እቺን መልእክት ላቶ ነአምን ዘለቀ አድርሱልኝ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

እቺን መልእክት ላቶ ነአምን ዘለቀ አድርሱልኝ፡፡

Postby ክቡራን » Fri May 22, 2020 3:20 pm


ሰላም ነአምን ዘለቀ ባቶ ልደቱ ላይ የሰጠሃውን ትችትና አስተያየት አነበብኩት፡፡ መልካም ነው ፡፡ እስኪ ልጠይቅህ፣ አንተ የድል አጥቢያ አርበኛ አለመሆንህ ማስረጃው ምንድነው? አሁን አንተ የምትታገለው የዲሞክራሲ ተቋማት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲገነቡና ሁሉም አይነት አስተሳሰቦችና አመለካከቶች የህወሃትንም ጨምሮ የሚስተናገዱበትን የፖሎቲካ ፕላት ፎረም ለመፍጠር ነው ወይንስ አንድ ድርጅት ገዝፎ ወጥቶ ሌሎቹን እንዲዋጡና ሃሳባቸው እንዳይሰማ ነው ? በኔ እምነት ትግልህ ለፍትህና ለዲሞክራሲ ከሆነ የሁሉንም ድርጅቶች አስተሳሰብና የደጋፊዎቻቸውንም መብት ልታከብር ይገባል፡፡ ባለፈው ጽሁፍህ ላይ ያነብብኩት አንድ ነገር ማንነትህን ፍንትው ብሎ አሳይቶኛል ሀውሓትን የሚደግፍ የትግራይ ልጅ ሁሉ አብሮ መመታት አለበት ስትል አቶ ኢሳያስ በነጭ ለባሽነት አስረገው አስገቡት እንዴ ?? አልኩ!! ምን ላድርግ ብለህ ነው ዘር ከልጏም ይስባል የለ አትፍረድብኝ፡፡ ( ከኤትራውያን ቤተሰቦች እንደምትወለድ አንድ ወዳጄ ሹክ አለኝ ) ፡፡ በሃሳብ ነጻነት የምታምን ብትሆን ኖሮ የአንድን ድርጅት ደጋፊዎች ዝመቱባቸው እያልክ የጦርነት አታሞ ባላስመታህ ነበር፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ኦነግን መደገፍ ፣ ኤፍኮን መደገፍ መብቱ እንደሆነ ሁሉ የትግራይን ህዝብ መብትንስ ለምን አታከብርለትም?? ባለፉት 27 አመታት ለተፈጠሩት መልካም ሆኑ ጥሩ ነገሮች እኮ ምጥቁ የፖሎቲካ ሰው ኦቦ በቀለ ገርባ ነግረውሃል፡፡ ስርአቱ የነ አስገዶምና የነተክላይ ብቻ አልነበረም እነ ቶሎሳና መገርሳም ነበሩበት ብለውሃል፡፡ እኔን ሲያሰቃዩና ሲያስሩ እንደውም እንድገደል ትእዛዝ የሚሰጡ የነበሩት ሃጎስና ግደይ ብቻ ሳይሆኑ ጋደሴና ኤብሴም ነበሩ ብለውሃል ያቶ ኢሳያስን ስህተትና የጊልቲነት መንፈስ ( የባድመ ጦርነት እንዲመጣ ጀማሪ መሆናቸው እየታወቀ) ለትግራይ ህዝብና ለህወሓት በመስጠት ውለታ ለመመለስ ስትንደፋደፍና እሳቸውና የዘመኑ ባለስልጣኖች የለቀቁትን ነጠላ ዜማ አንተም ስትለቀው ሰምቼ ነው የድል አጥቢያ አርበኛ ላለመሆንህ ማስረጃው ምንድነው ?? ያልኩህ፡፡ አድናቂህ ነኝ፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8201
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: እቺን መልእክት ላቶ ነአምን ዘለቀ አድርሱልኝ፡፡

Postby ደጉ » Sun May 24, 2020 11:15 am

ለ አቶ ነአመን መልክቱ እስኪደረስ ይሄን እያዳመጥክ ጠብቀው ....
https://www.youtube.com/watch?v=G5X3uYjfXCw
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4434
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests