እውነት ቴዲ አፍሮ?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

እውነት ቴዲ አፍሮ?

Postby ላሊበላ4 » Mon Oct 17, 2005 7:46 pm

ሠላም በኖርዌጅና በስዊድን ኗሪ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ!!!

ተወዳጁ ዝነኛው ዘፋኝ አርቲስቱ ቴዲ አፍሮ በስካንዲናቪያ አገርች ኮንሰርት ለማሳየት በዝግጅት ላይ ነው ይላሉ::

ይህ ኮንሰርት ለኢትዮጵያ ገንቢ ቢሆን ኑሮ በመሠረቱ አበጀህ የሚባልለት በሆነ ነበር:: ነገር ግን አበጅወህ ሳይሆን እየተወገዘ እንደሚገኝ ቴዲ ራሱ ይህቺን መልክት አንብቦ የራሱን ውሳኔ ሊሰጥ ይገባዋል::

1ኛ: ይህን ኮንሰርት ተኮናትረው የሚያስመጡት በስዊድንም ሆነ በኖርዌ "የግፈኛው ፋሽስት ህወኃት ወያኔ" ካድሬዎች መሆናቸውን ከሰሞኑ በኖርዌ አገር የሚገኙት ኢትዮጵያዊያን ሲከራከሩበት ከርመዋል::

2ኛ: በስዊድንም ይህ የኖርዌ ዓይነት ሁኔታ እየተደገመ መሆኑ እየታወቀ መቷል:: ቴዲ በመረዋ ድምጹ ስለ ኢትዮጵያ በደልና እንዲሁም ችግሯና ