ሰው ጠፋብኝ ...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሰው ጠፋብኝ ...

Postby ክቡራን » Tue Apr 09, 2019 7:59 pm

ኦሮማራን ፈልጌ አጣሁት...አፋልጉኝ!! ...
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8286
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ሰው ጠፋብኝ ...

Postby ክቡራን » Tue Apr 16, 2019 1:01 am

ለመሆኑ ኦሮማራ ምንድነው? በኦሮማራ ውስጥ የኦሮሞንና ያማራን ህዝብ አንድነት ማየት ይቻላል? ወይስ ደግሞ የብአዴንና የኦህዴድ ሰገጤዎች ህወሓትን ለመምታት የሚያስችለን ስልት ነው ብለው የገመዱት ገመድ ነው??
ኦሮማራ የት ነህ ሲባል ??
ታየ አሉ ሰንጋ ተራ...
ሲሄዱ ሰንጋ ተራ .
ገባ አሉ ካራማራ...
ኦሮማራ ...
ነህ እንዴ አራት እግራ..
ትበራለህ እንደ ብርብራ
ትሮጣለህ እንደ ጆቢራ
ስትገግም ደግሞ ትሆናለህ ጅብራ
ወይንም ደግሞ ጅብ & ራ ..ራ ራ
ራራ...ጀተንድራ...
አቤት..አቤት ግጥም
ቅቅቅቅ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8286
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ሰው ጠፋብኝ ...

Postby ዞብል2 » Tue Apr 16, 2019 1:26 am

አካው(አጁዛው ካድሬ) ሰንጋተራ የአራዶች (ዋቢ ሸበሌ፣ ሎምባርዲያ፤ ድምፅ ሻይ ቤት፤አውሮራ፤ኮሜርስ፤ደሳለኝ ሆቴል.......ወዘተ)ሰፈር ነው!!
ካራራማራ ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን ለሀገራቸው ክብር የወደቁበት ቦታ ነው!!!!

የውቅሮ አጁዛ ቦታውን ሳታውቅ ነው ዝም ብለህ የዘባቅከው ከረፈፍ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2297
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ሰው ጠፋብኝ ...

Postby ክቡራን » Tue Apr 16, 2019 5:43 am

የሰንበቴ ቤት ሰታቴ፣ ያገር ሸክም፣ እሺ ያዲስ አበባ ልጅ ከሆንክ ጀተንድራ የት ነው የሚገኘው ?? እቺን ብቻ ንገረኝና ልመንህ!! ወላጆችህ ግን አንተን ወለዱህ ነው የሚባለው ወይስ ተ...ቅቅቅቅቅቅ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8286
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ሰው ጠፋብኝ ...

Postby ዞብል2 » Tue Apr 16, 2019 11:52 pm

አካው ክቡራን ጀተንደራ? አንድ የውቅሮ ቀበሌ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2297
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 2 guests