ለብርቅየው ቴዲ አፍሮ ይድረስልን

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ክብር...ክብር....ክብር...

Postby አለክስ » Mon Oct 10, 2005 9:45 pm

በቃ wrote:ስማ ወንድሜ ሞልጨው... ይህ እኮ የክብር ጉዳይ ነው:: ቴዲ ያለው ሌላ አገር: እንዲዘፍን የተጠራው ወደ ሌላ አገር:: እሱ በማን እንደተጋበዘ ቢያውቅ ኖሮ ስምምነት አያደርግም ነበር:: የጋባዡ አካል ማን እንደሆነና ለማን እንደቆመ ሁኔታውን የሚያውቁት በጋሃድ በማውጣታቸው ሊመሰገኑ ይገባቸዋል እንጂ ነውር አይደለም::ክብር ክብር ክብር...ምንድነው አስሬ ክብር የምትሉት? ይህኮ የእንጀራ ጉዳይ ነው::ቴዎድሮስ ማለት አንድ በወጣትነት እድሜው ታዋቂነት ያገኘ ተራ ሰው ረንጂ ታቦት አይደለም::ይህ ስል ግን ማንም ቢሆን ማን ክብር አያስፈልገውም እያልኩ አይደለም::

ቆይ ግን "ያስተሰርያል"ስለዘፈነ በቃ እንደእናንተ አስተሳሰብ "ቅንጅት" ሆነ ማለት ነው?ልጁ ሁሉም እንደሚያውቀው ፖለቲከኛ ሳይሆን አርቲስት ነው::መተዳደሪያው ሙዚቃ ስለሆነ በየቦታውና ወዳጅና ጠላት ባለበት ሁሉ የሙዚቃ ኮንሰርት ማዘጋጀቱ ለእናንተ ራስ ምታት ሊሆን አይገባም::

በቃ ሁሉም ነገር አነሰም በዛም በግድ እጁን ጠምዝዛችሁ ወደ ፖለቲካ በማደባለቅ ራሳችሁ እንደ ፖለቲከኛ መቁጠራችሁ ነው::

በሰው "ቢዝነስ" ጣልቃ ባትገቡ የተሻለ ይሆናል::

አመሰግናለሁ
እባካችሁ እንደማመጥ….“ሃሳብን በሃሳብ መግደል ይቻላል፡ሃሳቡ የተሽከመው ሰው መግደል ግን አያስፈልግም”
አለክስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 23
Joined: Tue Jan 06, 2004 10:31 am
Location: united states

ዘ ይትገረም ሻቸመኔ አሉ አለቃ

Postby kebi » Mon Oct 10, 2005 10:39 pm

በቃ የኖርወይ ጉዳይ እንዲህ ሆኖ ቀረ? ጉድ ነው
ቴዲ ዘፈን ዘፈነ ዘፈኑ ሁሉንም ነው የሚያሳስበው እንጅ ማንንም አይደግፍም ስለዚህ ቴዲ በትክክል የዜግነቱን የተወጣ ልጅ ነው :: ወያኔ በራሱ አንድ አንባገነን መንግስት ነው ይህ ሳይታለም የተፈታ ነው
ለዚህም ማስረጃው ኖርወይ ላይ በነበረብት ጊዜ ከብዙ ማህበረሰብ ክኖርወይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጭምር ተነግሮታል በቃ በተረፈ ቴዲ ቅንጅት አይድለም ወያኔ ግን መሆን በጭራሽ የሚፈልግ አይደልም ቴዲ አንድ አርቲስት ነው ትክክል ግን በትክክል የዜግንት ግዴታውን የተወጣ ውድ ኢትዮጵያዊ ቢኖር ቴዲ አፍሮ ስለመሆኑ ምንም አይጠራጥርም በርግጥ የተባለችው ግለሰብ የወያኔ አሽቃባጭ ናት ግን ቴዲ በመምጣቱ እና በመዝፈኑ ሁላችንም መደሰት ይገባናል ስለዚህ እናንተ እንዲህ መበላላታጩ ለምንድን ነው በቃ እንዲህ ሆኖ ቀረ የናንተ ነገር አይ ኖርወይ ኖ ወይ ናጩ በቃ ለማንኛውም ቴዲ ዩ ዌል ካም እንቀበልሀለን ለማንኛውም ግን ጠንቀቅ ማልት ጥሩ ነው ሰው የሚያውቀው ነገር ከሌለ አይወራም እና?
kebi
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 95
Joined: Mon Feb 14, 2005 6:29 am
Location: sweden

Postby የሰውልጅ » Tue Oct 11, 2005 12:10 pm

ነገሩ " ዕየሳቁ ስራ እንጂ ኣትብላ ነውና በሙያችሁ ለምትኖሩ ሰዎች እንዲህ አይነቱ አሉባልታ ምናችሁ እንዳልሆነ የሚገባችሁ የመስለኛል: ከዚህበተረፈ ግን ሳይዘፈን እስክስታ ወራጅም እንዳለ አይዘነጋም
ከትግራይ ከሆነ ወያኔ ካማራ ከሆነ ቅንጅት ኦሮሞ ከሆነ OLF....... የ16ኛው ክፍለዘመን ቅሬት የወረሱት/ያለቀተው ቢሆኑ የሆናል.
የሰውልጅ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 5
Joined: Mon Oct 10, 2005 12:46 pm
Location: ethiopia

እረ ዝም በሉ

Postby EMEBET KITO » Thu Oct 13, 2005 1:07 pm

በናታችሁ ምን አጥፍቸ ነው እንዲህ የምትወርዱብኝ እነኮ ምንም አይነት ተቃውሞ ኢትዮጵያውያን ላይ የለኝም ደግሞም እንደናንተ አልተላችሁም በዘር ከጥቅላይ ሚንስትራችን ጋ አንድ ስለሆንን ብቻ እንደዚህ? ወይነ! አሁንስ አበዛችሁት:: :cry:
ደግሞ ደግሞ በቂጤና በቢዝነሤ ገባችሁ? አሁንስ የፈለገውን በሉኝ እንጂ በናንተ አስተሳሰብ እኒ ባገኜሁት ቀዳዳ በመተቀም አዎ ገንዘባችሁን ከኪሳችሁ መውሰዼን አላቆም ሙዚቃውን ከፈለጋችሁ ግቡ ካልፈለጋችሁ እንጥሮጥሥ ውረዱ እኒ እንደሆንኩ የራሤ የሆኑ ደንበኖች አሉኝ. የመግቢያ ዋጋው ደግሞ ከ 400 እስከ 500 KR ስለሚሆን የምከስር እንዳይመስላችሁ ደግሞ ገንዘብ ትወዳለች የምትሉት እናንተ አትወዱም? እናንተ እንዳሰባችሁት ለህዋሀት ሳይሆን እንደማንኝውም ሰው ለራሤ ጥቅም ነው:: መስራት ከቻላችሁ እንደኜ ሥሩ ካልቻላችሁ ደግሞ ይህን ዱልዱም ምላሳችሁን ቁዋጥራችሁ የጉልበት ስራችሁን ብቻ ታገሉ ደደቦች!
EMEBET KITO
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Wed Oct 12, 2005 7:07 pm
Location: norway

Re: እረ ዝም በሉ

Postby ላሊበላ4 » Thu Oct 13, 2005 1:35 pm

ኢመቤት ቂጦ!
ቂጥሽ ይውጣና ብዙ ህዝብ የሚያነበው ላይ ቂጦ ተብሎ አይጻፍም በስም ደራጃ ለስድብ ያስኬዳል:: ለመሆኑ ቂጥ ብቻ ነው ያሸከመሽ ወይስ አስተሳሰብም ጭምር?

ታስደንቂያለሽ ያንቺን ያህል የሚያስብ የልለ መስሎሻል:: አዎ ከ14 ዓመት በፊት እንደዚህ ተዝናንተሽ ወገኖቺሽን ባሽሙርና በቀጥታ እየተዝናናሽ አትጽፊም ነበር የግዜ ጉዳይ ሰማይ አውጥቶሻል:: ጸሐይዋ ግን ዘወትር ተመሳሳይ እንዳትሆን አትዘንጊው አንድ ቀን እንዲሁም ካንቺ ጀምሮ ቂጥሽን የሚያልሽ አዳዲስ ሰው ስታገኝ ሲያዩሽ ደስ እንደሚልሽ ሁሉ ዓለም ወረተኛ ነች በወረቷም መሰረት ከመለስ ዜናዊ ይልቅ ሌላ አዲስ አሳቢና አስተሳሰብ ያለውን የምትፈልግ ይመስለኛል ዛሬ የምጸድቢያቸው የነገው የኢትዮጵያ አስተዳዳሪዎች ይሆናሉ::

ታዲያ አንቺም አገር ቤት እየሰራሽ ያለሺውን ቦንጎሎሺን ሜዳላይ ለወደቁት እንዲሰጣቸው ይሆናል ያደርጋሉም ያን ጊዜስ ምን ብለሽ ልትጽፊባቸው ትቺያለሽ?

ሰላም ሁኚልኝ ቂጦ ኢመቤት

ላሊበላ4


EMEBET KITO wrote:በናታችሁ ምን አጥፍቸ ነው እንዲህ የምትወርዱብኝ እነኮ ምንም አይነት ተቃውሞ ኢትዮጵያውያን ላይ የለኝም ደግሞም እንደናንተ አልተላችሁም በዘር ከጥቅላይ ሚንስትራችን ጋ አንድ ስለሆንን ብቻ እንደዚህ? ወይነ! አሁንስ አበዛችሁት:: :cry:
ደግሞ ደግሞ በቂጤና በቢዝነሤ ገባችሁ? አሁንስ የፈለገውን በሉኝ እንጂ በናንተ አስተሳሰብ እኒ ባገኜሁት ቀዳዳ በመተቀም አዎ ገንዘባችሁን ከኪሳችሁ መውሰዼን አላቆም ሙዚቃውን ከፈለጋችሁ ግቡ ካልፈለጋችሁ እንጥሮጥሥ ውረዱ እኒ እንደሆንኩ የራሤ የሆኑ ደንበኖች አሉኝ. የመግቢያ ዋጋው ደግሞ ከ 400 እስከ 500 KR ስለሚሆን የምከስር እንዳይመስላችሁ ደግሞ ገንዘብ ትወዳለች የምትሉት እናንተ አትወዱም? እናንተ እንዳሰባችሁት ለህዋሀት ሳይሆን እንደማንኝውም ሰው ለራሤ ጥቅም ነው:: መስራት ከቻላችሁ እንደኜ ሥሩ ካልቻላችሁ ደግሞ ይህን ዱልዱም ምላሳችሁን ቁዋጥራችሁ የጉልበት ስራችሁን ብቻ ታገሉ ደደቦች!
ላሊበላ4
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 201
Joined: Fri Dec 24, 2004 8:47 pm
Location: united states

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests