ዶር መረራ እና ዶር በየነ ; ፓርላማ ረግጠው ወጡ! እና ምን?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Postby ETLOVE » Thu Oct 13, 2005 1:30 am

ታጥቦ ጭቃ አይ በየነና መራራ ለምን ዝም ብላችሁ
ደመወዝ አትበሉም ያለበደዚያ ጆሮሽን ተይዘሽ
ባዶ ስድስት ትገቢያለሽ::
ETLOVE
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 34
Joined: Thu Feb 17, 2005 9:19 pm
Location: ethiopia

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sun Oct 16, 2005 10:25 pm

ወጥመድ wrote:
ዘርዐይ ደረስ wrote:
እኔ ባለኝ መረጃ መሠረት 13 የሚሆኑ የቅንጅት አባላት የተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እንደተገኙ ነው የማውቀው::


ሰላም ዘርዓይደረስ

ይህንን ዜና ገና አሁን ካንተ ማንበቤ ነው::

መረጃ አለኝ ካልከን ዘንድ የግለሰቦቹንም ስም ዝርዝር ታውቃለህ ማለት ነውና, መረራንና በየነን ብቻ ከምንኮንን ከቅንጅትም የገቡ ካሉ ግልጽ ብታደርግልን ውይይቱንም ሰፋ ያደርገዋል ብዬ አምናለሁ::

አመሰግናለሁ

ወጥመድ


ሰላም ወጥመድ:-
መቼም እስካሁን ከሌላ ምንጭ ሳታረጋግጥ እንዳልቀረህ ተስፋ አደርጋለሁ::ምን ያህል የቅንጅት አባላት የምክር ቤቱን የመክፈቻ ስብሰባ ተካፍለው እንደነበር ለማረጋገጥ አልቻልኩም::አንዱ 6 ሲል ሌላው ከላይ እንደጠቀስኩት 13 ይላል::ያም ሆነ ይህ ግን የተወሰኑ የቅንጅት አባላት ገብተው ነበር::ለምን ገቡ ለሚለው ደግሞ የቅንጅት የአመራር አባላት እንደሚሉት ከሆነ እነዚህ ሰዎች በደህንነት ኃይሎች ተገደው ነው እንጂ በፈቃደኝነት አይደለም::እንዴት ሊገደዱ እንደቻሉ ግን ግልጽ አልሆነልኝም::
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1085
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests