ምን ነው ዶ/ር መራራ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Postby እንድሪያስ » Sun Oct 09, 2005 3:19 pm

ሰላም..... (ትናንት) ከዶ/ር ነገደ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ :: ያላነበባችሁ አንብቡና የእናንተንም ሀሳብ ጨምሩበት::
http://www.ethiopianreview.net/Negede_i ... 062005.pdf
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1784
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

ሰላም እንድሪያስ..

Postby KOMCHE_AMBAW » Sun Oct 09, 2005 5:19 pm

እንድሪያስ wrote:ሰላም..... (ትናንት) ከዶ/ር ነገደ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ :: ያላነበባችሁ አንብቡና የእናንተንም ሀሳብ ጨምሩበት::
http://www.ethiopianreview.net/Negede_i ... 062005.pdf

ቃለ ምልልሱን አላነበብኩትም ነበር..ስለማስታወሻህ አመሰግናለሁ..

የዶ/ር ነገደ አገላለፅ በጣም ግልፅና (ሎጂካል) ትንታኔ ነው:: እኔም እምነቴ ባብዛኛው እንደሳቸው ነው:: ፓርቲዎች ለመግባት ወይንም ላለመግባት ድምፅ መስጠት ያለባቸው የፓርቲያቸውን ህልውና ለመጠበቅ ወይንስ የሰፊውን ህዝብ ጥያቄ ለመመለስ ነው :?: የሰፊውን ህዝብ ጥያቄ ለመመለስ ከሆነ..ቅንጅት በአዲስ አበባና በድሬዳዋ ህዝብን ሰብስቦ ባነጋገረበት ወቅት በቂውን መልስ አግኝቷል..የፓርቲያቸውን ህልውና ለመጠበቅና ብሎም "Licensed Opposition" ሆነው መቀጠል ከፈለጉ..ያካርቱኑን ካራክተር "Tom and Jerry" አይነት ጨዋታ ይሆናል..

ዶ/ር ነገደ ለምን መግባት እንደማያስፈልግ ሶስት ነጥቦችን ጠቅሰዋል..

1/ኛ <<...በመጀመሪያ ነገር ድምፄ ይከበር ብሎ ህዝባችን የሚያካሂደውን ተጋድሎ ግራ አጋብቶት..ያዳክማል....ብሎም ትግሉን ለቅልበሳ ያመቻቻል::

2/ኛ ተቃዋሚ የዲሞክራሲ ሀይሎችን በመከፋፈል..አስከትሎም የዲሞክራቶችን ሰፈር ለጥቃት ያጋልጣል::

3/ኛ ለኢህአደግ ህገ-ወጥ አካል ህጋዊነት ይሰጣል::

እንግዲህ ከዚህ በፊት የቅንጅቱም ሆነ የህብረቱ መሪዎች በርካታ ስብሰባዎች አድርገዋል..መደምደሚያቸው ከህዝብ ጀርባ የሚደረግ ምንም አይነት ድርድር እንደማይኖር ነው:: እንዳውም በቅርቡ ህብረቱ ባወጣው መግለጫ ላይ "ህዝብን ትቶ መደራደር..ለመንበርከክ መመቻቸት" አዎን በጣም የምትጥም አረፍተ ነገር ናት..እንግዲህ ፈረሱም..ሜዳውም ይህው... :!:

በጣም የሚያሳዝነው...በርግጥም ወሰነው ከገቡ...ከህዝቡ የሚቀርብላቸውን አንዲትም ጥያቄ መመለስ አለመቻላቸው ነው..ለምሳሌ ያህል ቀጥለው ያሉትን ጥያቄዎች እንመልከት..

1/ኛ ከኛ በስተጀርባ ለምን ለመደራደር ፈለጋችሁ :?:
2/ኛ ስብሰባ ጠርታችሁን እንዳትገቡ ብለን ተማፅነን አልነበረም ወይ...ታዲያ ከኛ ፈዋድ ውጭ አሁን ለመግባት የወሰናችሁት የማንን መብት ለማስከበር ነው :?:

ዋናውና ሶስተኛው..."" እንዴት ከእንግዲህ በኋላ እናንተን እናምናለን :?: ..

በህይወት መቀበር ማለት ይሄ ነው. :!: .እንግዲህ 24 ሰአት በታች ስለቀረ..በተቻለን መጠን የተቃዋሚዎች ውሳኔ የህዝቡን ጥያቄ ያካተተ እንዲሆን መሞከር ነው...ከዚህ ውጭ እግዚያብሄር ይጨመርበት እና ልቦናቸውን ወደመረጣቸው ህዝብ ይመልሰው..
:!: :!: :!: :!: አሜን :!: :!: :!:

ቆምጨ አምባው
I am only one, but still I am one. I cannot do everything, but still I can do something; and because I cannot do everything, I will not refuse to do something I can do

Edward Everett Hale
KOMCHE_AMBAW
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 229
Joined: Tue Feb 10, 2004 3:20 pm
Location: ethiopia

Postby ጌንዶ » Mon Oct 10, 2005 1:20 am

ዶ/ር ንግደ ምስጋናየ ይድረስዎት

የአነዚህን አሳፋሪ ጉዶች የበየነና የመረራን ጉድ ግን ተመልከቱ
Majority MPs registered for inaugural conference
Addis Ababa, October 09,2005 (WIC)- Registration of MPs who would attend the inaugural conference of the House of Peoples Representatives has reportedly been underway up until today.

According to the Information and Public Relations Department of the HPR, 44 members of the UEDF, including the leaders Dr. Beyene Petros and Dr. Merea Gudaina, and six CUD members were registered.

Also were registered 10 members of the Oromo Federalist Democratic Movement, it said.

It is to be recalled that the ruling party EPRDF has won 327 seats in the HPR, while the CUD secured 109 seats and UEDF 52. The Somali People Democratic Pary won 24 seats and OFDM 11 seats.እንድሪያስ wrote:ሰላም..... (ትናንት) ከዶ/ር ነገደ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ :: ያላነበባችሁ አንብቡና የእናንተንም ሀሳብ ጨምሩበት::
http://www.ethiopianreview.net/Negede_i ... 062005.pdf
ጌንዶ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 7
Joined: Fri Dec 31, 2004 11:03 pm
Location: united states

Postby KOMCHE_AMBAW » Mon Oct 10, 2005 7:05 am

<<...Peter denied his Lord three times, and then the Lord looked upon him. That look of Jesus broke Peter's heart. The terrible sin that he had committed, the terrible failure that had come, and the depth into which he had fallen suddenly opened up before him. Then, "Peter went out and wept bitterly." (Luke 22:61, 62)

ከላይ ያስቀመጥኩት ከመፀሀፍ ቅዱስ በቀጥታ የተወሰደ ሲሆን ሁላችንም በፋሲካ በአል ወይም በትንሳኤ አካባቢ የምንሰማው ነው::ለማንና ለምን እንደተጠቀምኩበት ለዋርካ ታዳሚዎች ግልፅ ነው :!:

አሁንም ስጋቴ... አገባሻለሁ ያለሽ ላያገባሽ..ከባልሽ ሆድ አትባባሽ አይነት ሁኔታ እንዳይፈጠረ ነው:: ዶ/ር መራራ... እኔ በዚህ ርእስ መግቢያ ላይ እንዳስቀመጥኩት.. የድርጅታቸውን ህልውና ለመጠበቅ ሲሉ በሰላም መታገል እንደመረጡ ነው..ታዲያ አንቱ ከሚባሉት ስህተቶች በላይ እንኳን ለኢትዮጲያ ህዝብ ቀርቶ ወክየዋለሁ ለሚሉት የኦሮሞ ህዝብ ምን ሊፈይዱለት እንደሚችሉ ሳስብ እጅግ ባዶነት ይሰማኛል:: እኔ እንደዚህ ከተሰማኝ...እሳቸውን ምን ይሰማቸው ይሆን :?:

ባጠቃላይ ግን ህብረቱም ሆነ ቅንጅቱ የወሰዱትን አቋም አደንቃለሁ..ግልፅ ለማድረግ ያህል...ህብረቱ ላለመግባት ሰባት ለአምስት ድምፅሰጥቷል:: ሆኖም አለመታደል ሆነና..ከዲሞክራሲው ምርጫ በኋላ ያብዛኛውን ድምፅ ባለመቀበል የህብረቱ አካል ድርጅቶች ወደ ፓርላማ ሲገቡ..አጠገባቸው ብሆን የምጠይቃቸው ጥያቄ ቢኖር አንድና አንድ ብቻ ነበር..

በህብረቱ ውስጥ ባለው ነፃ ውይይትና ሙሉ ዲሞክራሲ.. በመግባትና..ባለመግባት ተወያይታችሁ ድምፅ ከተሰጠ በኋላ የአብዛኛውን ድምፅ ባለመቀበል..እና የግል ውሳኔ በመውሰድ ወደ ፓርላማ ከገባችሁ..እስካሁን ዲሞክራሲ ለህዝብ የምትሉን የቷን ዲሞክራሲ ይሆን :?:እውን ማን ይሙት ለዲሞክራሲ ነው የምትታገሉት :?: ለህዝብ ነፃነት ነው :?: ጌኛ የማይችለው ተስፋ ለህዝብ ሰጥታችሁ...እጃችን እስኪላጥ አጨብጭበን...እንደአምላካችን ስናመልካችሁ....ቱ...ቱ.. ታዘብኳችሁ :!: አዘንኩላችሁ :!: አፈርኩባችሁ :!: በቃኝ ፖለቲካ..ያልታደለች አገር..ያልታደለ ህዝብ... :!:

ግን..ግን...ደግሞ ሁልጊዜም ቢሆን የማርትን አባባሎች ተስፋ ይሰጡኛል..ድሮ አገርቤት ሆኜ ሳነበው እንደነበረው "ዴዜዴራታ" ማለት ነው..እስቲ ደግሞ ቅንጅትን ይባርክልን...

We must accept finite disappointment, but we must never lose infinite hope.
Martin Luther King Jr.
I am only one, but still I am one. I cannot do everything, but still I can do something; and because I cannot do everything, I will not refuse to do something I can do

Edward Everett Hale
KOMCHE_AMBAW
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 229
Joined: Tue Feb 10, 2004 3:20 pm
Location: ethiopia

ሰላም ወንድም ቆምጫምባው

Postby አንፌቃ » Mon Oct 10, 2005 8:15 am

በምታቀርባቸው ጥሁፎች በጣም እገረማለሁ:: እንዴት እንደሆነ ባላውቅም ብዙዎቹን አስቀድመህ የምትናገራቸው ነገሮች ትክክለኛ ናቸው:: ለምሳሌ
የገቡበት የፖለቲካ አጣብቂኝ ግልፅ ብሎ ይታየኛል ..የርሶም መወላወል ከዚሁ የመነጨ ነው ..ለርሶ በጣም ቅርበት ያለው ሰው እንዳጫወተኝ ..ወያኔ ሁለት ምርጫ በሚስጥር እንዳቀረበሎት ነው ..አንዱ ያለምንም ማንገራገር ወደ ፓርላማ እንዲገቡ ሲሆን ሌላው ደግሞ ላለመግባት ከወሰኑ ..ለነወ /ሮ አልማዝ ሰይፉ እውቅና ሰጥቶ እርሶን ከፓለቲካ ጨዋታ ውጭ ማድረግ ብሎም በኢሰፓነት ወንጅሎ ወደ ዘብጥያ ማውረድ ሲሆን ይህ ሲባል በውጭ አምባሳደሮች ያለውን ግፊት ሳይጨምር ነው ..
እሳቸውም በትላንትናው ቪኦኤ ላይ የድርጅቴን ህልውናን ለማስጠበቅ ብለዋል:: ታዲያ የገረመኝ አንተ አስቀድመህ ነገሩን ደርሰህ እሳቸውን ሀሳብ እንዲቀይሩ መማፅንህ ጭምር ነው::

እንዳው ይቅርታ አድርግልኝና አንድ ጥያቄ እንጠይቅህ ፍቀድልኝ! ከብእህር ስምህ በመነሳት ወይም ጎንደሬ ካለበለዛም ጎጃሜ ወይም ወሎየ ትመስለኝ ነበር:: አሁን ግን ኦሮሞም መሰልከኝ:: ከመገረም እንጂ ያው ሁሉም ኢትዮጲያዊ ነው:: ምን ይመስልሀል?

