Current political, socio-economic and human rights issues.
Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬
by ባና » Sun Oct 09, 2005 1:11 am
በአዲስ አበባ ንጽሁዋንን በጠራራ ጸሀይ የጨፈጨፈው አጋዚ ክ/ጦር ታዛዥ አንጋቾች መለስና በረከት የሙዋቾችን ቁጥር ቀንሰውብናልና ትክክለኛው ቁጥር ታርሞ ይነገርልን በማለት ሰልፍ ማድረጋቸው የቅርብ ምንጮች ገልጸዋል
-
ባና
- ጀማሪ ኮትኳች

-
- Posts: 51
- Joined: Fri Apr 01, 2005 7:58 am
- Location: united states
by አቡዬ » Sun Oct 09, 2005 8:58 am
አያደርጉም አይባልም እነኚህ ሰው መሰል አውሬዎች
ለነገሩ የተጻፈው ጽሁፍ የምጸት ሳቅ እንድስቅ ነው ያደረገኝ ማሽላ እያረረ ይስቃል አይደል ነገሩ
-
አቡዬ
- ኮትኳች

-
- Posts: 240
- Joined: Tue Jan 06, 2004 6:17 pm
- Location: united states
by መጽናናት » Sun Oct 09, 2005 10:18 pm
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ይህንን ሳይ በጣም ነው ያሳከኝ እነሱ ገና የሳቱትንም ይቆጠር ሳይሉ ይቀራል :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
-
መጽናናት
- ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1133
- Joined: Fri Aug 20, 2004 10:24 pm
- Location: united states
-
by ጦቢያ » Mon Oct 10, 2005 4:38 am
....................
-
ጦቢያ
- አዲስ

-
- Posts: 12
- Joined: Sat Mar 05, 2005 3:50 am
- Location: united states
Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 7 guests