Ethiopia annoyed by EU statement

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Ethiopia annoyed by EU statement

Postby sewd05 » Sun Oct 16, 2005 12:48 pm

Ethiopia annoyed by EU statement on domestic politics

Addis Ababa, Ethiopia, 10/15 - The Ethiopian government Friday cautioned the European Union Parliament "to honestly assess the objective realities" in the east African country and refrain from vilification campaigns.

"Such campaigns do not in any way contribute to the democratisation process in Ethiopia," the government said in a terse reaction to a statement issued Thursday by the EU parliament on recent elections in Ethiopia.

"The statement issued by the Parliament of the European Union is regrettably based on the discredited report of Ana Gomez, chief observer of the EU Election Observer Mission," said the Ethiopian Information ministry.

More click here
sewd05
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 79
Joined: Tue May 24, 2005 2:22 am
Location: ethiopia

Re: Ethiopia annoyed by EU statement

Postby ወርቅሰው1 » Sun Oct 16, 2005 1:45 pm

የኔ ወንድም ???
ትዝብት ላይ አትውደቅ ውይም ተናግረህ አታናግረን::

ካሁን በፊት እንዳቀድከው! የኢትዮጵያን ሁኔታ ለፈረንጆች ለመግለጽ(እንዲያነቡህ) ፔጂ ክፈትና አስረዳቸው በፈለግከው ቓንቓ::

ወገኔ! አማርኛቺን እንዳይጠፋ እንፈልጋለን ይህን ላቲን ዋርካ ላይ አታምጣብን:: የዚህ ብዙኃኑ በውጪ የኖሩና የራሳቸውን ቓንቛ የረሱ ምሁራን በስንት መከራ ወደ ልባቸው ተመልሰው በራሳቸው እጅ ሲጽፉ ማየቱ ለአገሪቱ ህልውናና ለመጪው ትውልድ ይበጃል::

ማንኛውም ሥልጣኔን የሚያመጣ መጽሐፍ ከእንግሊዝኛው ከራሺያኛው ወደ አማርኛ መገልበጥ ይኖርበታል:: አንተ ያለህ ግንዛቤ በተለይ ባህላቺንንና አስተሳሰባቺንን የሚቃረን ሆኖ አገኘሁት::

አሁን እየጻፉ የምታስተውላቸው ኢትዮጵያዊያን ያንን እንግሊዘኛህን ለምደው እምቢ ብለው አስቸግረው ነበር:: ለዚህም እስካሁን ኢትዮፎሩም/ኢዲዲኤን:: ላይ የሚያወሩት ሁሉ እንግሊዘኛ ነው:: ኢትዮሜዲያ ኮም አለቺ የኢትዮጵያን ሁኔታ ለፈረንጆቹም ጭምር የምታስረዳ::

ስለዚህ ወገኖቻቺን በገዛ ቓንቓቸው ይጻፉም ያስቡም ግዜ ሲያገኙ እባክህን ተወን ተዋቸው ይህን የ3ቱ ፊደላት ፍላጎቶቺን እዚህ እየመጣህ አታንጸባርቅብን:: ሰልቺቶናል:: አገራቺንን አስገነጣጥሎ ህዝባቺንንም ከፋፍሎ የባህር በራቺንንም ዋስወስዶ/ ከሞኝ ደጅ ሞፈር እንደሚቆረጠው ሁሉ እኛም ሳንሞት አይናቺን እያዬ የሚደረግብን አጻፋዊ መልስን በኢትዮጵያ አምላክ ኃይል እየተቓቓምነው ነው:: ለሁሉ ያገሪቱ አምላክ ይፈርዳል:: አሁን ለምትጠፋ ሕይወት ወገኖቺህን በተለያዩ አርስቶች እየመጣህ አትወዳደረን ከፈለግህ በአማርኛ አበአገርህ ብሄራዊ ቓንቓ ጻፍልን::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*

የኢትዮጵያ ህዝብ አሸናፊም ይሆናል::

ኢትዮጵያ ትቅደም

የህዝብን ፍላጎት ለራሱ እንዲጠቅመው አድርጎ የሚወዳደር ሁሉ በህዝባቺን ከፍተኛ ትግልና ተቃውሞ ልክ ይገባል::

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)sewd05 wrote:Ethiopia annoyed by EU statement on domestic politics

Addis Ababa, Ethiopia, 10/15 - The Ethiopian government Friday cautioned the European Union Parliament "to honestly assess the objective realities" in the east African country and refrain from vilification campaigns.

"Such campaigns do not in any way contribute to the democratisation process in Ethiopia," the government said in a terse reaction to a statement issued Thursday by the EU parliament on recent elections in Ethiopia.

"The statement issued by the Parliament of the European Union is regrettably based on the discredited report of Ana Gomez, chief observer of the EU Election Observer Mission," said the Ethiopian Information ministry.

Ethiopia annoyed by EU statement on domestic politics

More click here
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Postby sewd05 » Sun Oct 16, 2005 5:10 pm

ወርቅስው

ምነው አንብበው ሳይጨርሱ ለትችት ይችኩላሉ:: ይህ ከላይ ያንብቡ በአንግዝኛ ያንብቡት እኮ ዜና ነው:: ከሌላ ጋዜጣ የወጣ:: ታዲያ ዝም ብለው ስውን ለምተቸት ከመሮጥ እራስወን አኔ ለአማርኛ ምን ሰርቸለታለሁ ብለው ይጠይቁ

ነገር ግን ዝም ብሎ እንግሊዘኛ ሰለተናገርሁ ወይም ስላነበብሁ አማርኛ ይጥፋኛል ብለው የሚያስቡ ከሆነ አማርኛው ደምወን ዘልቆ የገባ አይምሰለኝም ማለተም ከላይ ነው ያለወ ማለት ነው

ነገር ግን እግረ መንገደዎን የአለም ሀዝብ ስለ ኢትዮጵያ ምን ያወራል ምንስ እንደሚያስብ ለማዎቅ ከፈለጉ ከኢትዮጵያ ውጭ በብዛት የሚገኘው ዜና በእንግሊዘኛ ሰለሆነ ላለማንበብ ከፈለጉ ወይም ካልቻሉ እርዳታ መጠየቅ ወይም ዝም ብሎ ማለፍ እንጂ ለምን አወቅሁ ብሎ ቡራ ከረዮ ማለት ምንን እንደመያሳይ መልሱን ለራስዎ ትቸዋለሁ

ሌላው ደግሞ የዋርካ ሰዎች ጠባቦች ቢሆኑ ኖሮ እንግሊዘኛ እና አማርኛ መለዋወጫውን ባላስቀመጡ ነበር; ነገር ግን እኛን በፈለግነው እንድንወያይ ብለው መሰለኝ ይሀን የፈቀዱ

ታዲያ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እና ለሀገርወ የሚቆረቆሩ ከሆነ ሰለሃገርዎ ባገኙት ቋንቋ ሁሉ ማወቅ እንጂ አማርኛ ብቻ ነው የምሰማው ካሉ ትንሽ ሳይሆን በትልቁ ይጎዳሉ

ለዛሬው በዚህ ይብቃ ነገር ግን አማርኛ ብቻ ማውራት ለላገርዎ እርስዎ ብቻ የተቆረቀሩ ከመሰልወት ትንሽ ያስቡበት ከ90% የሚሆነው የዋርካ እድምተኛ ከአንድ በላይ ቋንቋ መናገርም ሆነ ማንበብ ሰልመችል ይህ ለሀገራችን ጸጋ ነው፡፡

ታዲያ እርስዎ እንደሚሉት በእንግሊዘኛ ሆነ በሌላ ቋንቋ እወቀትን መጋራት እንጂ እኔ ያልሁት ካልሆነ ብሎ የሌላውን እድል መዝጋት ነውር ነው
sewd05
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 79
Joined: Tue May 24, 2005 2:22 am
Location: ethiopia

ወገኔ!

Postby ወርቅሰው1 » Sun Oct 16, 2005 5:31 pm

የኔን አባባል ብትረዳውም አካሄዴን ግን አላወክልኝም:: ጉዳዩ እነ መለሰም ሆኑ የሱ ኮንዶሞች ሌላም ማለት ይቻላል:: ይህን ቓንቓ ቢቻላቸው እንዲጠፋላቸው ይፈልጋሉ::

ይሰዓት ኢትዮጵያን የሚወዳደሯት በዝተዋል ለማለት ነው:: ደግሞ የምትለኝ ምሁሮቿ ወደ አገራቸው ሲገቡ ሕዝባቸውን ማስተዳደር ያለባቸው በቓንቓቸው ነው::

እኔን የገረመኝ! መለሰ ዜናዊ የሚባለው ሰው:: "ኒውዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤላይ ያደረገው ንግግር በእንግሊዘኛው ነው::

በበኩሌ ቭላዲሚር ፑቲን አደንቃዋለሁ ለምን ብትለኝ ይህ ሰው ከእንግሊዘኛው መናገር የሚቀናው ጀርመንኛ ነው:: ዲዲአር የኬጂቢ ተወካይ ሆኖ ብዙ ዓመታት በማሳለፉ ጥሩ አስተማሪዎችም ተንከባክበው ስላስተማሩት ጀርመንን እንደራሱ ቢናገርም በጀርመንኛ ለስብሰባው አልተናገረም:: ያነበበው በራሺያኛ ነው:: አስተርጓሚው ነው በንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ የተናገረው::

ጥያቄዬ አንተ በኢትዮጵያ ግጽ ላይ ለምን እንግሊዘኛኝ ኮፒ አድርገህ ታመጣልናለህ ነው:: ስለ ወርካዎች ያነሳኸውን እቀበለዋለሁ:: እንዲህ አድርገህ አማርኛ ቃላት መጻፍ ስትቺል ራሱን ቀድተህ ከምታመጣው ተርጉመህ አማርኛ በሚነገርበት ብታመጣው ተደማጭነት የበለጠ ያገኛል በሚል እንጂ ያንተን እንግሊዘኛ እውቀት እኔም ብሆን እደግፈዋለሁ ግን ለዚያ እኮ ኢትዮሜዲያ አለልን::

ምሁሮቹና ወጣቱ ትውልድ የአመለካከታቸውን ሁኔታ በቓንቓቸው ይጻፉ ከመቆየት ብዛት አንዳንድ ስህተት ሊያደርጉ ይቺላሉ ነው:: በተለይ 30 ዓመት ድረስ ያሉ ወጣቱ ግማሹ በልጅነታቸው አገራቸውን ጥለው በመውጣታቸው:: የተወለዱት ደግሞ ውጪ የሆኑ:: እነኝህንና ሌሎቹን በማገናዘብ ወርካን በአማርኛቺን ብንጠቀምባት ቓንቓው የበለጠ ይዳብራል በሚል ስለማምን እንጂ አንተን ቀጥታ የተቃወምኩህ መስሎ እንዳይታይብኝ ይቅርታ እጠይቅኃለሁ::

አንተም ይህን ጉዳይ ሳይረዳህ አይቀርም በሚል እገምታለሁ:: እስቲ ከተቻለህ በምትኖርበት አገር ህጻናቱ ሁሉ በአማርኛ በቀን ቢያንስ በየትምህርት ቤታቸው እንዲማሩ እንዲያስቡና ሲያድጉም የተማሩበትን መጽሐፎች ሁሉ ወደ አማርኛ እንዲተረጉሙትና ወደ አገር ቤትም እንዲገባ ትጉ?

ጃፓንን ቻይናንና ራሺዬን ብናስባቸው በቓንቓቸው ተምረው ነው እዚህ ደረጃ የደረሱት ለማለት ነው::

አለም ስትለኝ አሜሪካና እንግሊዞች መሆናቸውን እረዳለሁ:: እንግዲህ ሌሎቹ በነሱ ስር ይሁኑ የምትለኝ ተሆነ አልቀበልም:: አማርኛ በተግባር ሕዝባዊ ቓንቓ በሆነበት ጊዜ እንግሊዞች ራቁታቸውን ቅጠል አገልድመው አውሬ በአንካሴ የሚያድኑበት ጊዜ ነበር:: የራሳቺንን ለቀን የሰው በማድመቃቺን ይመስለኛል ወደኌላ የሄድነው እንጂ::

ከአረብኛ እስከ ሲሪላንካ ባንጋሌዝ የሚባለው ቓንቓ ቻይኒኛና ጃፓንኛም ጭምር ባጠቃላይ በቓንቓቸው ይጠቀማሉ በአዲሱ ቴክኖሎጂዎች እኛም በዚህ ውብ በሆነ ቓንቓቺን እንድንጠቀም በማሰብ ነው የኔ የኌላው አነጋገሬ እንጂ ልዩነት ለመፍጠር ብዬ አይደለም::

አመሰግናለሁ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)sewd05 wrote:ወርቅስው

ምነው አንብበው ሳይጨርሱ ለትችት ይችኩላሉ:: ይህ ከላይ ያንብቡ በአንግዝኛ ያንብቡት እኮ ዜና ነው:: ከሌላ ጋዜጣ የወጣ:: ታዲያ ዝም ብለው ስውን ለምተቸት ከመሮጥ እራስወን አኔ ለአማርኛ ምን ሰርቸለታለሁ ብለው ይጠይቁ

ነገር ግን ዝም ብሎ እንግሊዘኛ ሰለተናገርሁ ወይም ስላነበብሁ አማርኛ ይጥፋኛል ብለው የሚያስቡ ከሆነ አማርኛው ደምወን ዘልቆ የገባ አይምሰለኝም ማለተም ከላይ ነው ያለወ ማለት ነው

ነገር ግን እግረ መንገደዎን የአለም ሀዝብ ስለ ኢትዮጵያ ምን ያወራል ምንስ እንደሚያስብ ለማዎቅ ከፈለጉ ከኢትዮጵያ ውጭ በብዛት የሚገኘው ዜና በእንግሊዘኛ ሰለሆነ ላለማንበብ ከፈለጉ ወይም ካልቻሉ እርዳታ መጠየቅ ወይም ዝም ብሎ ማለፍ እንጂ ለምን አወቅሁ ብሎ ቡራ ከረዮ ማለት ምንን እንደመያሳይ መልሱን ለራስዎ ትቸዋለሁ

ሌላው ደግሞ የዋርካ ሰዎች ጠባቦች ቢሆኑ ኖሮ እንግሊዘኛ እና አማርኛ መለዋወጫውን ባላስቀመጡ ነበር; ነገር ግን እኛን በፈለግነው እንድንወያይ ብለው መሰለኝ ይሀን የፈቀዱ

ታዲያ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እና ለሀገርወ የሚቆረቆሩ ከሆነ ሰለሃገርዎ ባገኙት ቋንቋ ሁሉ ማወቅ እንጂ አማርኛ ብቻ ነው የምሰማው ካሉ ትንሽ ሳይሆን በትልቁ ይጎዳሉ

ለዛሬው በዚህ ይብቃ ነገር ግን አማርኛ ብቻ ማውራት ለላገርዎ እርስዎ ብቻ የተቆረቀሩ ከመሰልወት ትንሽ ያስቡበት ከ90% የሚሆነው የዋርካ እድምተኛ ከአንድ በላይ ቋንቋ መናገርም ሆነ ማንበብ ሰልመችል ይህ ለሀገራችን ጸጋ ነው፡፡

ታዲያ እርስዎ እንደሚሉት በእንግሊዘኛ ሆነ በሌላ ቋንቋ እወቀትን መጋራት እንጂ እኔ ያልሁት ካልሆነ ብሎ የሌላውን እድል መዝጋት ነውር ነው
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Re: ወገኔ!

Postby እንድሪያስ » Sun Oct 16, 2005 6:03 pm

ሰላም ወርቅሰው :
ስህተትህን አምነህ ይቅርታ መጠየቅ ሲገባህ በማስተባበልና ከጉዳዩ ጋር የማይገናኝ የተለያየ ምሳሌና ምክንያት ዘርዝረህ አልፍከው ......ይገርማል ::
ፑቲን ለምን UN ላይ በጀርመንኛ ይናገራል ? የራሻያ ቋንቋ ብዙ ህዝቦች ከሚናገሯቸው የአለም ቋንቋዎች አንዱ መሆኑን አታውቅም ?
ራሻያስ ከአምስቱ ቬቶ ፓወር አንዷ መሆኗን አታውቅምን ወይስ ዘንጋህ ?
የማይሆንና የማይገጥም ምሳሌ ነው ያቀረብከው ::
ለማንኛውም ስህተትህ ጉልህ ሆኖ ስለአየሁት ነው ሀሳቤን ለመስጠት የወሰንኩት እና ቅር የሚያሰኝ ከሆነ ይቅርታ
ወርቅሰው1 wrote:የኔን አባባል ብትረዳውም አካሄዴን ግን አላወክልኝም:: ጉዳዩ እነ መለሰም ሆኑ የሱ ኮንዶሞች ሌላም ማለት ይቻላል:: ይህን ቓንቓ ቢቻላቸው እንዲጠፋላቸው ይፈልጋሉ::

ይሰዓት ኢትዮጵያን የሚወዳደሯት በዝተዋል ለማለት ነው:: ደግሞ የምትለኝ ምሁሮቿ ወደ አገራቸው ሲገቡ ሕዝባቸውን ማስተዳደር ያለባቸው በቓንቓቸው ነው::

እኔን የገረመኝ! መለሰ ዜናዊ የሚባለው ሰው:: "ኒውዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤላይ ያደረገው ንግግር በእንግሊዘኛው ነው::

በበኩሌ ቭላዲሚር ፑቲን አደንቃዋለሁ ለምን ብትለኝ ይህ ሰው ከእንግሊዘኛው መናገር የሚቀናው ጀርመንኛ ነው:: ዲዲአር የኬጂቢ ተወካይ ሆኖ ብዙ ዓመታት በማሳለፉ ጥሩ አስተማሪዎችም ተንከባክበው ስላስተማሩት ጀርመንን እንደራሱ ቢናገርም በጀርመንኛ ለስብሰባው አልተናገረም:: ያነበበው በራሺያኛ ነው:: አስተርጓሚው ነው በንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ የተናገረው::

ጥያቄዬ አንተ በኢትዮጵያ ግጽ ላይ ለምን እንግሊዘኛኝ ኮፒ አድርገህ ታመጣልናለህ ነው:: ስለ ወርካዎች ያነሳኸውን እቀበለዋለሁ:: እንዲህ አድርገህ አማርኛ ቃላት መጻፍ ስትቺል ራሱን ቀድተህ ከምታመጣው ተርጉመህ አማርኛ በሚነገርበት ብታመጣው ተደማጭነት የበለጠ ያገኛል በሚል እንጂ ያንተን እንግሊዘኛ እውቀት እኔም ብሆን እደግፈዋለሁ ግን ለዚያ እኮ ኢትዮሜዲያ አለልን::

ምሁሮቹና ወጣቱ ትውልድ የአመለካከታቸውን ሁኔታ በቓንቓቸው ይጻፉ ከመቆየት ብዛት አንዳንድ ስህተት ሊያደርጉ ይቺላሉ ነው:: በተለይ 30 ዓመት ድረስ ያሉ ወጣቱ ግማሹ በልጅነታቸው አገራቸውን ጥለው በመውጣታቸው:: የተወለዱት ደግሞ ውጪ የሆኑ:: እነኝህንና ሌሎቹን በማገናዘብ ወርካን በአማርኛቺን ብንጠቀምባት ቓንቓው የበለጠ ይዳብራል በሚል ስለማምን እንጂ አንተን ቀጥታ የተቃወምኩህ መስሎ እንዳይታይብኝ ይቅርታ እጠይቅኃለሁ::

አንተም ይህን ጉዳይ ሳይረዳህ አይቀርም በሚል እገምታለሁ:: እስቲ ከተቻለህ በምትኖርበት አገር ህጻናቱ ሁሉ በአማርኛ በቀን ቢያንስ በየትምህርት ቤታቸው እንዲማሩ እንዲያስቡና ሲያድጉም የተማሩበትን መጽሐፎች ሁሉ ወደ አማርኛ እንዲተረጉሙትና ወደ አገር ቤትም እንዲገባ ትጉ?

ጃፓንን ቻይናንና ራሺዬን ብናስባቸው በቓንቓቸው ተምረው ነው እዚህ ደረጃ የደረሱት ለማለት ነው::

አለም ስትለኝ አሜሪካና እንግሊዞች መሆናቸውን እረዳለሁ:: እንግዲህ ሌሎቹ በነሱ ስር ይሁኑ የምትለኝ ተሆነ አልቀበልም:: አማርኛ በተግባር ሕዝባዊ ቓንቓ በሆነበት ጊዜ እንግሊዞች ራቁታቸውን ቅጠል አገልድመው አውሬ በአንካሴ የሚያድኑበት ጊዜ ነበር:: የራሳቺንን ለቀን የሰው በማድመቃቺን ይመስለኛል ወደኌላ የሄድነው እንጂ::

ከአረብኛ እስከ ሲሪላንካ ባንጋሌዝ የሚባለው ቓንቓ ቻይኒኛና ጃፓንኛም ጭምር ባጠቃላይ በቓንቓቸው ይጠቀማሉ በአዲሱ ቴክኖሎጂዎች እኛም በዚህ ውብ በሆነ ቓንቓቺን እንድንጠቀም በማሰብ ነው የኔ የኌላው አነጋገሬ እንጂ ልዩነት ለመፍጠር ብዬ አይደለም::

አመሰግናለሁ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)

እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1784
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Re: ወገኔ!

Postby ወርቅሰው1 » Sun Oct 16, 2005 7:54 pm

አንድርያስ!
ሠላምታዬ ይድረስልኝ:: እጅግ አድርጌ አመሰግንኃለሁ ስህተቴን ተመልክተህ ስለ አስረዳኸኝ:: ይህ ነው መረዳዳት ወገኔ ድንቅ አመለካከት ነው የተመለከተከው::

መስሎኝ የጻፍኩት የነበረው ራሻይኛውን ነው:: ሳላስበው ወደ ዱሮው የቭላድሚር ፑቲን ሥራዎች ውስጥ ገብቼ በዲዲአር ተረት ውስጥ መግባቴን አላሰብኩትም ነበር::

ሰውዬውጋር ያለን እኮ እስከዚህ ክፉ አይደለም:: አዎ አሁንም ስለ አገራቺን ቓንቓ እኛው እርስበርሳቺን የምንወያይ ተሆነ በቓንቓቺን ለምን አንነጋገርም ነው የምለው::

ሰውዬው ደግሞ የሚለኝ በፈለገው የውጪ ቓንቓ ብናወራ ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም ነው:: ይህን ተረድቼአለሁ::

እኔ ደግሞ መለሰ ዜናዊ ለምን በአማርኛ በተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ አልተናገረም ነው:: በዚያና በላቲን አጠቃቀምም በአገራቺን እየተስፋፋ በመሄዱ አማርኛ ድምጹ ስዋሂልኛ ወይም በራሱ ድምጽ ያፍሪቃ ቓንቓ ይሁን ነው:: ለትምህርት ጠቃሚዎች ናቸው የሚባሉት ከእንግሊዝኛውና ከሌሎቹም ቓንቛዎች ወደ አማርኛ ይተርጎሙ ነው/ ባጭሩ ወደ ከፍተኛ ሥልጣኔ አቅጣጫዎች እንድንደርስ::

ለወንድሜ አንድርያስ ከፍተኛ ወገናዊነትህንና እርምትህን በመቀበል አመስግናለሁ ደግሜ

አክባሪህ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)

እንድሪያስ wrote:ሰላም ወርቅሰው :
ስህተትህን አምነህ ይቅርታ መጠየቅ ሲገባህ በማስተባበልና ከጉዳዩ ጋር የማይገናኝ የተለያየ ምሳሌና ምክንያት ዘርዝረህ አልፍከው ......ይገርማል ::
ፑቲን ለምን UN ላይ በጀርመንኛ ይናገራል ? የራሻያ ቋንቋ ብዙ ህዝቦች ከሚናገሯቸው የአለም ቋንቋዎች አንዱ መሆኑን አታውቅም ?
ራሻያስ ከአምስቱ ቬቶ ፓወር አንዷ መሆኗን አታውቅምን ወይስ ዘንጋህ ?
የማይሆንና የማይገጥም ምሳሌ ነው ያቀረብከው ::
ለማንኛውም ስህተትህ ጉልህ ሆኖ ስለአየሁት ነው ሀሳቤን ለመስጠት የወሰንኩት እና ቅር የሚያሰኝ ከሆነ ይቅርታ
ወርቅሰው1 wrote:የኔን አባባል ብትረዳውም አካሄዴን ግን አላወክልኝም:: ጉዳዩ እነ መለሰም ሆኑ የሱ ኮንዶሞች ሌላም ማለት ይቻላል:: ይህን ቓንቓ ቢቻላቸው እንዲጠፋላቸው ይፈልጋሉ::

ይሰዓት ኢትዮጵያን የሚወዳደሯት በዝተዋል ለማለት ነው:: ደግሞ የምትለኝ ምሁሮቿ ወደ አገራቸው ሲገቡ ሕዝባቸውን ማስተዳደር ያለባቸው በቓንቓቸው ነው::

እኔን የገረመኝ! መለሰ ዜናዊ የሚባለው ሰው:: "ኒውዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤላይ ያደረገው ንግግር በእንግሊዘኛው ነው::

በበኩሌ ቭላዲሚር ፑቲን አደንቃዋለሁ ለምን ብትለኝ ይህ ሰው ከእንግሊዘኛው መናገር የሚቀናው ጀርመንኛ ነው:: ዲዲአር የኬጂቢ ተወካይ ሆኖ ብዙ ዓመታት በማሳለፉ ጥሩ አስተማሪዎችም ተንከባክበው ስላስተማሩት ጀርመንን እንደራሱ ቢናገርም በጀርመንኛ ለስብሰባው አልተናገረም:: ያነበበው በራሺያኛ ነው:: አስተርጓሚው ነው በንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ የተናገረው::

ጥያቄዬ አንተ በኢትዮጵያ ግጽ ላይ ለምን እንግሊዘኛኝ ኮፒ አድርገህ ታመጣልናለህ ነው:: ስለ ወርካዎች ያነሳኸውን እቀበለዋለሁ:: እንዲህ አድርገህ አማርኛ ቃላት መጻፍ ስትቺል ራሱን ቀድተህ ከምታመጣው ተርጉመህ አማርኛ በሚነገርበት ብታመጣው ተደማጭነት የበለጠ ያገኛል በሚል እንጂ ያንተን እንግሊዘኛ እውቀት እኔም ብሆን እደግፈዋለሁ ግን ለዚያ እኮ ኢትዮሜዲያ አለልን::

ምሁሮቹና ወጣቱ ትውልድ የአመለካከታቸውን ሁኔታ በቓንቓቸው ይጻፉ ከመቆየት ብዛት አንዳንድ ስህተት ሊያደርጉ ይቺላሉ ነው:: በተለይ 30 ዓመት ድረስ ያሉ ወጣቱ ግማሹ በልጅነታቸው አገራቸውን ጥለው በመውጣታቸው:: የተወለዱት ደግሞ ውጪ የሆኑ:: እነኝህንና ሌሎቹን በማገናዘብ ወርካን በአማርኛቺን ብንጠቀምባት ቓንቓው የበለጠ ይዳብራል በሚል ስለማምን እንጂ አንተን ቀጥታ የተቃወምኩህ መስሎ እንዳይታይብኝ ይቅርታ እጠይቅኃለሁ::

አንተም ይህን ጉዳይ ሳይረዳህ አይቀርም በሚል እገምታለሁ:: እስቲ ከተቻለህ በምትኖርበት አገር ህጻናቱ ሁሉ በአማርኛ በቀን ቢያንስ በየትምህርት ቤታቸው እንዲማሩ እንዲያስቡና ሲያድጉም የተማሩበትን መጽሐፎች ሁሉ ወደ አማርኛ እንዲተረጉሙትና ወደ አገር ቤትም እንዲገባ ትጉ?

ጃፓንን ቻይናንና ራሺዬን ብናስባቸው በቓንቓቸው ተምረው ነው እዚህ ደረጃ የደረሱት ለማለት ነው::

አለም ስትለኝ አሜሪካና እንግሊዞች መሆናቸውን እረዳለሁ:: እንግዲህ ሌሎቹ በነሱ ስር ይሁኑ የምትለኝ ተሆነ አልቀበልም:: አማርኛ በተግባር ሕዝባዊ ቓንቓ በሆነበት ጊዜ እንግሊዞች ራቁታቸውን ቅጠል አገልድመው አውሬ በአንካሴ የሚያድኑበት ጊዜ ነበር:: የራሳቺንን ለቀን የሰው በማድመቃቺን ይመስለኛል ወደኌላ የሄድነው እንጂ::

ከአረብኛ እስከ ሲሪላንካ ባንጋሌዝ የሚባለው ቓንቓ ቻይኒኛና ጃፓንኛም ጭምር ባጠቃላይ በቓንቓቸው ይጠቀማሉ በአዲሱ ቴክኖሎጂዎች እኛም በዚህ ውብ በሆነ ቓንቓቺን እንድንጠቀም በማሰብ ነው የኔ የኌላው አነጋገሬ እንጂ ልዩነት ለመፍጠር ብዬ አይደለም::

አመሰግናለሁ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)

ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Postby sewd05 » Mon Oct 17, 2005 8:34 am

በጣም አመሰግናለሁ፡፡ "መተረጎም" ላሉት ትልቅ ሀሳብ ነው፡፡ ለዚያም ነው ባለፈው ፍቃደኞችን የጠየቅሁ፡፡ የሀገራችንን ወሬ ለአለም ለማሰተዋወቅ አማርኛን ወደ እንግሊዘኛ እና ሌሎችም የአለም ታላላቅ ቋንቋወች መተርጎም፣ በተቃራኒው ደግሞ የአለምን ዜና ለወገናችን ለማስተዋወቅ ከተለያዮ የአለም ክፍሎች ያሉትን ዜናዎች ሆኑ ጠቃሚ ነገሮች ወደ አማርኛና ሌሎችም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች መተርጎም ለራሳችንም ሆነ ለትውልድም ጠቃሚ ነው፡፡

ታዲያ ቋንቋ ማለት አማርኛ እና እንግሊዘኛ ብቻ አይደለም፡

ሌሎችንም ያጠቃልላል፡፡ ለጊዜው ግን የተወሰኑትን መምረጥ እንችላለን፡፡ ለምሳሌ አማርኛን እንደ አንድ ብሔራዊ ቋንቋ ብንወስደው ዜናዎችን ግን ወደ ሚከተሉት ቋንቋወች መተርጎም ይቻላል

እንግሊዘኛ
አረበኛ
ጀርመንኛ
ፈረንሳይኛ
ስፓኒሽኛ
ራሻይኛ
ግሪክ
ደች
ጣሊያንኛ
ኢብራይስጥኛ
,,,,,,
ስዋሂሊኛ

ከነዚህ በላይ ያሉተን ቋንቋዎች ብንተረጉም ጉዳያችንን ለአለም አስታዎቅን ማለት ነው፡፡

ከስራ ልምድም ሆነ በተለያየ አጋጣሚ ከወገን ጋር ሰገናኝ በተለያዩ የአለም ዙሪያ የሀገራችን ልጆች የሞኖሩበትን ሀገር ወይም ይኖሩ የነበረውን ሀገር ቋንቋ ጠንቅቀው ሰለሚያውቁ ለዚህ ፕሮጄክት ምላሽ እንደሚሰጡ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ፡፡
sewd05
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 79
Joined: Tue May 24, 2005 2:22 am
Location: ethiopia

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests