የተቃዋሚዎች: ተልዕኮ: በወያኔና: በሻቢያ: ጦርነት!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የተቃዋሚዎች: ተልዕኮ: በወያኔና: በሻቢያ: ጦርነት!

Postby ዱራሰንበት » Mon Oct 17, 2005 2:56 pm

የአብዛኛውን: ህዝብ: ድጋፍና: ይሁንታ: የተቀበሉ: የዛሬ: የተቃዋሚ: ድርጅቶች: አንግሎ-አሜሪካ: ለኢትዮጵያ: ህዝብ: እያዘጋጁት: ያለውን: ሌላ: የእልቂት: ጦርነት: በአንክሮ: ሊከታተሉት: ይገባል:: መከታተል: ብቻ: ሳይሆን: ከፍተኛ: እንቅስቃሴ: በማድረግ: ወጣቱን: ትውልድ: በማንቃትና: በወያኔና: በሻቢያ: ሊከፈት: በታቀደው:ወያኔን: ኢትዮጵያዊ: የማድረግና: አሁን: የገጠመውን: የድምጽ: ሳጥን: ሽንፈት: ለማክሸፍ: በሚደረግ: ጦርነት: ላይ: ሊኖረው: ስለሚችል: ሚና: ማስረዳት: ከተቃዋሚ: ድርጅቶችና: ከደጋፊዎቻቸው: ይጠበቃል::

እንዴውም: ካሁኑ: አገሩን: ለመከላከል: እንዲዘጋጅ:ኢትዮጵያዊ: ወጣት: በተቃዋሚዎች: አማካኝነት: መመልመል: መጀመር: አለበት::
ይህ: አጋጣሚ: ምንም: ቢሆን: ሊያመልጥ: አይገባም:: ወጣቱ: ለማ? እና: ለምን? እንደሚዋጋ: እርስ: በእርሱም: የግንኙነት: መስመር: መዘርጋት: እንዲችል:መሰረት: የሚጣልበት: ጊዜው: አሁን: ነው::
ወጣቱ: ለማ? እና: ለምን: እንደሚሰለፍ: ሳይዘጋጅ: አካባቢውን: እንዳይለቅ: ለማድረግ: ይቻል: ዘንድ: ካሁኑ: ምልምላውን: በማጠናከር: እርስ: በእርሱ: በአካባቢ: እና: በአገር: አቀፍ: ደረጃ: የግንኙነት: መስመር: መዘርጋቱ: መረጋገጥ: ያለበት: አሁን: ነው::
Image
ዱራሰንበት
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2995
Joined: Thu Apr 01, 2004 3:29 pm
Location: Dedessa Death Camp, Tach Birr Sheleko

Postby የዘመኑ ልሳን » Tue Oct 18, 2005 6:56 pm

ይህ ጥሩ ሀስብ ይመስለኛል::ወያኔ እንደሆነ ዲሞክራሲ የሚገባው ነገር አይደለም::ተቋዋሚዎች የሰላማዊ ትግሉን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም የትግል ዘዴዎች መጠቀም አለባቸው::
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

የዘመኑ ልሳን!

Postby ቃኘው » Tue Oct 18, 2005 8:28 pm

አባባልህን እደግፈዋለሁ በዚያው ልክ ግን ሻቢዕያ ዕውን ልቡ በቺግሮቹ ምክንያት ጠፍቶ ለ3ኛ ጊዜ የቀረቺውን ኢትዮጵያን ቢወር:: ቢያስወርር:: በስሜን በምሥራቅና በመሐል አገር ዣንጥላውን አጥልቷል::

የሻቢያ ወታደራዊ ዕቅዶቹ/ታክቲኮቹ ዣንጥላን ይመስላሉ:: ይህም ሁኔታ ኢትዮጵያዊያን ወያኔ ኢህ አዴግን ስለጠሉ አገራቸው ፍጹም ስትወረርና አናርኪዎችና የሶማሌ ወረበሎች ኦጋዴንን የኦነግ ስብጥርጥሮች ደግሞ ኦሮሚያ የሚሏትን ለመውሰድ በሚያደርጉት የውስጥ ስራ መሐል የሻቢያው ጦር ሁመራ ቢቺል ጎንደርን ሙሉ ለሙሉ ከዚያም ጎጃም ይደርሳል ማለት ነው:: ቀጥሎስ ወሎ ይጠጋና ከወዲያ እስካሁን ከ10 ዓመት በላይ በሳዋና ደቀ መሐሬ በአዲኡግሪና በናቅፋ አፋበትና አልጌና በተለይ በአሰብ ራስ ገዝ የሰለጠኑት ጽንፈኞቹን በዚያ አሰማርቶ የሚመቷቸውንም ድልድዮች ከባድ ኢንዱስትሪዎችና የጦር ቤዞችን ጭምር ከተማዎችን ወረዳና አቢያ ሳይቀር ሲደበድቡ ቁጭ ብሎ የኢትዮጵያ ህዝብ አይመለከትም::

ከዚያ በዚያን ጊዜ ይመስለኛል የወያኔ መሪዎች የብሄራዊ አንድነት መንግሥት ከሁሉም የተቃዋሚ ኃይሎች በግቢም በውጪም ታሉት ጭምር አብሮ ለመመስረት ጥያቄውን ሁሉ ይቀበላሉ ብዬ የምገምተው:: ያም ታክቲካዊ ሣይሆን ቀጣይነት ይኖረዋል ብዬ ገምታለሁ::

ወያኔን ለመጣል ኢትዮጵያ በጽንፈኞቹና በሻቢያ ልትወረር አይገባም:: ይህን የሚያስቡ ታሉ ተሳስተዋል:: የፖለቲካ ሥልጣን ሳይሆን ኢትዮጵያ መኖር አለባት ከደህንነቷም ጋር:: ጤናዋ የተበላሸ አገር ማለት ሶማሊያ ነቺ በዓለም ታሉ አገሮች:: አገራቺን ዳግማዊ ሶማሌ እንድትሆን ማንም አይቀበልም:: በዚያው ልክ አሁንም ጥያቄው መቅረብ ያለበት ብሄራዊ የአንድነት መንግሥት ያውም ባስቸኳይ ይመስረት ነው::

ያንን ካደረጉ ነገሮች ሁሉ መስመራቸውን ይይዛሉ በሚልና ኤኝዽIሕUM ችኣBIYኣ LኤMኤሽሔRኤችኣ ጊዜ ይሆናል ከእነቱ ጋር የሚዋጋው እዚያን በኌላ አይኖርም:: ሻቢያ ጉረኞቹ የሻቢያ ምናምንቴዎች ተጠራርገው ይጠፋሉ ወይም ይሞታሉ ህዝቡ ራሱ ልክ እደ ዱቼ ሙሶሎኒ ዘቅዝቆ ነው የሚሰቅላቸው ከዚያም ኤርትራ ውስጥ ያሉት ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ህዝብ ከኮናማና ባሪያ ብሌንና ቢኒአመር ሳሆና አሳውርታ አፋርና ትግሬ የቀሩት 4 ዓውራጃዎች ጭምር በነሱነታቸው በኢትዮጵያዊነታቸው ይኮራሉ::

አመሰግናለሁ!!!

ግን

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*

አክባሪያቺሁ

ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)


የዘመኑ ልሳን wrote:ይህ ጥሩ ሀስብ ይመስለኛል::ወያኔ እንደሆነ ዲሞክራሲ የሚገባው ነገር አይደለም::ተቋዋሚዎች የሰላማዊ ትግሉን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም የትግል ዘዴዎች መጠቀም አለባቸው::
tank you
ቃኘው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Thu Oct 23, 2003 11:35 pm
Location: Man

Postby ዘኑ » Wed Oct 19, 2005 11:05 pm

ቃኘው
አንተ ያባት ጦር ልብ እንዳለው ሰው እዚህ እየመጣህቭ አካኪ ዘራፍ አትበልብን:: ምነው ወያነ ና ሻቢያና የዛሬ 14 አመት ከሴሜኑ ጦር ግንባር ሲያሳድዱህ ያኔ ለምን "ቀይ ባህር ድንበራችን ነው' ብለህ እንደዎንዶቹ አልተዋጋህም? ፈሳም አውን ዝም ብለህ ለፍልፍ የሚያምንህ ሰው የለም:: ያሮጊት ፈስ የሆንክ ነገር::
ዘኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Oct 08, 2005 9:01 pm
Location: ethiopia

አንተ ዝምባም አጋሚዶ ዘኑ!

Postby ልጁነኝ1 » Thu Oct 20, 2005 12:17 am

ቃኘውን አጻደብ ከሱ ለመድረስ በቅድሚያ ኢትዮጵያን መውደድ ይገባኃል::

የጊዜ ጉዳይ ሆኖ እንጂ አሁን ያንን የኢትዮጵያ ኃይል የሻቢያ ክንድ ነበር እንዴ ያሸነፈው_

አይደለም ለመጀመሪያ ጊዜ የም ዕራብ አገሮችና አሜሪካ አረቦች ባንድ ላይ የሰሩበት ጊዜ ነበር:: ወንድም አፍህን በሜዳ አትክፈት ስንቱ ወጣት ትውልድ እያነበበህ ነው ያቺን ተፈጥሯዊ ትቢትህን::

ኢትዮጵያን በመውደዱ ብቻ ነው:: ቀይ ባህር ዳርድንበሩ እንደሆነ የሚያውቀው እሱ ብቻውን ሳይሆን ብዙዎቻቺን ጭምር እንደሆንን ተገንዘበው::

ከወያኔው ህልፈት በኌላ ያነገር እንደገና የሚነሳና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ኤርትራን ጨምሮ ሬፈረንደም የሚያካሂድበት ጉዳይ ነው::

አንተና ፈሶቺህ እንደምታራግቡት ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚለው ሁሉም ይፈጸማል:: የኢትዮጵያን ህዝብ ደግሞ አትንቀውም:: ይማርክኃል:: የቦሊቦል ሜዳ ሰርቶ እንድትጫወት እንጀራም በወጥ እስክትጠግብና ጠላም አልፎ አልፎ በበዓል ቀን እንድትጎነጩ የሚያደርጋቺሁ መሆኑን ያኔ በ2000 ጦርነት ጊዜ አይታቺሁታል::

አንተ ዶቁማጽ ኃሣዊ አሁን አንተ ሰው ሆነህ እንዲህ ታወራለህ ዝም ብለህ ድንጋይ ራስ አትሁን አስብበት ጥላቻ ጉሮሮህን የሚያንቅህ ድውይ አስተሳሰብ የምታስብና ጓደኞቺህም ልክ እንዳተው ከተመሳሳይ ድንጋይ ተቀርጻቺሁ የወጣቺሁ ትመስላላቺሁ::

ለማንኛውም ሌላኛው የመገረፊያህ ወቅቱን በራስህ ስላመጣኸው ጥብቅ እኛን ለቀቅ አድርገን አሁንም ነገም ተነገወዲያም ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው:: ወጣቱ ትውልድ አገሩ ከየት እስከዬት መሆኑን እንዲያውቅና ያውቀዋልም:: አትፍራ አንድ ቀን ግን ታገኛታለህ::

½ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው½

አፋር ደግሞ የኢትዮጵያ ዘበኛ ልጇ ነው::

ፍራትህን ሲያዩት "ፈስ ያለበት ዝላይ አይቺልም አሉ"

ልጁነኝ1
ከ(ሰሐሊን)


ዘኑ wrote:ቃኘው
አንተ ያባት ጦር ልብ እንዳለው ሰው እዚህ እየመጣህቭ አካኪ ዘራፍ አትበልብን:: ምነው ወያነ ና ሻቢያና የዛሬ 14 አመት ከሴሜኑ ጦር ግንባር ሲያሳድዱህ ያኔ ለምን "ቀይ ባህር ድንበራችን ነው' ብለህ እንደዎንዶቹ አልተዋጋህም? ፈሳም አውን ዝም ብለህ ለፍልፍ የሚያምንህ ሰው የለም:: ያሮጊት ፈስ የሆንክ ነገር::
ልጁነኝ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 641
Joined: Tue Dec 30, 2003 2:17 pm
Location: united states

Re: የተቃዋሚዎች: ተልዕኮ: በወያኔና: በሻቢያ: ጦርነት!

Postby ዱራሰንበት » Mon Oct 24, 2005 9:29 pm

ዱራሰንበት wrote:የአብዛኛውን: ህዝብ: ድጋፍና: ይሁንታ: የተቀበሉ: የዛሬ: የተቃዋሚ: ድርጅቶች: አንግሎ-አሜሪካ: ለኢትዮጵያ: ህዝብ: እያዘጋጁት: ያለውን: ሌላ: የእልቂት: ጦርነት: በአንክሮ: ሊከታተሉት: ይገባል:: መከታተል: ብቻ: ሳይሆን: ከፍተኛ: እንቅስቃሴ: በማድረግ: ወጣቱን: ትውልድ: በማንቃትና: በወያኔና: በሻቢያ: ሊከፈት: በታቀደው:ወያኔን: ኢትዮጵያዊ: የማድረግና: አሁን: የገጠመውን: የድምጽ: ሳጥን: ሽንፈት: ለማክሸፍ: በሚደረግ: ጦርነት: ላይ: ሊኖረው: ስለሚችል: ሚና: ማስረዳት: ከተቃዋሚ: ድርጅቶችና: ከደጋፊዎቻቸው: ይጠበቃል::

እንዴውም: ካሁኑ: አገሩን: ለመከላከል: እንዲዘጋጅ:ኢትዮጵያዊ: ወጣት: በተቃዋሚዎች: አማካኝነት: መመልመል: መጀመር: አለበት::
ይህ: አጋጣሚ: ምንም: ቢሆን: ሊያመልጥ: አይገባም:: ወጣቱ: ለማ? እና: ለምን? እንደሚዋጋ: እርስ: በእርሱም: የግንኙነት: መስመር: መዘርጋት: እንዲችል:መሰረት: የሚጣልበት: ጊዜው: አሁን: ነው::
ወጣቱ: ለማ? እና: ለምን: እንደሚሰለፍ: ሳይዘጋጅ: አካባቢውን: እንዳይለቅ: ለማድረግ: ይቻል: ዘንድ: ካሁኑ: ምልምላውን: በማጠናከር: እርስ: በእርሱ: በአካባቢ: እና: በአገር: አቀፍ: ደረጃ: የግንኙነት: መስመር: መዘርጋቱ: መረጋገጥ: ያለበት: አሁን: ነው::


የሻቢያ: መጯጯህ: ቅንብር:ወያኔን: ለማትረፍ: አንግሎ-አሜሪካ: ጋ: የተወጠነች: ስለሆነ: ጦርነት: የሚባል: ስም: በኢትዮጵያዊ: የማስታወሻ: ቀነቀጠሮ: ደብተር: መመዝገብ: የለበትም::
የበላ: ይዋጋ:: ወያኔና: ሻቢያ: ጨዋታውን: ካሞቁትም: የራስን: የኢትዮጵያዊነት: ዓላማ: ለማራመድ: በሚያስችል: መንገድ: በተቃዋሚዎች: የተመለመሉ: ወጣቶች: ብቻ: ናቸው: ዝግጅት: ማድረግ: ያለባቸው::

ከዚህ: በፊት: እንዳልሁት: ሻቢያና: ወያኔ: እንዲሁም: ኦነግ: ልክ: አሸባሪዎችን:በተለያዩ: አገሮች: አሰማርተው: ሉዓላዊ: አገር: ለመውረር: እየተጠቀሙባቸው: እንደሆነው: ሁሉ: ኢትዮጵያን: ለማጥፋት: የሚጠቀሙባቸው:የአንግሎ-አሜሪካ: አሻንጉሊቶች: ናቸው::
http://www.ethiomedia.com/fastpress/getahun_teame.html
Image
ዱራሰንበት
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2995
Joined: Thu Apr 01, 2004 3:29 pm
Location: Dedessa Death Camp, Tach Birr Sheleko


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests