ለዩልኝ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ለዩልኝ

Postby ጉማ » Thu Oct 13, 2005 4:22 am

ሆድ ህመሜ ጠንቶ : ተይዤ በአልጋ
አራት ኪኒን ሰጡኝ : ሁሉንም አንድጋ
አንደኛው የሚያሽር : አንደኛው የሚቆርጥ
አንዱ የሚያስመልስ : ሌላኛው እሚያስምጥ
እኔን ግራ ገባኝ : የቱኛውን ልዋጥ
አልጋውን አላቁኝ : እንደ ሰው ልቀመጥ
Tesfa Z Guma
ጉማ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 23
Joined: Wed Oct 12, 2005 4:59 am
Location: united states

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 12 guests