የወያኔ ጨዋታ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የወያኔ ጨዋታ

Postby የዘመኑ ልሳን » Tue Oct 11, 2005 5:04 pm

ወያኔ የሚያወራው አንዳንዴ በጣም ያስቀኛል::እየቀለደ ያለ ይመስለኛል::እስከዛሬ እንደፈለገ ሲያስራቸውና ሲያንገላታቸው ቆይቶ ዛሬ ደግሞ ከአሁን ወዲያ እንደፈለግን ልናረጋችሁ የነበራችሁን immunity አነሳነው ይላሉ::እስከዛሬስ መች ነበረና::

ለማንኛውም ወያኔ ለስልጣን ብሎ ሰውን ከማሰር ከመግደልና ከማሰቃየት ወደ ኃላ አይልምና የቅንጅት አመራር በቶሎ በቁርጠኝነት ህዝቡን ነጻነቱን እንዲያስከብር የመሪነት ድርሻቸውን መወጣት አለባቸው ወያኔ አንድ ቀን ባደሩ ቅጡር እስር ቤት እየጨመረ ሊያዳክማቸው ይችላልና::ትግሉ አንዴ ወደ ሕዝብ ከደረሰ በኃላ ግን ወያኔን ሕዝብ እንዴት ማስተናገድ እንዳለባቸው ያውቁበታልና::
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests