ሊዲያ መሀመድ እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ተናገረች፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሊዲያ መሀመድ እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ተናገረች፡፡

Postby ክቡራን » Fri Jun 26, 2020 3:43 pm

እውነትን ተናገር እውነትም ነጻ ያወጣሃል፡፡
https://youtu.be/2Gir_XBO7hg
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ሊዲያ መሀመድ እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ተናገረች፡፡

Postby እንድሪያስ » Mon Jun 29, 2020 2:40 pm

ክቡራን እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ አንጻራዊ ነው። ዋልታ የሚፈልገውን በጥሩ ሁኔታ ተወነች። የወያኔ ሚዲያ ደግሞ እንድትጫወትለት ጠየቃት፣ ተመጣጣኝ ከፍያውም በውል ተፈጸመላት። በጥሩ ሁኔታ ተወነቺው። በቃ !!
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1802
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Re: ሊዲያ መሀመድ እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ተናገረች፡፡

Postby ክቡራን » Tue Jun 30, 2020 12:37 am

እንድርያስ ሙሉው ውይይት እዚህ አለ፡፡
መስማት ማመን ነው ወዳጄ፡፡

https://youtu.be/5AgYy-n7jSk
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ሊዲያ መሀመድ እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ተናገረች፡፡

Postby እንድሪያስ » Tue Jun 30, 2020 10:07 pm

ክቡራን ሃወይ
ይቺን ምስኪን ድሃ ተዋት 'ባክህ !! ይልቅ ይሄን ካልሰማኸው ትስማው ዘንድ ጋብዠሃለሁ :-D https://mereja.com/tv/mobile/watch.php?vid=046d54829
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1802
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Re: ሊዲያ መሀመድ እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ተናገረች፡፡

Postby ክቡራን » Wed Jul 01, 2020 12:14 am

እንድርያስ ይህን ሰው ውሽታም በለው ፡፡ እንደውም ታሪክ በማጣመም እውነት በምድርም በሰማይም ትፋረዳሀልች በልልኝ፡፡ የሱማሌን ጦርነት በተመለከተ የህወሓት አቋም ምን እንደነበረ ፣ የኢህአፓ አቋም በወቅቱ ምን እንደነበረ አምባሳደር ስዩም መስፍንና ዶክተር ሃይለ መንገሻ ያሉትን ፈልጌ ይዠልህ እመጣለሁ፡፡ መጽሃፍ "ህዝቤ እውቀት በማጣት ጠፋ!" ይላል አንተ ወንድሜ ላይ ያ እንዳይደርስ እፈልጋለሁ፡፡ በነገርህ ላይ ማን ነበር ግን እውነት አንጻራዊ ነው ያለው?
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest