ሰበር መረጃ ፣ ለደሴና ለኮምቦልቻ ነዋሪዎች!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሰበር መረጃ ፣ ለደሴና ለኮምቦልቻ ነዋሪዎች!!

Postby ክቡራን » Wed Oct 27, 2021 6:23 pm

መስማት ጥሩ ነው ፡፡ የሰማ ይድናል ፣ ያመነም ይድናል እንዳለ መጽሃፍ፡፡
https://youtu.be/xdOOuxRrncQ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9201
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ሰበር መረጃ ፣ ለደሴና ለኮምቦልቻ ነዋሪዎች!!

Postby ዞብል2 » Wed Oct 27, 2021 10:21 pm

አባታችን! ያመነ ይድናል እያልክ ከምታወናብድ፤የሰማ አብሲትና ሊጡ አይወሰድም፤የዱቄት ማድጋውና የድልህ ማሰሮው አይገለበጥበትም ብትል አይሻልም?ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2427
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ሰበር መረጃ ፣ ለደሴና ለኮምቦልቻ ነዋሪዎች!!

Postby ደጉ » Fri Oct 29, 2021 2:05 pm

ዞብል2 wrote:አባታችን! ያመነ ይድናል እያልክ ከምታወናብድ፤የሰማ አብሲትና ሊጡ አይወሰድም፤የዱቄት ማድጋውና የድልህ ማሰሮው አይገለበጥበትም ብትል አይሻልም?ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

ቅቅቅቅቅቅቅቅ የሌብነት አመል እኮ እሚሰረቅ ነገር አያስመርጥም....ሰው እንዴት አሻሮ..ሊጥ ..ዱቄት .. ዶሮ ሊሰርቅ አገር አቁዋርጦ ይሄዳል... ለነገሩ ሌባ ሁልጊዜም ከሱ በኑሮ የተሻሉትን ነው እሚሰርቀው፡፡ በሳተሳሰብ እሚበልጣቸውን ስለማይወዱ የቤት እንስሳትን መግደላቸው ደግሞ 100% ያረጋግጣል፡፡
እኔ እምልህ ዞብል "ዲጅታል" ወያኔ እሚባሉት ግንባራቸው ላይ 1111 ያላቸው ናቸው..?? በቀልደም ኩዋስ ሜዳ ከለጠፈው የመጀምሪያው ላይ ይህን ዲጅት ስላየሁ ነው... :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4548
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests