የድርደሩ ደንቃራ የሆነው ማን ነው??

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የድርደሩ ደንቃራ የሆነው ማን ነው??

Postby ስደት1 » Sat Oct 08, 2005 10:15 pm

ሰላም አገር ወዳድ የሆናቹ ሁሉ::
ለበርካታ ሳምንታት ከሁሉንም ነገር ተቆጢቤ አልፎ አልፎም ፅሁፎቻቹሁን አነባለሁኝ:: ከመላ ጎደል ግን ከአንድ ዓመት በላይ በአንድ ርእስ ላይ እንደ ተቸከለ ቺካል ምንም መሻሻል የሌለበት ሁሌም ተደናቅረን ገደል እየገባን ነው:: የዚህዉም አንዱ ማስረጃ የአሁን ትልቅ የፖለቲካ ድርጆቶታችችን ካለፈው ተምረው ተደጋግፈው እንደምስራት ምንም መሻሻል የሌለበት አንድ አቃም ይዘው ስብሰባዎችን ሲያቃርጡ እየሰማን ነው:: እና ችግሩ ከይት ነው?

ኣንዳንደቻችን ከዚህ ራሳችን እንዳገለልን እና በተወሰነ መልኩም ዋርካ ኣዛጋጆች ፍትህ እየጠፋ መሆኑን ለመግለፅ እፈልገላሁኝ:: የአንድ ፖለቲካ ደጋፊዎች ከግልሰቦች አልፈው ሕዝብን የሚያክልን ሲሰደቡ ምንም ሳይባሉ በተቃራኒው ግን ለነዚህ ሰዎች ለሚፅፉ ተቀራና ሀሳብ ግን ከዋርካ እንደተሰረዙ አጫውቶውኛል:: ይህ በኔ እምነት ትክክል አደለም::


ወደ ርእሱ ልመለስ እና የውይይቱ ደንቃራ ማን ነው :?: :?: :?: :?:
በመስከረም 24 ሶስቱም ድርጂቶች ብ8 ኣጀንዳዎች ተስማምተናል ብለው ነበር:: አሁን ምን ተፈጥረ :?: :?: መጀመሪያ የተስማሙበትን ከግቡ አድርሰው ሌላ ተጨማሪ አጀንዳ ሊቀርብ አይችልምን :?: :?:
አይቻልም ከተባለ ለምን ወዲዚያ ስምምነት ደረሱስ? ወይስ ከኃላ የሆነ ጊፊት ኣለ :?: :?:
ተስማምቶ እንደዚህ ያለ ኃላ የሚቀርብ ቅድመ ሁኔታ ምን ችግር እንደሚፈጥር በሰኔው የማጣራት ሁኔታ አይተናል:: ደንቃራ መሆን ምን እንደሚያመጣ ከኝ በላይ ስቃይን ያየ ሕዝቦች ቢኖሩ አንዱ እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን:: እስከመቼ ግን ነው በደንቃራ ኃሳባችን የምንቐቀጥለው::

የናንተው ስደት1
ከስደት ሀገር::
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

የድርደሩ ደንቃራ የሆነው ማን ነው??

Postby ስደት1 » Sat Oct 08, 2005 10:21 pm

የቅንጂት ምክር ቤት ድርደሩን በ8 ኣጀንዳ እንዲቀጥል የሚፈልግ ይመስላል::
http://www.waltainfo.com/AmNews/1998/Me ... Eftin2.pdf
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

Postby abaa » Sun Oct 09, 2005 5:23 am

የውይይቱ ደንቃራ ማነው ለሚለው ? መልሱም ይሄ ነው

Image
abaa
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Thu Oct 14, 2004 7:22 pm
Location: united states


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 3 guests