ሪፖረተር የወያኔ ፕሮፓጋንዳ መሳሪያ መሆኑን በይፋ እየገለጠ ነው::

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሪፖረተር የወያኔ ፕሮፓጋንዳ መሳሪያ መሆኑን በይፋ እየገለጠ ነው::

Postby የዘመኑ ልሳን » Sun Oct 16, 2005 8:31 pm

ሪፖርተር የድሮ ወያኔነቱ አገርሽቶበት ተቋዋሚዎች የተከፋፈሉ አስመስሎ ለማቅረብ ይሞክራል::ህዝብ እንደሆነ የወያኔ ፕሮፓጋንዳ መሳሪያ መሆኑን አውቆ ትቶታል:: በወያኔ በሚደጎሞው ብር አሁንም የመከፋፈል ስራውን አጠናክሮ ቀትሎበታል::

የአዲስ አበባ ህዝብ በአንድ ድምጽ ፓርላማ አትግቡ እንዳለ ሁላችንም እያወቅን የወያኔው የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ሪፖርተር ግን ህዝቡን እንደወያኔ ሊሳደብ ደህውና ተራው ህዝብ ነው አትግቡ ያለው የተማረውና ነጋዴው አላለም ሊለን ይፈልጋል::
አብኮን ለመከንተል የተንቀሳቀሱ ሁለት ሰዎች እንደሆኑ ሁሉም እያወቀ ነአስተባባሪ ኮሚቴ ምንምን እያለ የለሉ ሰዎችን በመፍተር በመከፋፈሉ ከፍተኛ ድርሻ ተወታል አሁን ደግሞ ቅንጅት ውስጥ የተደረገ ስብሰባ የተሰጠ አስተያየት እንደአቃም ቆትሮ አገር ያምሳል::
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

Postby ጉማ » Mon Oct 17, 2005 5:53 am

እውነትም የዘመኑ ልሳን!!!
የአካዳሚ ነጻነታችን ይክበር ባሉ የአ.አ. ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተካሄደውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ አስመልክቶ ሪፖርተር በርዕሰ አንቀጹ ያወጣውን ስላቅ ባታየ ነው አንጂ : ከዚያ ወዲህ ስለ ሪፖርትር ወያኔነት ጥያቄ ውስጥም ባልገባህ ነበር::
እንዲያው ለናሙና ቢሆንህ : ስለ ሚያዚያው ጭፍጨፋ የሪፖርተር ርዕሰ አንቅጽ ካተተው ስላቅ ልጥቀስልህ:
"የዘንድሮው የአ.አ.ዩ. ተማሪዎች ሰልፍ ዱሮ ከሚደረጉት የተማሪዎች ሰልፎች ከአንድ ነገር በቀር ምንም የተለየ ነገር አልታየበትም"
ይልና አንዱ ነገር ብሎ የሚያትተው ስለወደመው ንብረት ነው:: ቀጠል አድርጎ ደግሞ : ፖሊስ ለወሰደው ፈጣን ርምጃ አድናቆቱን ይቸራል::
የ39 ለጋዎችን ሕይወት ለቀጠፈው ወያኔያዊ ጭፍጨፋ አድናቆቱን ከለገሰ በኌላ እርሙን ያላወጣ መገኘቱስ የጤና ነው ትላለህ?
Tesfa Z Guma
ጉማ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 23
Joined: Wed Oct 12, 2005 4:59 am
Location: united states

Postby ኒኒ » Mon Oct 17, 2005 10:09 am

ይህ ነገር ካሁን በፊት ሳይገባህ በመቅረቱ በግርምት
አይን ልመለከትህ ተገዲጃሎህ የሪፖርተር ባለቢት የሆነው አቶ አ...... የመለስ ቀንደኛ ካድረ መነሩንና ከመለስ ያልተናነስ በሰው መግደልና ማስገደል እጁ ያልበት መሆኑ ሳታቅ ቀርተህ ነው
ኒኒ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Tue Feb 17, 2004 10:59 am

Postby የዘመኑ ልሳን » Tue Oct 18, 2005 6:11 pm

ኒኒ wrote:ይህ ነገር ካሁን በፊት ሳይገባህ በመቅረቱ በግርምት
አይን ልመለከትህ ተገዲጃሎህ የሪፖርተር ባለቢት የሆነው አቶ አ...... የመለስ ቀንደኛ ካድረ መነሩንና ከመለስ ያልተናነስ በሰው መግደልና ማስገደል እጁ ያልበት መሆኑ ሳታቅ ቀርተህ ነው


እኔ ባለቤቱ የተባረረ ወያኔ እንደነበረ አውቃለው::ነገር ግን እንዲህ እንደፋናና ዋልታ ተራ የወያኔ የካድሬ ስራ ይሰራል ብዬ አልገመትኩም ነበር::
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 9 guests