ወያኔ የጅማ ህዝብን እየጨፈጨፈ ነው

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወያኔ የጅማ ህዝብን እየጨፈጨፈ ነው

Postby የዘመኑ ልሳን » Sat Oct 15, 2005 3:07 am

People clashed with EPRDF troops and police in Jimma last night after a young person named Elias Alemayehu died while being tortured by security forces. The security forces shot at the people and cut off power. For the past several days, EPRDF security forces have been rounding up young CUD supporters in Jimma every night and savagely beating them. Ethiopian Review talked to the family of Elias Alemayehu in Jimma. They said that the security forces took Elias from his home without giving any reason. While they were taking him, they were beating him viscously. Elias is the third young person from his neighborhood to die after savage beatings by the security forces... Oct 14, 11:50 AM

http://ethiopianreview.homestead.com/

አርቲስት ደበበ እሸቱንም አስራል::

CUD Council member Debebe Eshetu has been taken to jail today... Oct 14, 2:00 PM

---------------------------------


ይህ ነገሮች ለኢትዮጵያ ህዝብና ለቅንጅት አመራር አድምታው ብዙ ነው::ይህ ነገር ወዴት ያመራን ይሆን::እኔ የቅንጅት መሪዎች ህዝቡ ምን እስኪሆን እንደሚጠብቁ አልገባ ብሎኛል::
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

ጅማና ጠቅላላው ከፊቾ ሰላም ወዳድ ሲሆን ግፈኞችንን ለማስወገድም የፈረጠመ ክንድ አለው

Postby ዲጎኔ » Sat Oct 15, 2005 3:18 am

ሰላም ለአንተ ይሁን የዘመኑ-ልሳን
ይህንን ዜና ሰምቻለሁ ከኢትዮጵያ ከተሞች በከፍተኛ ደረጃ ቅንጅትን ከተቀበሉት አንዷ ጅማ የአባጅፋር ሀገር ስትሆን በጣም የኢትዮጵያዊነት ወኔ ያለባትና ህዝቧም ዲጎኔ ዲጎና/ሰላም በሰላም የሚል ነው::

ባለፈው የምርጫው ሰሞን ሰላምዊ የህዝብ ተጠሪዎችን የወያኔ ታጣቂዎች በአደባባይ ገርፈው ሁለተኛ እንዳይመለሱ ማስጠንቀቃቸውንም ሰምተናል

አሁን የህዝቦች ትግል አለማቀፍ አቅጣጫ ሰላማዊ የፖለቲካ ፍልሚያ ስለሆነና ህዝባችንም በአለም-አቀፍ ታዛቢዎች ምስክርነት ወያኔን አቸንፎ ለሚቀጥለው የትግል ምእራፍ በመዘጋጀት ላይ ስለሆንን በዝግታ በያለንበት እራሳችንን እያዘጋጀን የሚወክሉንን ፓርቲዎች አመራር በትእግስት እንጠብቅ :ተጨማሪ ሰማእት የሆነውን የኤሊያስን ቤተሰቦችና ሌሎቹንም በያለንበት በመዋጭው እንቀጥል
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: ወያኔ የጅማ ህዝብን እየጨፈጨፈ ነው

Postby yodit24 » Sat Oct 15, 2005 8:14 am

በፓሎክ የሚወራው ሁሉም ነገር ውሸት የተሞላበት ነው ቅቅቅቅ ትናንትና ዶክቶሩ የሰጡት ማብራርያ የምናቀው ጉዳይ የለም ነበር ያለሁት አንተ ግን ከየትት አምጥተህ እንደለጠፍከው አይገባኝም

ደግሞ ምንጭ ethiopianreview???????????? ታየኝ እኮ እናንተ የጻፋችሁት ሳነብ
:lol:
የዘመኑ ልሳን wrote:People clashed with EPRDF troops and police in Jimma last night after a young person named Elias Alemayehu died while being tortured by security forces. The security forces shot at the people and cut off power. For the past several days, EPRDF security forces have been rounding up young CUD supporters in Jimma every night and savagely beating them. Ethiopian Review talked to the family of Elias Alemayehu in Jimma. They said that the security forces took Elias from his home without giving any reason. While they were taking him, they were beating him viscously. Elias is the third young person from his neighborhood to die after savage beatings by the security forces... Oct 14, 11:50 AM

http://ethiopianreview.homestead.com/

አርቲስት ደበበ እሸቱንም አስራል::

CUD Council member Debebe Eshetu has been taken to jail today... Oct 14, 2:00 PM

---------------------------------


ይህ ነገሮች ለኢትዮጵያ ህዝብና ለቅንጅት አመራር አድምታው ብዙ ነው::ይህ ነገር ወዴት ያመራን ይሆን::እኔ የቅንጅት መሪዎች ህዝቡ ምን እስኪሆን እንደሚጠብቁ አልገባ ብሎኛል::
yodit24
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Thu Sep 25, 2003 4:32 pm
Location: Mekelle


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ምሰጢር and 5 guests