ሸዋ ሮቢትና መሃል ሜዳ !! አሁን ጉዞው ወደ መዘዞና ጣዝማ በር ነው፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሸዋ ሮቢትና መሃል ሜዳ !! አሁን ጉዞው ወደ መዘዞና ጣዝማ በር ነው፡፡

Postby ክቡራን » Sun Nov 21, 2021 7:44 pm

ሞላሌ የምትባለዋ ግዥ ወታደራዊ መሬት በትግራይ የመከላከያ ሰራዊት እጅ ውስጥ ናት፡፡
መረጃው ይሀው!!

https://youtu.be/4iGO1P2iw7M
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ሸዋ ሮቢትና መሃል ሜዳ !! አሁን ጉዞው ወደ መዘዞና ጣዝማ በር ነው፡፡

Postby ወንበዴው » Mon Nov 22, 2021 8:10 am

ብልህ ሰው ከሌላ ሰው ስህተት ይማራል፡ ሞኝ ደግሞ ከራሱ ስህተት........


የነዚህ ሞኝ ከብቶች ታሪካዊ ስህተት ግን በጣሙን የሚደንቅ ነው።

30 አመት በፊት ሰርተው የተሸነፉበትን ስህተት ፡ ይኸው ዛሬ ከጎረቤት አገር ጋር ተጋግዘው ደግመውት እነሆ ወደ መቃብር ሊወርዱ ነው

ይመችህ ወንድማችን ክቡራን
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 342
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: ሸዋ ሮቢትና መሃል ሜዳ !! አሁን ጉዞው ወደ መዘዞና ጣዝማ በር ነው፡፡

Postby ክቡራን » Thu Nov 25, 2021 9:07 pm

ምስጋና ለሚገባቸው ምስጋና ማቅረብ ግድ ይላል፣ የተከበርከው ወንድማችን ወንበዴ ሆይ፣ እነዘህ ሰዎች እኮ TDF ን ኪችን ውስጥ የገባ ድመት ይመስል አባረርነው፣ ቀበርነው፣ እንኳን ተወግተን ተኝተንም ውለን ብናድር አያሸንፉንም፣ ብለው እንዳልፎለሉ ሁሉ ፣ ዛሬ ያዲስ አበባን ጥግ ጥግ ይዘው ቤቶቻቸውንና ቪላዎቻቸውን በቅርብ ርቀት እያዩላቸው እኮ ነው ቂቂቂቂ ፡፡ በዚሁ አጋጣሚ Happy Thanksgiving day ብያለሁ ወንድማችን ወንበዴው፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests