27 ዓመት የጨለማ ዘመን ብለው

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

27 ዓመት የጨለማ ዘመን ብለው

Postby ቢተወደድ1 » Fri Jul 12, 2019 8:47 pm

27 ዓመት የጨለማ ዘመን ብለው ከለፈለፉ በኋላ የራሳቸውን የጨለማ ዘመን ማስቀጠር አንድ ብለው ጀመሩ፡፡ እንደ አያያዛቸው የሚያዛልቅ አይመስልም፡ አገሪቷን እንደ ፍየል ቆዳ ትአራቱም መአዘን በሽብር ወጥረው ይዘው ሕግና ስርአት የሚያስከብር የመንግስት አካል በአገሪቷ ያለ አይመስልም፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 308
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: 27 ዓመት የጨለማ ዘመን ብለው

Postby ዞብል2 » Mon Jul 15, 2019 11:05 pm

ዜንጦው ወያኔ ቂቂቂቂቂቂ አይዞህ አትጨነቅ ግፉ ሲበዛ እንደ ወያኔ ጥግ ይይዛሉ፤እንደ ወያኔ አንድ ቦታ አይሸሹም፤በየአቅጣጫው......ዶምቢዶሎ፤አጋሮ፤አምቦ፤ጊንጪ፤ዴራ፤ጎባ....ወዘተ እያሉ በአህያም በሎንቺናም እየሆኑ ሲፈረጥጡ አንጀበኛው ጃዋር ደግሞ ሚኒሶታ ድዱን ያሰጣል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2182
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests