የቅንጅት ምክር ቤት 8 ቅድመ ሁኔታዎች ካልተማሉ ፓርላማ እንደማይገቡ አስታወቁ::

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የቅንጅት ምክር ቤት 8 ቅድመ ሁኔታዎች ካልተማሉ ፓርላማ እንደማይገቡ አስታወቁ::

Postby የዘመኑ ልሳን » Sun Oct 09, 2005 6:52 pm

ሁላችንም ስጋት ውስጥ ከቶን የነበረው የቅንጅት ፓርላማ ይግባ አይግባ የቅንጅት ምክር ቤት ውይይት ወያኔ ቅንጅት ያስቀመጣቸውን 8 ቅድመ ሁኔታዎች ካላማላ ፓርላማ አንገባም ብለው በአንድነት መወሰናቸው ለሁላችንም ትልቅ እረፍት ይሆናል::ዋናው ነገር የህዝብን ድምጽ ሳያስቀሙ ጥበብ በተሞላበት ሁኔታ ለሚቀጥለው ትግል እራሳቸውን ዝግጁ ማድረጋቸው ነው::

ER, 1:32 PM The CUD Council meeting has just ended. The Council has unanimously agreed to present an 8-point preconditions to the Meles regime, and if the preconditions are accepted, CUD will enter parliament, if not CUD will not enter parliament.CUD top leaders, Ato Hailu Shawel, Wzr Birtukan Mideksa, Ato Lidetu Ayalew and Ato Muluneh Eyuel, announced the Council's decision to the press a few minutes ago...http://ethiopianreview.homestead.com/
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

Postby አባዊርቱ » Sun Oct 09, 2005 7:08 pm

ኡፈይይይይይይይይይይይይይይይ!

ተመሰጌን አምላኬ!!!!

ምነው ትንሽ ቀደም ባልክልኝ ኑሮ, ሁለት ታይለኖል ገብቶ ጉበቴን አይልጠውም ነበር:)

ቸር ወሬ ያሰማህ!

የዶ/ር ያእቆብንም እንግልት አየሁት...በዚያው ሳይት...አይ ወያኔ!
አባዊርቱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 800
Joined: Mon Feb 23, 2004 4:11 am

Postby shebe » Sun Oct 09, 2005 7:09 pm

Long Live Ethiopia, this has been the political eureka moment for ethiopia and it's peace loving (yet for so many years denied.)I hope the woyane heed the woes of the Ethiopian People and spare themselves a shameful overthrow.
Ethiopia tikdem
yal minm dem
shebe
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Sun Oct 09, 2005 4:13 pm
Location: ethiopia

አለስሜን ግባ ....

Postby ወስን ጋላ » Sun Oct 09, 2005 7:11 pm

ዋናዎቹ ለመግባት ዛሬኮ ተመዘገቡ ታድያ ይህን ስልህ ስጋትህ እንዲጨምር ብቻ ሳይሆን መርዶም ጭምር ነው ዶ/ር በየነና ዶ/ር መራራ ገቡ ምን ትሆን አሁን አደብ ግዛ ገመድ ላንገትህ እንዳተመኝ አደራ ዋራካ ታላቅ የዘመኑን ቦዘኔታጣለችና
ወስን ጋላ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Mon Oct 18, 2004 11:08 pm
Location: ethiopia

Re: የቅንጅት ምክር ቤት 8 ቅድመ ሁኔታዎች ካልተማሉ ፓርላማ እንደማይገቡ አስታወቁ::

Postby SAY-NO-TO-HATRED » Sun Oct 09, 2005 7:24 pm

ውድ:የዘመኑ:ልሳን:shebe እና:አባዊርቱ:እንኩዋን:አምላክ:ለተሻለ:ዜና:አበቃን::እኔም:ዜናውን:
አነበብኩት::ደስም:አለኝ:እጅጉን::ሁሌ:የምመካበትን:አምላኬንም:
እጅጉን:አመሰገንሁት::
ውድ:አባዊርቱ:አዬ:የታይለኖሉ:ነገርማ:እንዳው:ዝም:ነው:ሰሞኑን:
እስቲ:አሁን:ትንሽ:አረፍ:እንበል:ተመስገን:ነው::

ያድሀ:ሕዝብ:ዛሬ:ያዝን:ይሆናል:በማለት:እንቅልፍም:ሳይወስደኝ:ነው:
ያደረው::ተመስጌን:አምላኬ:የድሆች:አምላክ::ከ8ንቱ:አንዱ:ቅድመ:ሁኔታ:
በተጭበረበሩት:299 ወረዳዎች:ድጋሜ:ይሁን:የሚለው:ይሆን:ይሆን? እስቲ:በትእግስት:እንጠብቅ::ለዚህስ:ትእግስት:አናጣም::

ለማንኛውም:አገርና:ሕዝብ:ወዳድ:ኢትዮጲያውያን:ሁሉ:በያላችሁበት:
እንኩዋን:ደስ:አለን:::


አምላክ:አሁንም:ወደዘለቄታው:ድል:ይምራን!
ድሀው:ሕዝባችንና:አገራችንን:ይጠብቅልን!!

አክባሪያችሁ:

እምቢ:ለጥላቻ:

ነኝ
WE ARE NOW AMBASSADORS FOR OUR BELOVED COUNTRY AND ONE DAY WE WILL BE CITIZENS IN ETHIOPIA, ONCE AGAIN!!
SAY-NO-TO-HATRED
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1354
Joined: Sat Mar 12, 2005 8:29 pm
Location: united states

የሕዝብ ድምጽ የሕዝብ ነው....

Postby ዘማች » Sun Oct 09, 2005 7:27 pm

ተመስገን አለ ኤታማዦር ሹሙ አባዊርቱ!.... :D እውነቱን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!.... እንኳን ይህን እፎይታ ለዚያ የመከራ ገፈት ቀማሽ ለሆነ ሕዝባችን ቅንጅቶች የሰጡልን........ :D :D :D

ግማሽ ተላጭቶ ግማሽ ተቀብቶ አይሆንምና እንኳንም ለሕዝቡም ለኛም እፎይታን የሰጡን................

ዘማች
ዘማች
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 88
Joined: Wed Aug 18, 2004 7:02 pm
Location: ethiopia

Re: የቅንጅት ምክር ቤት 8 ቅድመ ሁኔታዎች ካልተማሉ ፓርላማ እንደማይገቡ አስታወቁ::

Postby ጌታ » Sun Oct 09, 2005 7:29 pm

SAY-NO-TO-HATRED wrote:
ከ8ንቱ:አንዱ:ቅድመ:ሁኔታ:
በተጭበረበሩት:299 ወረዳዎች:ድጋሜ:ይሁን:የሚለው:ይሆን:ይሆን?


SAY-NO

ካልተስማሙባቸው ቅድመሁኔታዎች ሁለቱን እነሆ

Code: Select all
የቅንጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከስምንቱ አጀንዳዎች ሌላ ለኢህአዴግ ይቅረብ ሲል የተስማምበት ሦስት አጀንዳ «ሰኔ 1/1997 ዓ/ም ስለሞቱት ዘጐች የሚያጣር ኮሚቴ ይቋቋም፤ ምርጫ በተጭበረባቸው 299 የምርጫ ክልሎች እንዲጣራ ከኢህአዴግ ጋር መደራደር፤ እነዚህ ሁለት አጀንዳዎችና ሌሎቹን ስምንት አጀንዳዎች ለማስፈጸም የሚያስችል የጋር ኮሚሽን ይቋቋም» የሚሉ ናቸው

እነዚህ ሦስት አጀንዳዎች በኢህአዴግ በኩል ፍጹም ተቀባይነት ባለማግኘታቸው የቅንጅት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከትናንት በስቲያ ሰፊ ውይይት ካደረገ በኋላ ሦስቱን አጀንዳዎች ኢህአዴግ የማይቀበል ከሆነ ድርድሩ እንዲቆም ያሳልፈውን ውሳኔ ትናንት በ8 ሰዓት ለኢህአዴግ ተደራዳሪዎች አስታውቋል።

ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

እንኳን ደስ አለን...

Postby KOMCHE_AMBAW » Sun Oct 09, 2005 7:34 pm

ፈረንጆች እንደሚሉት...I have good news and a bad news, which one do you like to hear first?...አዎን እኔ እንኳን በለተ ሰንበት ቀርቶ ባዘቦቱም ቀን ቢሆን ጥሩ ዜና ነው መጀመሪያ መስማት የምፈልገው...ማን ያውቃል በትንሽ ማይክሮ ሰኮንድ ውስጥ ተአምር ሊፈጠር ይችላል ከሚል እምነት ነው...ቸር ወሬ ያሰማን :!:

ቆምጨ
I am only one, but still I am one. I cannot do everything, but still I can do something; and because I cannot do everything, I will not refuse to do something I can do

Edward Everett Hale
KOMCHE_AMBAW
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 229
Joined: Tue Feb 10, 2004 3:20 pm
Location: ethiopia

Re: አለስሜን ግባ ....

Postby moa » Sun Oct 09, 2005 7:36 pm

ወስን ኦሮሞ wrote:ዋናዎቹ ለመግባት ዛሬኮ ተመዘገቡ ታድያ ይህን ስልህ ስጋትህ እንዲጨምር ብቻ ሳይሆን መርዶም ጭምር ነው ዶ/ር በየነና ዶ/ር መራራ ገቡ ምን ትሆን አሁን አደብ ግዛ ገመድ ላንገትህ እንዳተመኝ አደራ ዋራካ ታላቅ የዘመኑን ቦዘኔታጣለችና


ጆሌ ወሰን ኦሮሞ!

ምንም ችግር የለው! ምርጫቸው ከሆነ! ውጤቱ በኌላ
ይታያል፡ በቅንጅቱ በኩል ግን ለዚህ በመብቃታቸው ሰሞኑን ሲታሽ የከረመው ጨጓራችን ሰላም ያድራል።
እጅግ በጣም የሚገርመው ይህን ያህል ጨጓራችንን ሲያሳምሙት የከረሙት ወጣት የቅንጅት አባላት እንደነበሩ በዛሬው እለት ለስሚ የቀረበው የትንሳኤ ሬድዮ አበሰረን።

ከልምድ ማነስ ይሁን አዲስ ኮብራ ለመንዳት አዛውንቶቻችን የሆኑትን በእድሜና በእውቀት የዳበሩትን አዛውንቶች ከ50 በላይና ከ50 በታች በሚል ከፋፍለው ሲሟገቱ እንደከረሙ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ገልጥጠው አወጡት፡

ያሳዝናል ያልገመትናቸው ወጣቶች ለወያኔ ተመቻችተው ጋልብብን ሲሉት! ከእንግዲህ ፈረሱም ሜዳውም ግልጽ ስለሆነ ማን በክብሩ ተከብሮ እንደሚቀጥል ማን ደግሞ በመለሰ ዜናዊ ምላስ እንደመዠለጥ ወሰን ጋላው በቅርብ ታያለህ፡
moa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 159
Joined: Tue May 10, 2005 7:44 pm
Location: ethiopia

Re: እንኳን ደስ አለን...

Postby አባዊርቱ » Sun Oct 09, 2005 7:49 pm

KOMCHE_AMBAW wrote:ፈረንጆች እንደሚሉት...I have good news and a bad news, which one do you like to hear first?...አዎን እኔ እንኳን በለተ ሰንበት ቀርቶ ባዘቦቱም ቀን ቢሆን ጥሩ ዜና ነው መጀመሪያ መስማት የምፈልገው...ማን ያውቃል በትንሽ ማይክሮ ሰኮንድ ውስጥ ተአምር ሊፈጠር ይችላል ከሚል እምነት ነው...ቸር ወሬ ያሰማን :!:

ቆምጨ

=========================

...The suspense is killing me man; what is the bad news? If you are alluding to what I suspect to be the mother of all bad news, please keep it to yourself...Otherwise, spit it out!

Regards,

E'tat Major AbaWirtu
አባዊርቱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 800
Joined: Mon Feb 23, 2004 4:11 am

Postby ኣግኣዚ » Sun Oct 09, 2005 8:07 pm

ቅንጅት ምንጅትጅት ገባ አልገባ.......በነገው እለት አዲስ መንግስት ከመመስረት የሚያስቆመው ምድራዊ ተአምር የለም::

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
ኣግኣዚ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Sun Jul 03, 2005 10:40 pm
Location: ethiopia

Re: እንኳን ደስ አለን...

Postby KOMCHE_AMBAW » Sun Oct 09, 2005 8:13 pm

ሰላም አባዊርቱ..

የተቆጣህ መሰለኝ...በተለይ አንተንና ጥቂት እዚህ ዋርካ ላይ የማውቃችሁን ወንድሞች እንኳን ማስቀየም ቀርቶ ትንሽም ቅር እንዲላችሁ አልፈልግም...

ካለፈው አንድ ሰአት በፊት ጀምሮ ብዙ ዜናዎች እየሰማሁ ነው..ሆኖም ለማረጋገጥ ስልክ በመደዋወል እየሞከርኩ ነው..

በነፃነት ሬዲዮ ዛሬ በተላለፈው...ሰበር ዜና ብለው "የቅንጅቱን ቸር ወሬ ሲያሰሙን...ባንፃሩ ደግሞ ዶ/ር መራራና ዶ/ር በየነ ለመግባት እንደወሰኑ ሰምተው ይህንኑ ወሬ ከነሱ ለማረጋገጥ የስልክ ሙከራ አድርገው ሳይሳካ ቀርቷል...የኔም እንደዚያው :!:

ያም ሆነ ይህ..የቅንጅቱን አቋም አድንቂያለሁ..በመላ የስራስኪያጅ ኮሚቴው በተለይም በኢንጅነር ሀይሉ ሻውል የተደረገው "በአንድ-ድምፅ" ውሳኔ ማሰለፍን ልዩ በሆነ የታሪክ ቦታ እንዳስቀምጥ አድርጎኛል...

አባዊርቱ...ጭንቀትህ ጭንቀቴ ነው..አይዞህ ቢያንስ አሁን የሰማነው አንድ ትልቅ ተስፋ ነው..ሌላውን እግዚያብሄር ይጨመርበት..

ቆምጨ

አባዊርቱ wrote:
KOMCHE_AMBAW wrote:ፈረንጆች እንደሚሉት...I have good news and a bad news, which one do you like to hear first?...አዎን እኔ እንኳን በለተ ሰንበት ቀርቶ ባዘቦቱም ቀን ቢሆን ጥሩ ዜና ነው መጀመሪያ መስማት የምፈልገው...ማን ያውቃል በትንሽ ማይክሮ ሰኮንድ ውስጥ ተአምር ሊፈጠር ይችላል ከሚል እምነት ነው...ቸር ወሬ ያሰማን :!:

ቆምጨ

=========================

...The suspense is killing me man; what is the bad news? If you are alluding to what I suspect to be the mother of all bad news, please keep it to yourself...Otherwise, spit it out!

Regards,

E'tat Major AbaWirtu
I am only one, but still I am one. I cannot do everything, but still I can do something; and because I cannot do everything, I will not refuse to do something I can do

Edward Everett Hale
KOMCHE_AMBAW
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 229
Joined: Tue Feb 10, 2004 3:20 pm
Location: ethiopia

እሰይ እሰይ አሰየ አሰና ኢሾ ኢሾ ዲጎና ዲጎና አሹ አሹ

Postby ዲጎኔ » Sun Oct 09, 2005 8:21 pm

ሰላም ወገኖቼ

በሁሉም ቕንቕዎቻችን ሳላበላልጥ እሰይ ብያለሁ በተለይ በገሙወላይትኛ አሹ ኣሹ

ማታ እስከ 2:45 ድረስ በየሩብ ሰአቱ ኢትዮጵያን ሪቪውን ቼክ ሳደርግ ገና ነው ሲለኝ ለታመነው ጌታ መሪዎቻችን በማስተዋል እንዲመራ ሰጥቼ ተኛሁ:ጠዋት ከቤተክርስቲያን ስመለስ ሳየው ሀሌሉያ የእስራኤል የኢትዮጵያም አምላክ! ነው ያልኩት::

እንግዲህ ለማይቀረው ፍልሚያ በሚቻለን ሁሉ ከዲሞክራቲክ የአንድነትና የሰላም መሪዎቻችን ጋር ወደፊት!አቫንቲ!
ዲጎኔ ዘብሄረ ኢትዮጵያ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: እንኳን ደስ አለን...

Postby አባዊርቱ » Sun Oct 09, 2005 8:58 pm

KOMCHE_AMBAW wrote:ሰላም አባዊርቱ..

የተቆጣህ መሰለኝ...በተለይ አንተንና ጥቂት እዚህ ዋርካ ላይ የማውቃችሁን ወንድሞች እንኳን ማስቀየም ቀርቶ ትንሽም ቅር እንዲላችሁ አልፈልግም...


ካለፈው አንድ ሰአት በፊት ጀምሮ ብዙ ዜናዎች እየሰማሁ ነው..ሆኖም ለማረጋገጥ ስልክ በመደዋወል እየሞከርኩ ነው..

በነፃነት ሬዲዮ ዛሬ በተላለፈው...ሰበር ዜና ብለው "የቅንጅቱን ቸር ወሬ ሲያሰሙን...ባንፃሩ ደግሞ ዶ/ር መራራና ዶ/ር በየነ ለመግባት እንደወሰኑ ሰምተው ይህንኑ ወሬ ከነሱ ለማረጋገጥ የስልክ ሙከራ አድርገው ሳይሳካ ቀርቷል...የኔም እንደዚያው :!:

ያም ሆነ ይህ..የቅንጅቱን አቋም አድንቂያለሁ..በመላ የስራስኪያጅ ኮሚቴው በተለይም በኢንጅነር ሀይሉ ሻውል የተደረገው "በአንድ-ድምፅ" ውሳኔ ማሰለፍን ልዩ በሆነ የታሪክ ቦታ እንዳስቀምጥ አድርጎኛል...

አባዊርቱ...ጭንቀትህ ጭንቀቴ ነው..አይዞህ ቢያንስ አሁን የሰማነው አንድ ትልቅ ተስፋ ነው..ሌላውን እግዚያብሄር ይጨመርበት..

ቆምጨ

አባዊርቱ wrote:
KOMCHE_AMBAW wrote:ፈረንጆች እንደሚሉት...I have good news and a bad news, which one do you like to hear first?...አዎን እኔ
እንኳን በለተ ሰንበት ቀርቶ ባዘቦቱም ቀን ቢሆን ጥሩ ዜና ነው መጀመሪያ መስማት የምፈልገው...ማን ያውቃል በትንሽ ማይክሮ ሰኮንድ ውስጥ ተአምር ሊፈጠር ይችላል ከሚል እምነት ነው...ቸር ወሬ ያሰማን :!:

ቆምጨ

=========================

...The suspense is killing me man; what is the bad news? If you are alluding to what I suspect to be the mother of all bad news, please keep it to yourself...Otherwise, spit it out!

Regards,

E'tat Major AbaWirtu

=================
አይ ወገኔ ኮምጨ,
ምኑን አስቆጣህኝ እባክህ ጆሮዬ ላለመስማት ፈልጎ እንጂ, ያልደወልኩበት አገር አለ ብለህ ነው እኔስ?? ሰውን ሁሉ በለሊት ያልቀሰቀስኩት ሰው አለ ብለህ ነው?? አሁንም ቢሆን ትክክለኛውን ለመስማት አልቻልኩም....እስከዚያው ያው ጨጉዋራ መላጥ ነው....ብቻ የነገ ሰው ይበለን!
አባዊርቱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 800
Joined: Mon Feb 23, 2004 4:11 am

Postby መጽናናት » Sun Oct 09, 2005 10:10 pm

አሁን መደረግ ያለበት ህዝቡን መቀስቀስ ነው ያው ሳይወድ በግድ በሩን ይከፍታል ስራ ማቆሙ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ወያኔ አንገቱ ብቻ ነው ደጅ ያለው ተቀብሮዋል አሁን የህዝብ ትግል ነው መበርታት ያለበት ድል የህዝብ ነው;;
መጽናናት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1133
Joined: Fri Aug 20, 2004 10:24 pm
Location: united states

Next

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests