በአንግሊዝ ተሰርቆ የነበረው ጎራዴ ወደ ህግሩ ተመለሰ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በአንግሊዝ ተሰርቆ የነበረው ጎራዴ ወደ ህግሩ ተመለሰ

Postby sewd05 » Wed Oct 12, 2005 9:39 pm

Britain returns Ethiopian historic treasuries to country

17:34 2005-10-12
A sword looted by British troops who defeated an Ethiopian army 137 years ago has been returned, a leading scholar on Ethiopia says, adding that Britain is holding many more treasures it should hand over.

Image

sewd05
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 79
Joined: Tue May 24, 2005 2:22 am
Location: ethiopia

ምነው ቢይስተውሉልን!

Postby ትንግርት2 » Thu Oct 13, 2005 5:37 pm

:arrow: ጥሩ ነበር ቅርስ መመለሳቸው ግን ምን አለበት ለነጻነታችን ከጎናችን ቢቆሙልን :!: እየሰሙ እንዳልሰማ :!: እያዩ ይንዳላዩ ከሚሆኑ ምን አለ እነሱ እየረዱት ከሚይቋስሉን ይህንን የትውልድ አውሬ ቢገላግሉን? :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll:
ትንግርት2
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Tue Aug 24, 2004 3:52 pm
Location: ethiopia

Postby ናይክ » Fri Oct 14, 2005 4:50 pm

ወንድሜ ዜናውም ጥሩ ደስታውም የሁላችን ነው::

ግን ምንያደርጋል እኛ ለቅርሳችን ስንከራከር ወያኔ ነገ ልጆቻችንን የምናበላቸው እስክናጣ ድረስ አገሪቱዋን ግጦ ግጦ በዳዴ እያስኬዳት ነው::

እንዴት ደስታችንን በእልልታ እንግለፀው በረህብ አለንጋ እየተገረፍን??

ብቻ ለሁሉም ጊዜ አለው የምንደሰትበት::

ደስብሎኛል ደስ ይበላችሁ!!!!!!!!!!
Senef Gebere Be sene yemotal !!!!
ናይክ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 34
Joined: Thu Sep 23, 2004 6:11 pm
Location: united states

ታሪካዊው ጎራዲ ለወያኒ አንገት መስያ

Postby ተስፋ » Fri Oct 14, 2005 6:06 pm

ጎራዴውን ሳይሆን ባለታሪካዊነቱን ላወሳ እፈልጋለው ኢትዮጵያ ሐገራቺን ለዘመናት በነጮች ቅኝ ባለመገዛትዋ እስከዛሬ ድረስ የጀርባቁስል ሆኖባቸው ይኽው በኛው ባንዳ መልስ ዜናዊ ያን ባለታሪክ ሕዝብ ጠላቱን በጎራዴ ኣሳፍሮ እንዳልመለሰ ዛሪ ሞደርን በሆነው የነጮች ጦርነት ስልት እርስ በርስ ማጫረስን ከተያያዙት ሰነባብተዋል የኛ አስተዋይ ማጣት የተርዱ ነጮች ያ ድሮ የቆሰሉበትን ቨንፈት ዛሬ የእጅ መጣቆምያ መሳለቂያ የሆነው ያ ጎራዲ አፍ ቢኖረው ወያኒ እያደረገ ያለው የ ባንዳ ሰራ እራሱን በስዋበት ነበር እስቲ እናስብ እናስተውል ኢትዮጵያ እኮ ነዻነቱዋን ባለም ስታስተጋባ ሊሎች ሀገሮች በቅናት ድብን እርር ይሉ ነበር ዛሬ ግን ወያኔ ከጫካ ሲመጣ ለዝርፍያ እና ለጥፋት በዘር ከፋፍሎ የኢትዮጵያን ሉአላዊነት አናግቶ የነጮችን ፍላጎት ማሙዋላት ነው አስቡ አያቶቻችን በወሪ ሳይሆን በደማቸው ነው ከጠላት ቅኝግዛት አድነው ለኛ ያስረከቡት ይህች ሐገር የሁላችንም ናት አንድ ብሄር ዎይም ፓርቲ የበላይ ዎይም ጨቁኖ መያዝ የለበትም ታሪክን ለማጥፋት የመጣው ይህ የታሪክ አተላ.ዝቃጭ እንጂ ኢትዮጵያ.. ለነጮች መቼም ቢሆን በጥሩ እይታ አትታይም ወገን በቃ እስቲ አንድ እንሁን ነጮችን ብቻ አይደለም ጥቁር ሕዝብም ለኛ ምን ያህል ቅርበት እንዳለው ሳናውቅ አንቀርም እኛ አንድ ከሆንን እኮ ልመና እርዳታ አይቫንም ባካቺው ስልጣንም ቢሆን እኮ መልካም እየስሩ መምራት ይቻላል የግድ ..የ አፍሪካ መሪዎች ገዳይ.. ዘራፊ.. ዲክታተር መሆን የለባቸውም.ቅኝ አለመገዛታችን ትርጉም አልባ አታድርጉት ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆችዋ ዸንታ ትኖራለች ምድራቺንን አምላክ ይጠብቃት ...አሜን::
ተስፋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Sun Nov 02, 2003 2:45 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests