ይቀጥላል፡፡

https://www.lusakatimes.com/2007/03/11/ ... al-houses/
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ‘ሰውዬው’ መኖሪያ ቤቶችን የማፍረሱን ዘመቻ ያስቆም ይሆን?

Postby የሓውዜን ቅሌት » Fri Feb 22, 2019 2:20 pm

እሰፋ ማሩ wrote:ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል እነደሚለው ብሂል ህዝባችን የረካበት በኢትዮጲያ ታይቶ የማይታወቀውን የመንግስት አመራር ለውጥየሚቃወሙ የወያኔና የደርግ ርዝራዦች

https://www.lusakatimes.com/2007/03/11/ ... al-houses/

Your view above makes you an OLF sympathizer, how come you took such name ?

You said ለውጥ, nothing fundamental has changed. The whole show was fake and fraud.
"He who refuses to be involved in politics must endure being ruled by inferior people."
Plato
የሓውዜን ቅሌት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 486
Joined: Fri Jul 16, 2010 4:42 pm

Re: ‘ሰውዬው’ መኖሪያ ቤቶችን የማፍረሱን ዘመቻ ያስቆም ይሆን?

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Feb 22, 2019 7:39 pm

If telling spade is spade classify me with a tribal organization let me be that as I never been part of any tribal politics all my life but respect the right of all tribes. May I show your local and international excellent feedback for Dr Abiy’s quality leadership?
የሓውዜን ቅሌት wrote:
እሰፋ ማሩ wrote:ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል እነደሚለው ብሂል ህዝባችን የረካበት በኢትዮጲያ ታይቶ የማይታወቀውን የመንግስት አመራር ለውጥየሚቃወሙ የወያኔና የደርግ ርዝራዦች

https://www.lusakatimes.com/2007/03/11/ ... al-houses/

Your view above makes you an OLF sympathizer, how come you took such name ?

You said ለውጥ, nothing fundamental has changed. The whole show was fake and fraud.
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ‘ሰውዬው’ መኖሪያ ቤቶችን የማፍረሱን ዘመቻ ያስቆም ይሆን?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Feb 23, 2019 3:49 pm

ለሃብታሞች መዝናኛ ተብሎ ድሃው ወገን ይፈናቀል ነው የምትሉን?ባለ ጊዜዎች
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ‘ሰውዬው’ መኖሪያ ቤቶችን የማፍረሱን ዘመቻ ያስቆም ይሆን?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Mar 04, 2019 10:24 pm

እስካሁን እንደተከታተልኩት ከሆነ ቤቶቻቸው የፈረሰባቸው ተፈናቃዮች በክልሉም ሆነ ከፌዴራል መንግሥት በኩል ዕርዳታ እያገኙ አይደለም።እንዲያውም መድኃኒየዓለም በሚባለው አንድ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተጠለሉት ግቢውን ለቀው እንዲወጡና ምግብ የሚያመጡላቸውንም ሰዎች በማዋከብ ሌላ ኢሰብዓዊ ጎናቸውን እያሳዩ ነው።በሌላ በኩል ደግሞ ከተፈናቃዮች ጎን የቆሙ የመገናኛ ብዙኃን ሰዎች ያሉትን ያህል በበሉበት የሚጮሁና እንደነ ዲጎኔ(በነገራችን ላይ እንደሚያስወሩበት ሳይሆን ኒኩ እንጂ ሰውዬው አልሞተም)ለአፈናቃዩ ሥርዐት የሚያደሉም አልታጡም።
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ‘ሰውዬው’ መኖሪያ ቤቶችን የማፍረሱን ዘመቻ ያስቆም ይሆን?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Mar 15, 2019 11:38 pm

የሱሉልታ ነዋሪዎችም እንደ የለገጣፎ ነዋሪዎች ዕጣ ይገጥማቸው ይሆን?
https://mereja.com/forum/viewforum.php?f=2
https://tewnet.com/index/12358
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 5 guests