የነ ኩስ ሜዳ ድምጽ የነበረው ኢሳት ካየር ላይ ወረደ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የነ ኩስ ሜዳ ድምጽ የነበረው ኢሳት ካየር ላይ ወረደ፡፡

Postby ክቡራን » Sat Oct 17, 2020 1:13 pm

ባማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመውን ጆኖሳይድ የግለሰብ ጠብ አድርጎ ያቀረበውና ቁማሩን ሰርተን አሸንፈናል ያለውን ሺመልስ አብዲሳን የዘመኑ ምርጥ ፖሎቲከኛ ብሎ ያወደሰው የሲሳይ አጌናና የመሳይ መኮንን ( ኩባያው) ልሳን የነበረወ ኢሳት ካየር ላይ እንዲወርድ ተደረገ፡፡ ያገልግሎት ዘመኑን ስለጨረሰ ያራት ኪሎው ሰውዬ በጀት የለኝም ከፈለጋችሁ መሀረብ አንጥፋችሁ ስለምንተ ማርያም በሉ ብሏቸዋል አሉ፡፡ ተረኛው ኮንደም ማን ይሆን? ፍቀዱልኝና በለማ ሳቅ ልሳቅ እስኪ ቁቁቁቁቁቁቁ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8385
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የነ ኩስ ሜዳ ድምጽ የነበረው ኢሳት ካየር ላይ ወረደ፡፡

Postby ክቡራን » Sat Oct 17, 2020 9:12 pm

ነገርን ነገር ያነሳዋልና ኢሳቶች ምንም ክፉ ነገር በዶክተሩ ( ሰውየው ) ላይ እንዳያወሩ ወዳጅ መስለው እንዲቀርቧቸው ባደረጋቸው ሴቶች አማካይነት ያደረጉትን ያልጋ ነገሮችና ንግግሮች በሙሉ እነዚህ ወጣት ሴቶች ቀድተው ለዶክተሩ መስጠታቸውንና ያንንም ዶክተሩ እነሱን በመያዣ እየተጠቀመበት መሆኑን ያውቁ ኖሯል?? በሰፈርክበት ቁና ትሰፈራለህ ይልሃል ይሄ ነው ቅቅቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8385
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የነ ኩስ ሜዳ ድምጽ የነበረው ኢሳት ካየር ላይ ወረደ፡፡

Postby ክቡራን » Fri Oct 23, 2020 4:03 am

ኩስ ሜዳን የመሰሉ ሽሎች ሽመልስ አብዲሳ የአማራውን ዲሞግራፊ ቤንሻንጉል ላይ ቀይረንዋል፣ ይታያችሁ በሁለት አመት ውስጥ 10% የነበረውን የኦሮሞ ፖፕሌሽን 45% አድርገን አማርኛን ገድለነዋል ( ይሄ ሚስጥር ነው ከዚህ ቤት እንዳይወጣ ) ብሎ በኦሮምኛ የተናገረውን አግኝተው ይሞግቱታል ብለን ስንጠብቅ ማረን ባጠፋን ይቅር በለን ብለው ባህርዳር አምጥተው ሰማያዊ ካባ አድርገው እግሩ ስር ወድቀው ሲለምኑ አየንና ወየው ይሄ ጀግና ህዝብ መሪ አጣ ብለን በነኩስ ሜዳ የኋላእሸትነት ተሳለቅን፡፡ ቅቅቅቅቅ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8385
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የነ ኩስ ሜዳ ድምጽ የነበረው ኢሳት ካየር ላይ ወረደ፡፡

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Oct 23, 2020 5:39 am

በድሮ ሥሙ የሚኖረው ኢሳት ተመልሷል፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1221
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests