የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Postby ክቡራን » Tue Sep 15, 2020 1:49 pm

እንደዚህ አይነት ሰዎች ባብዛኛው ያካል፣ ያአምሮ፣ ወይንም የኑሮ ችግር ያለባቸው እንደሆኑ የሶሻል ሳይንስ ምሁራን ያስረዳሉ፡፡ ኩስ ሜዳን ልብ ይሏል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Postby ኳስሜዳ » Tue Sep 15, 2020 3:50 pm

አንት ደንቆሮ ወያኔ! ለመሆኑ ሶሻል ሳይንስ ምን እንደሆነ ታውቃለህ? የአካል፣ የአምሮና የኑሮ ችግር ያለባቸውን የሚያጠኑ ያልካቸው የሶሻል ሳይንስ ምሁራን እነማን ናቸው። ምነው ካዋቂዎች ብትማር ወይ ብታነብ። የደደቢት ትምህርት ቤት ምሩቅ እኮ ከሿሿ ስራና ብልት ላይ ሃይላንድ ከማንጠልጠል ሌላ ምንም አያውቅም።
ክቡራን wrote:እንደዚህ አይነት ሰዎች ባብዛኛው ያካል፣ ያአምሮ፣ ወይንም የኑሮ ችግር ያለባቸው እንደሆኑ የሶሻል ሳይንስ ምሁራን ያስረዳሉ፡፡ ኩስ ሜዳን ልብ ይሏል፡፡
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2415
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Postby ክቡራን » Thu Sep 17, 2020 1:21 am

ምሁራኖቹ ጨምረው እንደሚያስረዱት የጥላቻ፣ የውሸትና የክፋት ዜናዎችን በማሰራጨት የተሰማሩ ግለሰቦች በማይድን በሽታ የሚሰቃዩ፣ ህይወት ጽልመቷን የጣለችባቸው ፣ በህይወት ዘመናቸው ማግኘት የሚፈልጉትን ለማግኘት ባለመቻላቸው በበታቸኝነት ( ኢንፍረየር ኮምፕሌክስ ስሜት ) ውስጥ የሚመላለሱ ፣ በጏደኞቻቸውና በቤተሰብ አባሎቻቸው ኑሮ መለወጥ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያደረባቸው፣ ባጠቃላይ በእውቀትም ሆነ በንዋይ ከሰው በታች መሆናቸው ሁሌም የሚያንገበግባቸው መሆናቸውን ያስረዳሉ፡፡ የኩስ ሜዳን የውሸት ፎቶዎችና ( Photo shop) እንዲሁም የጥላቻ ዜና ማየት የሳይንቲስቶቹን አባባል ትክክለኛነት በሚገባ ያሳያል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Postby ኳስሜዳ » Thu Sep 17, 2020 2:30 am

አይተ ክቡራን ባንዳው ለምን የማታውቀውን ወይ ያላነበብከው አርዕስት ላይ ትቀባጥራልህ? ለእውቀት ይሆንህ ዘንድ እውነታው እነሆ!

በስነ ልቦና ምሁራን አገላለጽ መሰረት የበታችነት ስሜት ማለት ስለራስ ማንነት፣ ብቃት፣ ችሎታ ወይም በሌሎች የህይወት ገጽታዎች ከሌሎች ሰዎች በታች እንደሆኑ ማሰብና ስሜቱንም መለማመድ ነው፡፡ ይህ ከሌሎች በታች እንደሆኑ ማሰብ በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን በተለያዩ አሉታዊ ጫናዎች የተፈጠረ አስተሳሰብና ስሜት ነው፡፡ የበታችነት ስሜት ለራስ ዋጋ አለመስጠት፣ ስለራስ ብቃትና ችሎታ መጠራጠር እንዲሁም በማንኛውም መለኪያ ከሌሎች ሰዎች ጋር እኩል እንዳልሆኑ ተቀብሎ መኖር ነው፡፡

ለበታችነት ስሜት ዕድገት አስተዋጽኦ የሚያደርጉ በርካታ ምክንያቶች አሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል ዋና ዋና የሆኑት፣ ክፉ የአስተዳደግ ሁኔታ፣ የስነ–ልቦና ጥቃት ሰለባ መሆን፣ በተደጋጋሚ ችላ መባልና ያለመሳካት መደጋገም ናቸው።

የበታችነት ስሜት በቀላሉ ሊታይ የማይገባዉ አደገኛ በሽታ ነዉ። በዚህ በሽታ የተጠቁ ሰዎች በመጀመርያ ራሳቸዉን ይጠላሉ፤ ይህን ግን ለሌሎች አይገልፁም ይልቁንም የበሽታው ምልክት ሆኖ የሚወጣዉ የሌሎችን ሰብዕና ማራከስ ይሆናል ምክንያቱም የራሳቸዉን ሰብዕና ስለማይወዱ የሌላዉ መራከስ ለነሱ መጾናኛ ይሆናልና ነዉ። ዛሬ ዛሬ ሆሮሞዉን ጠባብ፣ አማራዉን ትምክተኛ እያሉ የሚያጥላሉት ወደዉና ፈልገዉ ሳይሆን በበታችነታቸዉ ስሜት ተገደዉ ነው።

የስነ ልቦና ምሁር የሆነው አልፍሬድ አልደር የበታችነት ስሜት ሰዎችን በጣሙን ጨካኝ እንደሚያደርግ ገልጿል (እዚህ ጋ የወያኔን ጭካኔ ልብ ይሉሃል)። ሌላዉ የበታችነት ምልክት ሌላዉን መወንጀል ነዉ። ሌሎችም እርስ በርሳቸዉ ሲወነጃጀሉ መመልከት የበታችነት ስሜት ለሚያሰቃያቸዉ ሰዎች ደስታን ይሰጣል፤ ምክንያቱም የሌሎች መራበሽ የራሳቸዉን ስሜት በጥቂቱም ቢሆን ይረሱ ዘንድ ከማድረጉም በላይ የአስታራቂነትን ቦታ በመቆናጠጥ የበላይ መስሎ በመታየት የዉስጣቸውን የትንሽነት ስሜት ሊደብቁ ይሞክሩበታል።

የበታችነት ስሜት መቼም የማይድኑት የተበድያለሁ ስሜትን ይቀብራል። ሌሎች ሊያጠፉኝ ነዉ የሚልን የሌለ ወይም የተጋነነ የተበዳይነትን ስሜት ያሳዝላል። በዚህ በሽታ የተያዙ ማህበረሰብ ወይም ግለሰቦች ለዉድቀታቸዉ መንስሄ ሁሌም ሌላዉን ያደርጋሉ። ዛሬ ዛሬ ወያኔዎች አማራዉ ታሪካዊ ጠላታቸዉ መሆኑን የሚገልፁት ወደዉ ሳይሆን በዚህ ምክንያት ነዉ።

ታዋቂዉ የስነ ልቦና ሙሁሩ ኤሪክ ኤሪክሰን ይህን የወያኔን መሰሉን የበታችነት ስሜት መለማመድ ሲያብራራ “During the elementary school stage (ages 6–12), children face the task of industry vs. inferiority. Children begin to compare themselves with their peers to see how they measure up. They either develop a sense of pride and accomplishment in their schoolwork, sports, social activities, and family life, or they feel inferior and inadequate because they feel that they don’t measure up. If children do not learn to get along with others or have negative experiences at home or with peers, an inferiority complex might develop into adulthood.” ወያኔ ያሳደጋቸው የትግሬ ሕጻናት ከልጅነታቸዉ ጀምሮ ይህን የበታችነት ስሜት ሲቀለቡ ያድጉና ሲጎረምሱ የለየላቸዉ ተጠራጣሪዎች ቢወጣቸዉ እንዴት ይገርማል።

የበታችነት ስሜት ሌላዉ መገለጫዉ ደግሞ ምንም አይነት ተግሳጽን ለማስተናገድ አለመቻል ነዉ (sensisivity to criticism)። ወያኔ የኢትዮጲያን ሕዝብ በምንም ሁኔታና በምንም ጉዳይ ይቅርታ ጠይቆ የማያውቅበት ምክንያት የዚህ የበታችነት ስሜት ዉጤት ነዉ።

ብዙዉን ጊዜ የበታችነት ስሜት በሽታ ያለባቸዉ ሰዎች፤ ዉሃ ተጠምተው ሳላ ጥማቸዉን ለማርካት ዉሃ ከመጠጣት ይልቅ እንጀራ የሚያግበሰብሱ በመሆኑ ከበሽታቸዉ ጋር በማመሻሸት ለራሳቸዉም ለሀገርም ችግር ሲሆኑ ይታይሉ።

በበታችነት ስሜት የሚንገላቱት ወያኔዎች፤ ተማሩ ይባሉ ዘንድ ዲፕሎማ ቢሸምቱ፣ ባለ ስልጣን ይባሉ ዘንድ የአገሪቷን ስልጣን ከሀ እስከ ፐ ቢቆጣጠሩ፤ ጀግና ይባሉ ዘንድ በአገሪቷ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለ ሙሉ ጀነራልነት ማእረግ አንድም የጦር ት/ ቤት እግሩ ረግጦ ለማያዉቀዉ የመንደራቸዉ ሰዉ ቢሰጡ፤ የመንፈሳዊያንን ቦታ እንኮ በቀድሞ ፓትሪያርክ ለተወገዙ የቀበሌያቸዉ ሰዉ ቢሰጡ፤ ሀብታም የሆኑ ይመስላቸዉ ዘንድ ችርቻሮ ንግዱን እንኯ ሳይቀር ቢቆጣጠሩ ጥማቸው መቼም ሊረካ አይችልም። በራሱ የሚተማመንና ሙሉ ሰዉ የሚያደርግ የእዉቀት ዉኃ ተጠምተዉ፣ እነሱ ግን ሌት ተቀን ተራ ቁሳቁስን በመሰብሰብ ራሳቸዉን በበታችነት ቁንጣን ያስጨንቃሉ። በርካቶቹም እንደተጨነቁ ያልፋሉ።
ክቡራን wrote:ምሁራኖቹ ጨምረው እንደሚያስረዱት የጥላቻ፣ የውሸትና የክፋት ዜናዎችን በማሰራጨት የተሰማሩ ግለሰቦች በማይድን በሽታ የሚሰቃዩ፣ ህይወት ጽልመቷን የጣለችባቸው ፣ በህይወት ዘመናቸው ማግኘት የሚፈልጉትን ለማግኘት ባለመቻላቸው በበታቸኝነት ( ኢንፍረየር ኮምፕሌክስ ስሜት ) ውስጥ የሚመላለሱ ፣ በጓደኞቻቸውና በቤተሰብ አባሎቻቸው ኑሮ መለወጥ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያደረባቸው፣ ባጠቃላይ በእውቀትም ሆነ በንዋይ ከሰው በታች መሆናቸው ሁሌም የሚያንገበግባቸው መሆናቸውን ያስረዳሉ፡፡ የኩስ ሜዳን የውሸት ፎቶዎችና ( Photo shop) እንዲሁም የጥላቻ ዜና ማየት የሳይንቲስቶቹን አባባል ትክክለኛነት በሚገባ ያሳያል፡፡
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2415
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Postby ክቡራን » Fri Sep 18, 2020 1:05 pm

እነዚህ በበታቸኝነት መንፈስ የሚሰቃዩ ዱኩማን አንዱ መለያቸው ደግሞ የተማሩ ወይም ያወቁ ወይንም አንባቢ ናቸው ተብለው እንዲነግርላቸው እንቁላል በመሸጥ የሚተዳደር የፈረንጅ ስም ሲያገኙ "እከሌ እንዲህ አለ" ማለትንና በንግግራቸው ላይ አትሊስትና፣ ቢኮዝ ማለት የሚያበዙ መሆናቸውን ያስረዳሉ፡፡ ሳያፍሩ የሌላውን ጽሁፍ የራሳቸው አድርገው አስመስለው በመጻፍ ትንሽነታቸውን ለመደበቅ ይወቸረቸራሉ፡፡ ኩስ ሜዳ የሚባለው አዛባ ለዚህ አባባል ማስረጃ መሆኑን ልብ ይሏል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Postby ኳስሜዳ » Fri Sep 18, 2020 2:49 pm

Inferiority Complex is a debilitating mental illness that has no known cure. It became a pandemic in Tigray when the emasculated TPLF weaponized the mental illness to compensate for their lack of masculinity and diminutive manhood. For example, when the TPLF from Adwa Sodomizing Ethiopian male prisoners, it was a manifestation of their inferiority complex. Also, when the TPLF trolls like Kiburan litter this forum with lies, it is their inferiority complex at work. Their life is beyond hope of redemption.
ክቡራን wrote:እነዚህ በበታቸኝነት መንፈስ የሚሰቃዩ ዱኩማን አንዱ መለያቸው ደግሞ የተማሩ ወይም ያወቁ ወይንም አንባቢ ናቸው ተብለው እንዲነግርላቸው እንቁላል በመሸጥ የሚተዳደር የፈረንጅ ስም ሲያገኙ "እከሌ እንዲህ አለ" ማለትንና በንግግራቸው ላይ አትሊስትና፣ ቢኮዝ ማለት የሚያበዙ መሆናቸውን ያስረዳሉ፡፡ ሳያፍሩ የሌላውን ጽሁፍ የራሳቸው አድርገው አስመስለው በመጻፍ ትንሽነታቸውን ለመደበቅ ይወቸረቸራሉ፡፡ ኩስ ሜዳ የሚባለው አዛባ ለዚህ አባባል ማስረጃ መሆኑን ልብ ይሏል፡፡
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2415
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Postby ክቡራን » Fri Sep 18, 2020 7:01 pm

ኮፒ ፔስት የለመደ እኮ እንኳን የሰው ጽሁፍ ወላጅ እናቱንም ኮፒ ፔስት አድርጎ እውነተኛ እናቴ ናት ይላል ቅቅቅቅቅ!!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Postby ኳስሜዳ » Fri Sep 18, 2020 9:56 pm

የደንቆሮዎች መፈልፈያና “ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል” በሚል መርሓ ግብር ትምህርቱን ካጠናቀቀ የደደቢት ደንቆሮ ተራ ስድብና ውሸት የሚጠበቅ ነው!
ክቡራን wrote:ኮፒ ፔስት የለመደ እኮ እንኳን የሰው ጽሁፍ ወላጅ እናቱንም ኮፒ ፔስት አድርጎ እውነተኛ እናቴ ናት ይላል ቅቅቅቅቅ!!
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2415
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Postby ክቡራን » Fri Sep 25, 2020 3:04 am

ባንድ ወቅት እነዚህ ልምስምስ ውሾች ( ኩስ ሜዳንና ስዩም ተሾመ ልብ ይሏል) ህዝብን ህዝብ ለማባላትና አንዱን በሌላው ለማስነሳት ከግብጽና ከአሳዳሪያቸው ከኢሳያስ የሚጣልላቸው አጥንት እንዳይቀርባቸው ና ጌታቸውን ደስ ለማሰኘት ሲሉ ያቶ አባይ ጸሃዬን የመሰለ ድምጽ አሰርተው አባይ ጸሃዬ ኦሮሞዎችን ልክ እናስገባቸዋለን አለ በማለት ሲንተሳይዝ ያደረ ጉትና በኮፒ ፔስት የገጠሙትን የክፋት ስራ ዛሬ ጊዜውን ጠብቆ እውነቱ ይፋ ሆኗል፡፡ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ህዝብን ከህዝብ ለማተራረድ የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን ውሾች በተመለከተ ፍርዱን ራሱ ህዝብ እንደ እባብ ቀጥቅጦ የሚሰቅላቸው ጊዜ በጣም የቀረበ ይመስላል፡፡ መጽሃፍ ሰው የዘራውን ያጭዳል ይላልና፡፡ እውነቱን ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ በማየት የራስዎንን ፍርድ ይስጡ፡፡
https://youtu.be/NugYGwQ8LcA
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Postby ክቡራን » Sun Sep 27, 2020 4:35 am

ልምስምስ ውሾቹ ለህገ መንግስትና ለህዝብ መብት መከበር ደንታ የላቸውም፡፡ እነሱ የጠሉት ቡድን እንዲመታ ትናንት የሀገርን ሉአላዊነተ የደፈረ ጠላት ቢመጣ እንኳን ህሊናቸውን አይደለም የኋላ እሸታችውን ለመስጠት ቅንጣት ያህል አያመኑትም ፡ ፤ የጥላቻ እንጂ የመርህ ስዎች ስላልሆኑ ባንዳነት ለነሱ ጌጣቸው ነው ፡፡ ልምስምሶቹ ህዝብን ለህዝብ ለማባላትና ላማሳረድ በየጊዜው ራሳቸውና አጥንት የሚጥሉላቸው ጌቶቻቸው የሚልኩላቸውን የጥላቻና የትግራይን ህዝብ አሳርደው እስጨርሰው መልክት በራሳቸው እንዳልተደረገ አድርገው ለማሳየት ህወሓት አደረገችው ብለው ሊያቄሉን ይሞክራሉ፡፡ ለነሱ የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያ ፖሎቲካ እንዲወጣ ኢትዮጵያዊነቱን እንዲጸየፍ እንዲሁምም አንገቱን ደፍቶ ለነሱ የንንዳህ ፍቃድ ባለመስገዱ ክፉኛ መርዘውታል፡፡ እንደውም አንድ ቀን መጥቶ ድምጥማጣችንን ሊያጠፋን ያስባል በሚል መላምት ህወሓት እንድ ቀን እየጨመረ በመጣ ቁጥር ክብደታቸውም እንደ ኮቪድ ታማሚ በየቀኑ መውረዱ እሳስቢቿዋል፡፡ ህገራችንን የምንወድ ኢትዮጵያውያን እነዚህን ከኢትዮጵያ ምድር ነቅሎ ቡያጠፋልን ጽድቅ እንጂ ኩነኔ ሆኖ አይቀጠርብንም፡፡ ጥበብህና ምህረትን የማያልቅ አምላክ ሆይ! እነሆ ሲኦልን በመፍጠርህ ክብርና ምስጋና ለስምህ ይሁን!!
አሜን፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Postby ደጉ » Sun Sep 27, 2020 10:10 am

ክቡ አውርቶ አደሩ wrote:ምሁራኖቹ ጨምረው እንደሚያስረዱት የጥላቻ፣ የውሸትና የክፋት ዜናዎችን በማሰራጨት የተሰማሩ ግለሰቦች በማይድን በሽታ የሚሰቃዩ፣ ህይወት ጽልመቷን የጣለችባቸው ፣ በህይወት ዘመናቸው ማግኘት የሚፈልጉትን ለማግኘት ባለመቻላቸው በበታቸኝነት ( ኢንፍረየር ኮምፕሌክስ ስሜት ) ውስጥ የሚመላለሱ ፣ በጏደኞቻቸውና በቤተሰብ አባሎቻቸው ኑሮ መለወጥ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያደረባቸው፣ ባጠቃላይ በእውቀትም ሆነ በንዋይ ከሰው በታች መሆናቸው ሁሌም የሚያንገበግባቸው መሆናቸውን ያስረዳሉ፡፡

150% ትክክለኛ ነው፡፡ ምሳሌ አምጣ ከተባልኩ አንገት አንቄ እማቀርበው ቢኖር እንተን ነው፡፡ እንዴትም ቢነገርህ አይገባህም ችግሩ... ጭንቅላትህ እንደ ሞተር ተፈቶ የ አህያ ቢገጠምልክ የተሻለ ታስባለህ በዛ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ ... ቆርቆሮ ራስ ዝም ብለህ እየመጣህ ትጮሀለህ፡፡
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4464
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: የተሳሳተ መረጃ የሚያቀርቡትን አብረን እንታገል!!

Postby ክቡራን » Sun Sep 27, 2020 2:48 pm

በጉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ ሎል ፡፡ ጌቶችህ እንዴት ለገበያ ሳያወጡህ ቀሩ ?? ቅቅቅ፡፡ ? ግን የስቱትጋርት ሻይዘር ብልህ ትቀየመኝ ይሆን?? ማለቴ አንተን ሳይሆን ሃሳብህን ነው እንጂ አንተን አይደለም በጉ ሙት አንተን አይደለም፡፡ እሰማለሁ? ቅቅቅቅ፡፡ አንተማ ላታም በግ ነህ ቅቅቅቅ፣ አይደብርህ ግን ለጨዋታ ነው ፣ ቆዳ !! ሎል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 9 guests