በማክበር
አንፌቃ
አንፌቃ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2109
Joined: Wed Dec 08, 2004 2:02 pm
Location: united states

Postby ዘማች » Mon Oct 10, 2005 10:39 am

ወገኔ ቆምጬው ያልከው ሁሉ ደርሶ ሰማነው:: ሌላ ምንም ምንም ምንም ምንም አልልም!.... ብቻ የኢትዮጵያ አምላክ ይህንን ቅን ወገናችንን ለዚህ ያበቃችውን አልማዝ ሰይፉ የተባለችውን የዘለኣለም ዓለም ጋለሞታ ይፋረዳት!.... ጭቡ ሠርታ ጭቡ እንዲሰራ (እንዳዳምና ሄዋን የኤደን ገነት ገድል ሁሉ) ስላደረገችው ምን ጊዜም የሕዝብ ደመኝነትዋን በጫንቃዋ ተሸክማ እንደተሸማቀቀች ትኖራታለች..... አዎን ፖለቲካ ለእስዋ እንጀራዋ ቲያትሯ ነውና ተጫወተችበት!... ፈነጨችበት!... የአኦሮሞን ሕዝብ እውነት ይዛ ወደ መራፌ ገደል አሽቆለቆለች.... ነፍስዋን አይማረው! :evil: :twisted: :twisted:

ለማንኛውም ቆምጨው ለወቅታዊ መረጃህ ጥብቅነትና ተዓማኒነት ምስጋናዬን እንዳደይ አበባ ተፊት ለፊትህ ነስንሼልሀለሁ:: ምስጉን ሁን የምዬ ልጅ!....

አክባሪህ
ዘማች
KOMCHE_AMBAW wrote:<<...Peter denied his Lord three times, and then the Lord looked upon him. That look of Jesus broke Peter's heart. The terrible sin that he had committed, the terrible failure that had come, and the depth into which he had fallen suddenly opened up before him. Then, "Peter went out and wept bitterly." (Luke 22:61, 62)

ከላይ ያስቀመጥኩት ከመፀሀፍ ቅዱስ በቀጥታ የተወሰደ ሲሆን ሁላችንም በፋሲካ በአል ወይም በትንሳኤ አካባቢ የምንሰማው ነው::ለማንና ለምን እንደተጠቀምኩበት ለዋርካ ታዳሚዎች ግልፅ ነው :!:

አሁንም ስጋቴ... አገባሻለሁ ያለሽ ላያገባሽ..ከባልሽ ሆድ አትባባሽ አይነት ሁኔታ እንዳይፈጠረ ነው:: ዶ/ር መራራ... እኔ በዚህ ርእስ መግቢያ ላይ እንዳስቀመጥኩት.. የድርጅታቸውን ህልውና ለመጠበቅ ሲሉ በሰላም መታገል እንደመረጡ ነው..ታዲያ አንቱ ከሚባሉት ስህተቶች በላይ እንኳን ለኢትዮጲያ ህዝብ ቀርቶ ወክየዋለሁ ለሚሉት የኦሮሞ ህዝብ ምን ሊፈይዱለት እንደሚችሉ ሳስብ እጅግ ባዶነት ይሰማኛል:: እኔ እንደዚህ ከተሰማኝ...እሳቸውን ምን ይሰማቸው ይሆን :?:

ባጠቃላይ ግን ህብረቱም ሆነ ቅንጅቱ የወሰዱትን አቋም አደንቃለሁ..ግልፅ ለማድረግ ያህል...ህብረቱ ላለመግባት ሰባት ለአምስት ድምፅሰጥቷል:: ሆኖም አለመታደል ሆነና..ከዲሞክራሲው ምርጫ በኋላ ያብዛኛውን ድምፅ ባለመቀበል የህብረቱ አካል ድርጅቶች ወደ ፓርላማ ሲገቡ..አጠገባቸው ብሆን የምጠይቃቸው ጥያቄ ቢኖር አንድና አንድ ብቻ ነበር..

በህብረቱ ውስጥ ባለው ነፃ ውይይትና ሙሉ ዲሞክራሲ.. በመግባትና..ባለመግባት ተወያይታችሁ ድምፅ ከተሰጠ በኋላ የአብዛኛውን ድምፅ ባለመቀበል..እና የግል ውሳኔ በመውሰድ ወደ ፓርላማ ከገባችሁ..እስካሁን ዲሞክራሲ ለህዝብ የምትሉን የቷን ዲሞክራሲ ይሆን :?:እውን ማን ይሙት ለዲሞክራሲ ነው የምትታገሉት :?: ለህዝብ ነፃነት ነው :?: ጌኛ የማይችለው ተስፋ ለህዝብ ሰጥታችሁ...እጃችን እስኪላጥ አጨብጭበን...እንደአምላካችን ስናመልካችሁ....ቱ...ቱ.. ታዘብኳችሁ :!: አዘንኩላችሁ :!: አፈርኩባችሁ :!: በቃኝ ፖለቲካ..ያልታደለች አገር..ያልታደለ ህዝብ... :!:

ግን..ግን...ደግሞ ሁልጊዜም ቢሆን የማርትን አባባሎች ተስፋ ይሰጡኛል..ድሮ አገርቤት ሆኜ ሳነበው እንደነበረው "ዴዜዴራታ" ማለት ነው..እስቲ ደግሞ ቅንጅትን ይባርክልን...

We must accept finite disappointment, but we must never lose infinite hope.
Martin Luther King Jr.
ዘማች
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 88
Joined: Wed Aug 18, 2004 7:02 pm
Location: ethiopia

ወገኔ ዘማች!

Postby ቃኘው » Mon Oct 10, 2005 11:00 am

ሠላም ነህ ወይ! ወንድሜ ወ/ት: አልማዝ የተባለችው የኦብኮ ዋና ጸሐፊ ነበረች ከዚያም የሥራ አስኪያጁ አመራር ውስጥ ነበረች::

በአራት ኪሎው የአፈና ቲያትር ውስጥ ገባሁ ብላ የወያኔ አፋኞች ወሰዷት በማለት በዓለም ላይ ለ24 ሰዓት ተነዝቶ የነበረውን ወሬ ሰምተኸዋል በሚል እገምታለሁ:: በዚህ ሳይበር ላይ ውይይት አካሂደንበታል ከዝቡዎቹ ጋር::

በዚያ ሰዓት ዶክተር መረራ ጉዲና ዋሽንግተን ዲስ ውስጥ ነበሩ:: በአሁኑ ሰዓት ፓርቲያቸውንና ውክልናቸውንም ለምን ጥለው ውጪ ወጡ አስፈላጊያቸውን በውጪ ተወካዮቻቸው በኩል የደርሳቸው የለም ወይ በሚል ጥያቄ ተሰጥቶ ሳለ ብዙዎቹ መውጣት አለባቸው በሚል የተዳፋ መልስ ሰተው ነበር::

ከዚያ አንድን ሠራዊ ያለ አዛዥና ያለዕቅድ የሚመራ ይመስላል በሚል ወገኖች አመለካከታቸውን ሰተው ነበር:: ነገር ግን የሚሰማቸው አላገኙም:: ወይዘሪት አልማዝ ጎበዝ ታጋይ ነች:: አሁን ያለችበትን ሳይሆን ቀድሞ የፈጸመችውን ይዤ ነው ጎበዝ ነች ያልኳት:: ታዲያ አልማዝ ቀለበታቸውን አውልቀው ለወያኔው ጀባ ያሉት ለኦፒዲኦ የሠቷት እነማናቸው::

በአገር ላይ የግል ስሜት አኩራፊነት መታሰብ የለበትም ወይም ራስን ወደ ላይ ከመስቀል መሪና ተመሪዎች በጣም ተቀራርቦ ተዛዝኖ መሥራትን የሚጠይቅበት ወቅቱና ጊዜው ሲመጣ ያንን በስራ ማሳዬትንም ይጠይቃል::

ያተደርጎ ነበር ወይ በአብኮ አመራር አካባቢ:: ለምንድነው ወታደሩ ኮሎኔሉን ደብድቦ ከቢሯቸው አባሮ እሱ ተለጣፊ ኮንዶም ኦብኮን ሊመሰርት ያቀደው? ይህ ሁሉ የአመራር ጉድለት እንደአለበት እቆጥረዋለሁ::

በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ውስጥ አብኮን ነበር ስለ ሴቶች እኩልነት አድንቄ እጽፍ የነበረው ምክንያቱም ለረጅም አመት አልማዝን ዋና ጸሐፊ አድርጎ መርጦ ስለቆየች እንደመቀጠል ይሊቅ ማባረራቸው ለምንድነው:: በዲስፒሊን መልክ መቅጣት ይገባ ነበር::

ታፈንኩ ማለቷ ተጠለፍኩም ሊሆን ይችላል ስህተት በየአቅጣጫው ይታያል በአገራቺን ይህንና ሌሎቹን ንድፈ ሃሣቦችን በሚገባ አጠናቅረው ቢጓዙና ይቅር ባይ ቢሆኑ ኑሮ ይህ አሁን ደርሶ የምናስተውለውን ለመድረስ ባልቻለ ነበር:: ለማንኛውም ያለፈ ነገር ስለሆነ ባንጨነቅበት የተሻለ ነው::

የሚያሳዝነው የሚያስገርመው ግን ለዋሽንግተኑ ለምኑ ስብሰባ እየተባለ የጠፋው ገንዘብ ለኢትዮያ አማራጭ ትግል ቢውል ነበር 20 ብርጌድ ጦር ለ3 ዓመት ከነሙሉ ዝግጅቱ አድርጎ ሲያስተዳድር ይቆይ ነበር:: መቸስ ያአልሆነም ለወደፊቱስ ምን ይታሰባል:: የኢትዮጵያን ጉዳይ እንደሞተር ሆናቺሁ የምታንቀሳቅሱት ሰዎች ያኔ "ከፋኝ ኢትዮጵያ የጀግኖች ግንባርን" ከንቅናቄአቸውሁ መሐል አስገቡት ተብላቺሁ" ለ3 ወር ያህል ስትለመኑ በስድብ ላሰናበታቺሁዋቸው ወገኖቻቺሁ ይቅርታ ትጠይቁ ይሆን ወይስ አሁንም ያ አሮጋንስነትና ግትርነት እንደቀጠለ ነው:: ይህን ጥያቄ የምጠይቀው ለህብረቱ ሲቓቓም አዘጋጅ ለነበሩት የኮሚቴ ሰዎችና ሤትዮዋ ነው::

አመሰግናለሁ

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*

ቃኘው1
ከ(ሰሐሊን)

ዘማች wrote:ወገኔ ቆምጬው ያልከው ሁሉ ደርሶ ሰማነው:: ሌላ ምንም ምንም ምንም ምንም አልልም!.... ብቻ የኢትዮጵያ አምላክ ይህንን ቅን ወገናችንን ለዚህ ያበቃችውን አልማዝ ሰይፉ የተባለችውን የዘለኣለም ዓለም ጋለሞታ ይፋረዳት!.... ጭቡ ሠርታ ጭቡ እንዲሰራ (እንዳዳምና ሄዋን የኤደን ገነት ገድል ሁሉ) ስላደረገችው ምን ጊዜም የሕዝብ ደመኝነትዋን በጫንቃዋ ተሸክማ እንደተሸማቀቀች ትኖራታለች..... አዎን ፖለቲካ ለእስዋ እንጀራዋ ቲያትሯ ነውና ተጫወተችበት!... ፈነጨችበት!... የአኦሮሞን ሕዝብ እውነት ይዛ ወደ መራፌ ገደል አሽቆለቆለች.... ነፍስዋን አይማረው! :evil: :twisted: :twisted:

tank you
ቃኘው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Thu Oct 23, 2003 11:35 pm
Location: Man

አሁን የደረሰኝ ነው

Postby ይገርማል » Mon Oct 10, 2005 11:02 am

ሰላም ለሁላችሁም : በተልይም ቆምጬ ይህን እርእስ የከፈትከው :

እኔም በበኩሌ ያልኩት ነው ነገር ግን አሁን የደረሰኝ ከረዳት ፕሮፌሰር መራራ አካባቢ በጣም የሚታመኑ ሰወች እንዳሉኝ :

እኛ እዚህ እድር ለመግባት ፈልገን አይደለም ለመቆየትም አይደለም እዚህ የገባነው ወያኔ በስማችን አሰባስቦ ሊመዘግባቸው ያስቀመጣቸውን ካድሪወች ለማንኮላሸት ነው :
በእድሩ ውስጥ እንቆያለን የሚል አንድም ሀሳብ የለንም ይህንንም ከመሰሎቻችን ጋር ተመካክረንበታል ስለዚህ እውቅናቸንን ይዘን ያውላችሁ ብለን እንወጣለን ነው ያሉኝ :
የሚያመጣውን ጥቅምና ጉዳት ያው ወደፊት የምናየው ይሆናል :

ሰላሙን ላገራችንና ለድሀ ህዝባችን እመኛለሁ !!
ይገርማል
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 43
Joined: Thu Nov 13, 2003 12:10 pm

Re: አሁን የደረሰኝ ነው

Postby moa » Mon Oct 10, 2005 12:29 pm

ይገርማል wrote:ሰላም ለሁላችሁም : በተልይም ቆምጬ ይህን እርእስ የከፈትከው :

እኔም በበኩሌ ያልኩት ነው ነገር ግን አሁን የደረሰኝ ከረዳት ፕሮፌሰር መራራ አካባቢ በጣም የሚታመኑ ሰወች እንዳሉኝ :

እኛ እዚህ እድር ለመግባት ፈልገን አይደለም ለመቆየትም አይደለም እዚህ የገባነው ወያኔ በስማችን አሰባስቦ ሊመዘግባቸው ያስቀመጣቸውን ካድሪወች ለማንኮላሸት ነው :
:evil:

መቸም ልብና ኩላሊትን የሚመረምረው እግዚአብሄር ነው። ወንድሜ እኔም በዚህ ላይ ልለው የምፈልገው ነገር አለኝ። ኦብኮ ዶክተር መረራ አሜርካን በሄዱ ጊዜ ኩዴታ በናልማዝ ሰይፉ በኩል ተካሂዶበታል፡ያን ኩዴታ ደግሞ ወያኔ የአየር ሰአት እየሰጠ ለገልባጮቹ ምን ያህል እንዳመቻቸላቸው እናውቃለን፡

እነኚህ ገልባጮች ኦብኮ ከህብረቱ እንዲወጣ ጭምር ወያኔ በሰጣቸው የትግል ስትራቴጂ ጭምር በመታገዝ የኦሮሞን ህዝብ ትግል ለመቀጠል ቀድሞ ሲጨቁኑን ከነበሩት ነፍጠኖች ጋር መተጋገዝ የለብንም ስለዚህ ከዚያ ማእቀፍ ሥር ወጥተን እንታገላለን ሲሉ ከረመዋል።

ዶክተር መረራ በዚህን ፈታኝ ወቅት የሚገጥማቸው ትግል ምን እንደሚሆን ጠንቅቀን ካወቅን አንድም አልገባም ፓርላማ ማለትና ለገልባጮቹ እድል ሰጥቶ ከወያኔ ጋር እንዲዳሩ መፍቀድ፤ አሊያም ፓርላማ መግባትና ኦብኮን ከጠላፊዎች ማዳን በሚል የተገባ የጣር ትግል እንደሆነ ያስታውቃል፡

ከእንግዲህ ዶክተር መረራ እዚያ ፓርላማ ውስጥ ሆነው ለመታገል እርግጠኛ ነኝ ወኔው ቢኖራቸውም እንቅስቃሴአቸው ግን የተገደበ፤ በተለይ ውጭ ካሉ ኃይሎች ጋር ከእንግዲህ ወዲያ በምንም ሁኔታ ለመገናኘት ቢጥሩ ሊደርስባቸው የሚችለው የወያኔ በትር እንደሚለበልባቸው ማወቅ እኛም ማወቅ ይገባናል።

የዶክተር በየነ እንኳ ጴጥሮስ ያቺን ዶሮ የሚጮኽባት ሰአት ጉዳይ ናት! በየነ ያላቸውም ወንበር ይህን ያህል የሚያስፎክራቸው ስላልሆነ እሳቸውም ወርዳቸውንና ቁመታቸውን ለክተው ስላወቁት ከወያኔ ጉያ መወሸቃቸው ልስልጣን ፍርፋሬ እንጂ በአዋሳና በደቡብ ክልሎች ለተገደሉት ንጹሃን ደንታም እንደሌላቸው ያሳያል።

የሚያመጣውን ጥቅምና ጉዳት ያው ወደፊት የምናየው ይሆናል :

ሰላሙን ላገራችንና ለድሀ ህዝባችን እመኛለሁ !!
moa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 159
Joined: Tue May 10, 2005 7:44 pm
Location: ethiopia

ምን ስኞን አስጠበቃችሁ

Postby ወስን ጋላ » Mon Oct 10, 2005 2:04 pm

ያ የተሞካሽና የጀግኖች ጀግና ያላችሁት ዶ/ር ምራራ ብትላንትናው በ9.10.05 ከቀኑ 7.30 p.m ሲሆን ከዶ/ር በየነ ጴጥሮስ ጋር በመሆን አንገባም ሲሉና በድሀው በምስኪኑ ህዝብ ሲምሉና ሲያታልሉት ባሉበት አፍ ፓርላማ ግቢ በመግባት ወደ ፓርላማ እንደሚገቡ የተመዘገቡ ሲሆን በዛሬውም ለት በ10.10.05 ጠዋት መጀመርያ ለመግባት የተስለፉና የገቡ ሲሆን ስብሰባውም ላይ ባለው ፐሮግራም መስረት በሕገ መንግስቱ እንደሚመሩና ሲምሉም ሕገመንግስቴን ብለው እንደሆነ በፊርማችው አረጋግጠዋል

ካሁን በሆላ ምንም መቀባጠር የለም ከማሀላ በሆላ ታክቲክ ( ስልት) ማለት የለም ወደፊት ሂድ ነው

ቀጣዩን ማታ አክላለሁ ስላም
ወስን ጋላ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Mon Oct 18, 2004 11:08 pm
Location: ethiopia

ስማ አንተ በስባሳ ወያኔ..

Postby KOMCHE_AMBAW » Mon Oct 10, 2005 2:31 pm

ወሰን ኦሮሞ :!:
ስማ ዶ/ር በየነ ከነፃነት በፊት የኢትዮጲያን ህዝብ ልክ እንደ ጴጥሮስ ሶስት ጊዜ የከዳ... ካሀዲ..ዳግማዊ-መለስ ነው :!: ዶ/ር መራራ ግን ምን ያህል ሲያንጰረፕራችሁ እንደነበር እናንተም ታውቁታላችሁ..ገና ለገና የስርቆታችሁ ቆአት አልሞላ ቢል..
ታዲይ ምነው ድፍረቱ ካላችሁና በእውነት ህዝብ የሚወዳችሁ ከሆነ ለምን የተቃዋሚ ቢሮዎችን በጥድፊያ መዝጋት አስፈለገ...ለምንስ መፈንቅለ-ኦብኮ ተቀነባበረ...ለምንስ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎችን ማሰር ጀመራችሁ...ለምንስ እስከ ትላንትና ድረስ ልክ እንደ "ማፊያ" በመኪና በመከታተል..ዛቻና ማስጠንቀቂያ አስፈለገ :?: መልሱ አንድ ነው...ፈሪዎች...ቦቅቧቃዎች..ቀን ከለሊት በታንክና በመሳሪ ተማምናችሁ የምትጎአዙ የቀን ጅቦች ናችሁ :!: የሚገርምህ ነገር የትግሉ ምእራፍ ሁለት ተብሎ ተከፈተ እንጂ ገና አላለቀም...ያን ያህል ብዙ የሚያመፃድቅ ወይም የሚያስኮፍስ ምንም ነገር የለም...ጊዜያዊ ድል..እንደ ጠዋት ጤዛ ነው..የህዝብ ትግል ሞቅ እያለ ሲመጣ..እዛው ባለበት እርግፍ የሚል.. :!:
አገራችን በሳብ-ሰሀራ ካሉት አገሮች ብዙ ህዝብ ያላት ነች...ከውስጧም እንደ ጧፍ እየቀለጡ ህዝቦቿን ወደ ድል የሚመሩ ሀቀኛ የኢትዮጲ ልጆች ይፈጠራሉ...የወላድ አንጀት በድባብ ይሂድ..ጀግኖች ሞልተዋል..አትቸኩል.. :!:
I am only one, but still I am one. I cannot do everything, but still I can do something; and because I cannot do everything, I will not refuse to do something I can do

Edward Everett Hale
KOMCHE_AMBAW
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 229
Joined: Tue Feb 10, 2004 3:20 pm
Location: ethiopia

Re: ምን ስኞን አስጠበቃችሁ

Postby ሳም2 » Mon Oct 10, 2005 3:46 pm

ወስን ኦሮሞ wrote:ያ የተሞካሽና የጀግኖች ጀግና ያላችሁት ዶ/ር ምራራ ብትላንትናው በ9.10.05 ከቀኑ 7.30 p.m ሲሆን ከዶ/ር በየነ ጴጥሮስ ጋር በመሆን አንገባም ሲሉና በድሀው በምስኪኑ ህዝብ ሲምሉና ሲያታልሉት ባሉበት አፍ ፓርላማ ግቢ በመግባት ወደ ፓርላማ እንደሚገቡ የተመዘገቡ ሲሆን በዛሬውም ለት በ10.10.05 ጠዋት መጀመርያ ለመግባት የተስለፉና የገቡ ሲሆን ስብሰባውም ላይ ባለው ፐሮግራም መስረት በሕገ መንግስቱ እንደሚመሩና ሲምሉም ሕገመንግስቴን
ብለው እንደሆነ በፊርማችው አረጋግጠዋል

ካሁን በሆላ ምንም መቀባጠር የለም ከማሀላ በሆላ ታክቲክ ( ስልት) ማለት የለም ወደፊት ሂድ ነው

ቀጣዩን ማታ አክላለሁ ስላም
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

አገራችን ከእንግዲህ የምትፈልገው ሰላም ፍቅር አንድነት ነው እባካችሁ ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራምና ከእንግዲህ ለመጪው ይታሰብበት ቅንጅትም የያዘውን ወንበር ተቀብሎ ለህዝባችን ያለውን ፍቅርና የወደፊት የልማት እቅዱን የመረጠውንም ያልመረጠውንም በተቻለው ለማገልግል በተግባር ማሳየት ይኖርባቸዋል ለሚቀጥለው ምርጫ ዝግጅቱን ከአሁኑ ማድረግና በማሀላቸው ያለውን ልዩነት ከአሁኑ መቅጨት አለባቸው ክፍፍል እያላቸው አገር መምራት ቀርቶ ቀበሌ መምራት አይቻልም:ለዚህም ነው ተከፋፍለው የገቡት:ተስፋ አደርጋለሁኝ የተቀሩት ሊገቡ::
የገዢው ፓርቲም አስፈላጊውን ትብብር ማሳየት ይጠበቅበታል::የጠየቁትንም በቅንና ማስተናገድ አለበት::በተጨማሪ ፓርላማው የእርቅ ኮሚቴ መስርቶ ላለፉት አምስት ወራት በነበረው የጥላቻ ስሜቶችን ማብረድ ይኖርበታል:: ሰላም ለአገራችን::
test
ሳም2
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 5
Joined: Sat Aug 13, 2005 3:09 am
Location: ethiopia

Re: ወገኔ ዘማች!

Postby ዘማች » Mon Oct 10, 2005 4:29 pm

ሰላም ቃኘው..... ባያሌው እንዴት ከርመሀል?... በኔ በኩል ምን እንደምልህ አላውቅም:: ከወያኔ ካድሬዎች ጋር ታገር ቤት እስከ ዲያስፖራ መታገሉ አንዳንዴ የራስን እንዴትነት ሳያስረሳ እንዳልቀረ ግን ልደብቅህ አልፈልግም:. ለማንኛውም አልማዝ ሰይፉን እንደኪስ ቦርሳዬ ጠንቅቄ ነው የማውቃት:: ቅቅቅ :lol:

አዎን እነ ዶ/ር መረራ በትወና ሙያ ውስጥ ያላትን እውቅና ብቻ እንደ ዋቤ ይዘው አስጠግተዋት ነው እንዲህ በጠዋቱ ጉድ ያደረገቻቸው:: ለሱዋ ፖለቲካ ማለት ትወና, ትወና ማለት ደሞ ቢዝነስ ነው:: ይህንን ከሕዝብ ድርጅት, ከኢሰፓአኮ, ከኢሰፓ...ወዘተ... ግድሏ ጀምሮ የምናውቅ እናውቃታለን:: ሁሌም አንድ ትግል ከግቡ ሳይደርስ በየፌርማታው ላይ እየተንጠባጠበች የኖረች አለሌ ነች:: ሴትነቷን ሳይቀር የቢዝነስ ምንጯ አድርጋ የጀማላ መጫወቻ የነበረች ርካሽ ግልሰብ በመሆንዋ ያላወቁዋት ቢደነቁ አይደንቀኝም::

መረራ ግን የመጨረሻውንም የመጀመሪያውንም መታለል በሷ እንደቋጨ አልጠራጠርም:: "ጋዲዱኬ ላሊ ያጉርቤ..." ይላል ያገሬ ሰው... ጥላህን ጥላ የሚከተልህን.... እንደማለት ነው.: እናም ልጅ መረራ እውነትም "ናማ ናማ ማራሩ ናቲ ታኤ!...." :shock: :( :shock: በኦሮምኛ ቋንቋ "መረራ" ማለት የሚያሳዝን ማለት እንደሆነ ቃኘው የምታውቅ ይመስለኛል.::: ታዲያ እውነትም "ዶ/ር የሚያሳዝን - መረራ" መሆናቸው አያንስባቸውም:: ማንም ካራዴምቱ (መንገደኛ) ተጫውታባቸው ለዚህ ለእለተ ሰኞው የወያኔ ፓርላማ እጅ ንሳት አበቃቻቸው:: ያስዝናል!.... ግን ደሞ መረራ ከፓርላማው ማግስት የሚሠሩትን ሰርተው ተዓምር የሆነ ውጤትን ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንደሚያሳዩ አልጠራጠርም!.... :idea: ቸር ቆየኝ ወዳጄ!...

ዘማች አባዱላ
ካገር ፍቅር ግምባር

ቃኘው wrote:ሠላም ነህ ወይ! ወንድሜ ወ/ት: አልማዝ የተባለችው የኦብኮ ዋና ጸሐፊ ነበረች ከዚያም የሥራ አስኪያጁ አመራር ውስጥ ነበረች::

በአራት ኪሎው የአፈና ቲያትር ውስጥ ገባሁ ብላ የወያኔ አፋኞች ወሰዷት በማለት በዓለም ላይ ለ24 ሰዓት ተነዝቶ የነበረውን ወሬ ሰምተኸዋል በሚል እገምታለሁ:: በዚህ ሳይበር ላይ ውይይት አካሂደንበታል ከዝቡዎቹ ጋር::

በዚያ ሰዓት ዶክተር መረራ ጉዲና ዋሽንግተን ዲስ ውስጥ ነበሩ:: በአሁኑ ሰዓት ፓርቲያቸውንና ውክልናቸውንም ለምን ጥለው ውጪ ወጡ አስፈላጊያቸውን በውጪ ተወካዮቻቸው በኩል የደርሳቸው የለም ወይ በሚል ጥያቄ ተሰጥቶ ሳለ ብዙዎቹ መውጣት አለባቸው በሚል የተዳፋ መልስ ሰተው ነበር::

ከዚያ አንድን ሠራዊ ያለ አዛዥና ያለዕቅድ የሚመራ ይመስላል በሚል ወገኖች አመለካከታቸውን ሰተው ነበር:: ነገር ግን የሚሰማቸው አላገኙም:: ወይዘሪት አልማዝ ጎበዝ ታጋይ ነች:: አሁን ያለችበትን ሳይሆን ቀድሞ የፈጸመችውን ይዤ ነው ጎበዝ ነች ያልኳት:: ታዲያ አልማዝ ቀለበታቸውን አውልቀው ለወያኔው ጀባ ያሉት ለኦፒዲኦ የሠቷት እነማናቸው::

በአገር ላይ የግል ስሜት አኩራፊነት መታሰብ የለበትም ወይም ራስን ወደ ላይ ከመስቀል መሪና ተመሪዎች በጣም ተቀራርቦ ተዛዝኖ መሥራትን የሚጠይቅበት ወቅቱና ጊዜው ሲመጣ ያንን በስራ ማሳዬትንም ይጠይቃል::

ያተደርጎ ነበር ወይ በአብኮ አመራር አካባቢ:: ለምንድነው ወታደሩ ኮሎኔሉን ደብድቦ ከቢሯቸው አባሮ እሱ ተለጣፊ ኮንዶም ኦብኮን ሊመሰርት ያቀደው? ይህ ሁሉ የአመራር ጉድለት እንደአለበት እቆጥረዋለሁ::

በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ውስጥ አብኮን ነበር ስለ ሴቶች እኩልነት አድንቄ እጽፍ የነበረው ምክንያቱም ለረጅም አመት አልማዝን ዋና ጸሐፊ አድርጎ መርጦ ስለቆየች እንደመቀጠል ይሊቅ ማባረራቸው ለምንድነው:: በዲስፒሊን መልክ መቅጣት ይገባ ነበር::

ታፈንኩ ማለቷ ተጠለፍኩም ሊሆን ይችላል ስህተት በየአቅጣጫው ይታያል በአገራቺን ይህንና ሌሎቹን ንድፈ ሃሣቦችን በሚገባ አጠናቅረው ቢጓዙና ይቅር ባይ ቢሆኑ ኑሮ ይህ አሁን ደርሶ የምናስተውለውን ለመድረስ ባልቻለ ነበር:: ለማንኛውም ያለፈ ነገር ስለሆነ ባንጨነቅበት የተሻለ ነው::

የሚያሳዝነው የሚያስገርመው ግን ለዋሽንግተኑ ለምኑ ስብሰባ እየተባለ የጠፋው ገንዘብ ለኢትዮያ አማራጭ ትግል ቢውል ነበር 20 ብርጌድ ጦር ለ3 ዓመት ከነሙሉ ዝግጅቱ አድርጎ ሲያስተዳድር ይቆይ ነበር:: መቸስ ያአልሆነም ለወደፊቱስ ምን ይታሰባል:: የኢትዮጵያን ጉዳይ እንደሞተር ሆናቺሁ የምታንቀሳቅሱት ሰዎች ያኔ "ከፋኝ ኢትዮጵያ የጀግኖች ግንባርን" ከንቅናቄአቸውሁ መሐል አስገቡት ተብላቺሁ" ለ3 ወር ያህል ስትለመኑ በስድብ ላሰናበታቺሁዋቸው ወገኖቻቺሁ ይቅርታ ትጠይቁ ይሆን ወይስ አሁንም ያ አሮጋንስነትና ግትርነት እንደቀጠለ ነው:: ይህን ጥያቄ የምጠይቀው ለህብረቱ ሲቓቓም አዘጋጅ ለነበሩት የኮሚቴ ሰዎችና ሤትዮዋ ነው::

አመሰግናለሁ

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*

ቃኘው1
ከ(ሰሐሊን)

ዘማች wrote:ወገኔ ቆምጬው ያልከው ሁሉ ደርሶ ሰማነው:: ሌላ ምንም ምንም ምንም ምንም አልልም!.... ብቻ የኢትዮጵያ አምላክ ይህንን ቅን ወገናችንን ለዚህ ያበቃችውን አልማዝ ሰይፉ የተባለችውን የዘለኣለም ዓለም ጋለሞታ ይፋረዳት!.... ጭቡ ሠርታ ጭቡ እንዲሰራ (እንዳዳምና ሄዋን የኤደን ገነት ገድል ሁሉ) ስላደረገችው ምን ጊዜም የሕዝብ ደመኝነትዋን በጫንቃዋ ተሸክማ እንደተሸማቀቀች ትኖራታለች..... አዎን ፖለቲካ ለእስዋ እንጀራዋ ቲያትሯ ነውና ተጫወተችበት!... ፈነጨችበት!... የአኦሮሞን ሕዝብ እውነት ይዛ ወደ መራፌ ገደል አሽቆለቆለች.... ነፍስዋን አይማረው! :evil: :twisted: :twisted:

ለማንኛውም ቆምጨው ለወቅታዊ መረጃህ ጥብቅነትና ተዓማኒነት ምስጋናዬን እንዳደይ አበባ ተፊት ለፊትህ ነስንሼልሀለሁ:: ምስጉን ሁን የምዬ ልጅ!....

አክባሪህ
ዘማች
KOMCHE_AMBAW wrote:<<...Peter denied his Lord three times, and then the Lord looked upon him. That look of Jesus broke Peter's heart. The terrible sin that he had committed, the terrible failure that had come, and the depth into which he had fallen suddenly opened up before him. Then, "Peter went out and wept bitterly." (Luke 22:61, 62)

ከላይ ያስቀመጥኩት ከመፀሀፍ ቅዱስ በቀጥታ የተወሰደ ሲሆን ሁላችንም በፋሲካ በአል ወይም በትንሳኤ አካባቢ የምንሰማው ነው::ለማንና ለምን እንደተጠቀምኩበት ለዋርካ ታዳሚዎች ግልፅ ነው :!:

አሁንም ስጋቴ... አገባሻለሁ ያለሽ ላያገባሽ..ከባልሽ ሆድ አትባባሽ አይነት ሁኔታ እንዳይፈጠረ ነው:: ዶ/ር መራራ... እኔ በዚህ ርእስ መግቢያ ላይ እንዳስቀመጥኩት.. የድርጅታቸውን ህልውና ለመጠበቅ ሲሉ በሰላም መታገል እንደመረጡ ነው..ታዲያ አንቱ ከሚባሉት ስህተቶች በላይ እንኳን ለኢትዮጲያ ህዝብ ቀርቶ ወክየዋለሁ ለሚሉት የኦሮሞ ህዝብ ምን ሊፈይዱለት እንደሚችሉ ሳስብ እጅግ ባዶነት ይሰማኛል:: እኔ እንደዚህ ከተሰማኝ...እሳቸውን ምን ይሰማቸው ይሆን :?:

ባጠቃላይ ግን ህብረቱም ሆነ ቅንጅቱ የወሰዱትን አቋም አደንቃለሁ..ግልፅ ለማድረግ ያህል...ህብረቱ ላለመግባት ሰባት ለአምስት ድምፅሰጥቷል:: ሆኖም አለመታደል ሆነና..ከዲሞክራሲው ምርጫ በኋላ ያብዛኛውን ድምፅ ባለመቀበል የህብረቱ አካል ድርጅቶች ወደ ፓርላማ ሲገቡ..አጠገባቸው ብሆን የምጠይቃቸው ጥያቄ ቢኖር አንድና አንድ ብቻ ነበር..

በህብረቱ ውስጥ ባለው ነፃ ውይይትና ሙሉ ዲሞክራሲ.. በመግባትና..ባለመግባት ተወያይታችሁ ድምፅ ከተሰጠ በኋላ የአብዛኛውን ድምፅ ባለመቀበል..እና የግል ውሳኔ በመውሰድ ወደ ፓርላማ ከገባችሁ..እስካሁን ዲሞክራሲ ለህዝብ የምትሉን የቷን ዲሞክራሲ ይሆን :?:እውን ማን ይሙት ለዲሞክራሲ ነው የምትታገሉት :?: ለህዝብ ነፃነት ነው :?: ጌኛ የማይችለው ተስፋ ለህዝብ ሰጥታችሁ...እጃችን እስኪላጥ አጨብጭበን...እንደአምላካችን ስናመልካችሁ....ቱ...ቱ.. ታዘብኳችሁ :!: አዘንኩላችሁ :!: አፈርኩባችሁ :!: በቃኝ ፖለቲካ..ያልታደለች አገር..ያልታደለ ህዝብ... :!:

ግን..ግን...ደግሞ ሁልጊዜም ቢሆን የማርትን አባባሎች ተስፋ ይሰጡኛል..ድሮ አገርቤት ሆኜ ሳነበው እንደነበረው "ዴዜዴራታ" ማለት ነው..እስቲ ደግሞ ቅንጅትን ይባርክልን...

We must accept finite disappointment, but we must never lose infinite hope.
Martin Luther King Jr.
ዘማች
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 88
Joined: Wed Aug 18, 2004 7:02 pm
Location: ethiopia

Re: ሰላም ወንድም ቆምጫምባው

Postby KOMCHE_AMBAW » Mon Oct 10, 2005 5:50 pm

አንፌቃ እንደፃፈው

እንዳው ይቅርታ አድርግልኝና አንድ ጥያቄ እንጠይቅህ ፍቀድልኝ! ከብእህር ስምህ በመነሳት ወይም ጎንደሬ ካለበለዛም ጎጃሜ ወይም ወሎየ ትመስለኝ ነበር:: አሁን ግን ኦሮሞም መሰልከኝ:: ከመገረም እንጂ ያው ሁሉም ኢትዮጲያዊ ነው:: ምን ይመስልሀል?

:lol: :lol: :lol: ሰላም ወንድሜ አንፌቃ..አይዞን..ምንም ችግር የለውም..አንተም ግምትህ ልክ ነው...ከላይ ሀይ ላይትድ ያደረኩበት ሁሉ ትክክል ነው :lol: በተለይ የመጨረሻዋ :!:
I am only one, but still I am one. I cannot do everything, but still I can do something; and because I cannot do everything, I will not refuse to do something I can do

Edward Everett Hale
KOMCHE_AMBAW
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 229
Joined: Tue Feb 10, 2004 3:20 pm
Location: ethiopia

እውነትም መራራ

Postby መይሳው » Mon Oct 10, 2005 7:32 pm

ስም ባህሬን ይገልጻል ይሏል ይህ ነው::
በማሉለትና በተገዘቱለት ወገናቸው ደምና እንባ እየተንደረደሩ የግል ፍላጎትና ተራ ጥቅም አይናቸውን ጋርዷቸው ትናንትን መለስ ብለው የሚያዩበት ህሊናቸውን እየተፈታተኑ በሀገርና በወገን ላይ መራራ የሆነ ክህደት መፈጸሙ ታሪክ ይቅር የማይለው:ትውልድ የማይረሳውና የአንጀት ቁስል ሆኖ የሚቀር ግፍና በደል ነው የተፈጸመው:: ግዜ ባለፈበትና ከማንም የማስተዋል ችግር ከሌለበት
ፍጡር አስተሳሰብ ፈንቅሎ በማይወጣ ተራ የፖለቲካ ግርግር ጭፍሮቹን በሚፈለገው አቅጣጫና አቁዋም ዙሪያ አሰልፎና ከላይ እታች ዘላብዶ ከማይቀረው የትልም ጉዞው ተከታትሎ መዘፈቁ እይናችሁን ጨፍናችሁ ላሞኛችሁ አይነት መሰለ እንጂ ስንተዋወቅ አንተላለቅ መሆኑን ማን አጥቶት: እሄዳለው ማለት
እኖራለሁ ነው
ውሀውን ጨራሹ
ባለቤቱ ነው::ይላል ያገሬ ሰው
መይሳው
መይሳው
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 26
Joined: Thu Oct 23, 2003 11:12 am
Location: Germany

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests