ቆንጨራ ለምን ተወደደ?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ቆንጨራ ለምን ተወደደ?

Postby ይዘክሙ » Tue Oct 11, 2005 6:13 pm

በአዲሳ አበባ ከተማ የቆንጨራ ዋጋ $300 ብር ነው:

ለመሆኑ ቆንጨራ ለምን ተወደደ?
ይዘክሙ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Mon Jan 26, 2004 1:58 am

Postby ሳምኪት » Tue Oct 11, 2005 6:48 pm

ለምን ይመስልሀል አንድ እረብሻ ከተነሳ ምንግስት እንዳይጠቃ ያደረገው ነገር ይሆናል እንጂ 300 ግን በጣም ውድ ነው ብለው እንዳይገዚ ነዋ::
What Is Your Idea About Ethiopia?
ሳምኪት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 12
Joined: Tue Jan 18, 2005 6:44 pm
Location: united states

አንተ የደም ጠጭው ጋኔን ልጅ ቆንጨራ ቆንጮራ ስትል አራስህ በቆንጮራ ትሄዳታለህ

Postby ዲጎኔ » Wed Oct 12, 2005 2:09 am

'ሰይፍ የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ' እንደሚለው መለኮታዊ ቃል ቆንጨራ ልታነሳ የምታደባው አንተው በቆንጭራ ተቀርጥፈህ እንዳትቀር ቶሎ ንስሀ ግባ::
የመከባበርና በክፉ ቀን በጋራ የመቆም ጠንካራ ታሪክ ባለው የኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ በየዌብሳይቱ የአንተ የሻቢያ ቅጥረኛ ቅስቀሳ ሰሚ የለውም !
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

ዘክሙ!

Postby ላሊበላ4 » Wed Oct 12, 2005 12:07 pm

ስምህ አስገረመኝ የቤተ ክርስቲያን ሰው ትመስላለህ:: ግን ተንኮልህ ነህ አያሰኝህም:: ምን ዓይነት ምኞት እንዳለህም ህዝቡ የተረዳ ይመስለኛል መድገሙን ስለምፈራው::

የፈለገው ይሁን የኢትዮጵያ ህዝብ በቆጨራ አይተራረድም:: አብሮ ብዙ ያሳለፈ ህዝብ መሆኑን አትርሳ:: ይወደድ አይወደድ ያ የገበያ ፋንታ ነው:: ነግሩን ሳታስብ ወደ ዋርካ ማምጣትህና እሳት ለመቆስቆስ መሞከርህ አሳዝኖኝ ነው እንድወቅስህ በማለት ይህቺን ማሳሰቢያ የጻፍኩልህ::

ስለ አንተ እኔን ጨነቀኝ:: መተማመን ጭካኔው እንዲባባስ ህዝቡ እንዲራራቅ ልክ በ1983 የነበረው ጁኔታ በግልጽ እንዲመጣ ከሚመኙት የኢትዮጵያ ጠላቶች እንዲያውም የህዝቧ ጠላት ነህ::

ህዝብ ይፍረድህ

አክባሪ
ላሊበላ4
ላሊበላ4
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 201
Joined: Fri Dec 24, 2004 8:47 pm
Location: united states

Postby ETLOVE » Thu Oct 13, 2005 1:45 am

አሁን የአዲስ አባባ ህዝብ ቆንጨራ ቢኖረውስ መዋጋት ያውቃል አስቂኝ ፍጡር ነህ::

የአዲስ አባባ ህዝብ ህኮ ታይታል ኢህአደግ ሲገባ በርበረ ሽሮና ቅቤ ሲሰርቅ ነበር ትዝ ይልሀል :?:

ካልክስ ለመጥፎም ይሁን ለበጎ በጀግንነት የተዋጋ ህዝብ የአምቦ ህዝብ ነው::
ምንም ይሁን ምን ለአላማው ጽኑ ነበር ማለት ነው::

አሁን የአዲስ አባባ ህዝብ ሊረብሽ እንካን የሚፈልገው ለመዝረፍ ነው ይህንን በተለያዩ አጋጣሚዎች ታይቶዋል ::

ስለዚህ አትስጋ
እሱን የሚያስታግስ የሌባ ጠላት አጋዚ :!: አለ እሱ ያንተ ስራ አይደለም:: አንተ ለመዝረፍ ተዘጋጅተህ እንደሆን ተናገር ::

ሰላም ሁን
ETLOVE
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 34
Joined: Thu Feb 17, 2005 9:19 pm
Location: ethiopia


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 3 guests