ቅንጅት

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ቅንጅት

Postby ተውበል » Mon Oct 10, 2005 12:02 pm

ሰላም
ቅንጅት ለድርድር ያቀርባችዉን ስምንት ንጥቦች
አይታችኋል ወይ?
1. የፍርድና የዳኝነት ስራአት የመለዎጥ ጉዳይ ሰፊ ሲልወሆነና ቢዙ ጊዘ የሚፈጅ ስለሆነ ባሁኑ ወቅጥ
የሚዎሰን አይሆንም
2. ኣከራካሪ የሆኑትን 299 ቦታ ለመመርመር ንው
ዎይንስ የነዚህ ጉዳይ ስላልተነሳ ከአምስት በኋላ ለሚመጣው ነው?
3. ሜድያው ነጻ ኢንዲሆን ተጠይቋል: ይህ ሊሆን ይችል ይሆናል: ይህ ሲሆን አሁን ያለው የፕሬስ አዋጅ ይሰራዛል ዎይ?
4. እስረኞች ይፈቱ ይሆናል ተመልሰው እንደማይታሰሩ ምን ዋስትና አለ?
5. ይተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥጽ/ቤ ሊከፈቱ ይችላሉ
6. በህዝብ ላይ የመደረግው ግፍ እንዲቆም ተጠይቋል
ክድሬዎች ይበተናሉ ወይ?
7. ጦር ሰርዊትና ፖሊስ ከፖሊቲካ ጉዳይ እንዲወጣ
ተጠይቋል: ማን ይቆጣጠረውል?
8. ይሄንን ሁሉ ለማስፈጸም ልዩ ገለልተኛ ኮሚስዮን ኢንዲቋቋም ተጠይቋል እነማን ይሆናሉ? ስልጣኑስ ምንድን ይሆናል?
9. ይህ ሁሉ የተጠየቀዉ ዛሬ ሰኞ 11/10/05 አዲሱ ፓርለማ በሚፈከፈትበት ወቅጥ ንው? መልስ ሊያገኝ ይችላል ወይ?

በራሴ በኩል የሚበዛው ጥያቄ ፍሬቢስ ነው እላለሁ
ወያኔዎች ዋናውን ስልጣን እስከያዙ ድረስ በፓርለመም ፈጹም የድምጽ የበላይነት እስካላቸው
ይፈለጉትን መቼም ለማድረግ የሚያግዳቸው ነገር የለም: ስለዚህ ተመልሰን እዝያው ነን እላለሁ::

እባካሑ ተቹ:
ተውበል
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Tue Jan 11, 2005 2:57 pm
Location: united states

Postby ጉማ » Sat Oct 15, 2005 6:53 am

ወያኔ ህገ መንግስት እያለ በሚመጻደቅበት የደደቢት ሰነድ የተዋቀረ ፓርላማ ሁሉንም ማድረግ ይችላል:: ዋናው ነገር በአንዲት ድምጽም ቢሆን በልጦ ገዢ ፓርቲ መሆን ብቻ ነው::
በወያኔ ፓርላማ ገዢ ፓርቲ ማለት ሦሰቱንም ስልጣን (ህግ አውጪው : ህግ አስፈጻሚውና ህግ ተርጉዋሚውን) መጠቅለል ማለት ነው:: ወያኔ ልጁ ቀማኛ አባቱ ዳኛ የሆነው እኮ የራሱ ህግ በሰጠው 'ህገ መንግስታዊ መብት ነው'[/b]
ቅንጅቱ የተሰረቀውን ወንበሩን አስመልሶ እንዳሻው እንደማድረግ : ከወንበር ሌቦች ፍትህ : ከቀማኞች ድርድር ይዟል::
[b]ያዛልቀው ይሆን? እንጃ!! ጊዜ ይፍጀው::
Tesfa Z Guma
ጉማ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 23
Joined: Wed Oct 12, 2005 4:59 am
Location: united states


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests

cron