የቅንጅት Web Sites ምነው በዙ ???

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የቅንጅት Web Sites ምነው በዙ ???

Postby የዘመኑ ልሳን » Sun Oct 09, 2005 6:36 pm

ዛሬ ከተለመደው እርዕስ ወጣ ብዬ ጥያቄ ላንሳና እናንተም የምትሉትን በሉ::

ሰሞኑን የተለያዩ web Site ስመለከት የሰሞኑ የቅንጅት Web site መበራከት በዚህ ከቀጠለ ሪከርድ ሳይሰብሩ አይቀርም እላለሁ::እኔ ብዙ Web site ቅንጅት መኖሩ ከተለያየ Site ብዙ ኢንፎርሜሽን ለማግኝት ስለሚረዳ ጉዳቱ አይታየኝም::

ሳይቶቹን የሚያቀናጅ አካል ቅንጅት እንዳለሁ እግምታለሁ:: የኔ ጥያቄ ብዛታቸው ላይ ብቻ ሳይሆን ለምን ይዘታቸው እና በየሰዐቱ update ማድረጉ ላይ አይተኮርም::እኔ ከ wib site ላይ ከቅንጅት መግለጫ ሌላ በወቅቱ ሌሎች ዜናዎችና ጠቃሚ መረጃዎች በወቅቱ Update ሲደረጉ አላይም::እስቲ ሞያው ያላችሁ ሰዎች የሚመለከታቸውን በዚህ ረገድ ብትረዳቸው::

የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

Re: የቅንጅት Web Sites ምነው በዙ ???

Postby ጌንዶ » Mon Oct 10, 2005 1:14 am

Dear you have raised a nice question. Kinijit has only one official website which is under constraction. The rest are simply a play site of an individual supporter of former Kestedemena. It will be deleted soon. Take as an official website of Kinijit only Http://www.Kinijit.Org. The rest are not in any way represent Kinijit.

wish you a nice time.

የዘመኑ ልሳን wrote:ዛሬ ከተለመደው እርዕስ ወጣ ብዬ ጥያቄ ላንሳና እናንተም የምትሉትን በሉ::

ሰሞኑን የተለያዩ web Site ስመለከት የሰሞኑ የቅንጅት Web site መበራከት በዚህ ከቀጠለ ሪከርድ ሳይሰብሩ አይቀርም እላለሁ::እኔ ብዙ Web site ቅንጅት መኖሩ ከተለያየ Site ብዙ ኢንፎርሜሽን ለማግኝት ስለሚረዳ ጉዳቱ አይታየኝም::

ሳይቶቹን የሚያቀናጅ አካል ቅንጅት እንዳለሁ እግምታለሁ:: የኔ ጥያቄ ብዛታቸው ላይ ብቻ ሳይሆን ለምን ይዘታቸው እና በየሰዐቱ update ማድረጉ ላይ አይተኮርም::እኔ ከ wib site ላይ ከቅንጅት መግለጫ ሌላ በወቅቱ ሌሎች ዜናዎችና ጠቃሚ መረጃዎች በወቅቱ Update ሲደረጉ አላይም::እስቲ ሞያው ያላችሁ ሰዎች የሚመለከታቸውን በዚህ ረገድ ብትረዳቸው::

ጌንዶ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 7
Joined: Fri Dec 31, 2004 11:03 pm
Location: united states

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests