ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Wed Jan 12, 2022 8:46 am

ከወታደራዊ ሙያቸው በተጨማሪ ከአልፋ ዩኒቨርሲቲ ባችለር ዲግሪ እንዲሁም ከግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ ማስተርስ ዲግሪ ማግኘታቸውን ታውቁ ነበር?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1367
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

Postby ክቡራን » Thu Jan 13, 2022 1:48 am

ኤዲያልኝ ኤዲያ ፣ ጋኖች እንደሌሉ ዞር ዞር ብላ ያየችው ማሰሮ ከዛሬ ጀምሮ ጋን በሉኝ!! አለች አሉ!!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9235
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Jan 13, 2022 5:23 am

ሚስተር ክቡራን
ማሰሮና ምንቸት አንድ ናቸው እንዴ?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1367
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Jan 13, 2022 6:19 am

Image
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1367
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

Postby ክቡራን » Thu Jan 13, 2022 2:16 pm

አቶ ዘራይ ድረስ ማሰሮ በመቸት ( ይቅርታ በምንቸት ) መቀየሩ አባባሉ ላይ የኮንቴክስት ችግር እንደማያመጣ ስለተረዳን እንዲቀየር ፈቅደናል፡ ፡
ሊቀ ጠቢባን ክቡራን ነን፡፡


ዘርዐይ ደረስ wrote:ሚስተር ክቡራን
ማሰሮና ምንቸት አንድ ናቸው እንዴ?
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9235
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

Postby ጌታ » Thu Jan 13, 2022 9:51 pm

ክቡራን wrote:ኤዲያልኝ ኤዲያ ፣ ጋኖች እንደሌሉ ዞር ዞር ብላ ያየችው ማሰሮ ከዛሬ ጀምሮ ጋን በሉኝ!! አለች አሉ!!


ቂቂቂቂቂቂ ክቡሻ ጋኖቹ እነማን ናቸው? መቼም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ባላውቃቸውም በሃይለስላሴና በደርግ ዘመን ከሓረር ጦር አካዳሚና ከሆለታ የሚመረቁ ብሎም አሜሪካ ድረስ እየተላኩ ወታደራዊ ሳይንስ የተማሩ ድንቅ ጄነራሎች ነበሩን፡፡ ሆኖም እስከዛሬ ፊልድ ማርሻል ተብሎ በግልፅ የተሾመ ጀነራል አላስታውስም፡፡ መንጌ ራሱን ፊልድ ማርሻል አድርጎ ሾሟል ይባል ነበር፡፡ ሌላው ያፍሪካ ፊልድ ማርሻል ኢዲአሚን ዳዳ ነበር፡፡ አብይ ይሰሩልኛል ላላቸው የጦር መሪዎች ይህን ሹመት መስጠቱ ያስመሰግነዋል፡፡ ከሚሰሩልህ ሰዎች መርጠህ ማመስገኑና መሾሙ ለሰራተኛም ሞራል ላንተም ደህንነት ጥሩ ነው፡፡

አሜሪካኖቹ ፊልድ ማርሻል የሚባል ማዕረግ የላቸውም አሉ፡፡ ምክንያቱ - ጆርጅ ማርሻል የሚባል ጀነራላቸው ከስሙ ጋር ስላልሄደ ከነአካቴው ስሙን አዳፕት ሳያደርጉት ቀሩ፡፡ ታድያ ከእንግሊዞች ጋር በጋራ ሲሰሩ ፊልድ ማርሻሉ ሁሌም አለቃቸው ይሆናል፡፡

እራስህን በራስህ አፍክን በምላስህ ካላንቆለጳጰስከው ማን ያንቆለጳጵስልሃል?
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3114
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Jan 14, 2022 5:41 am

የአማርኛ ቋንቋ ተጠብቆ እንዲቆይ የሚፈልጉ ስላሉ እንዳይቀየሙህ!በተለይ ሂሳብ እናወራርዳለን ካሉት ቡድን ስለሆንክ ሆን ብለህ ያደረግክ ስለሚመስላቸው ጉዳዩን ያከብድብሃል፡፡

ጌታ
ጄኔራልብርሃኑ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመርያው ፊልድ ማርሻል እንደሆኑ በተደጋጋሚ ሲወራ ሰምተናል፡፡ታማኝ ምንጮች እንደሚሉት ግን ከልዑል ራስ ሥዩም መንገሻና ከቀኃሥ ቀጥሎ ሶስተኛው ናቸው፡፡ከአፍሪካ ደግሞ 45ኛ!

Image
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1367
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests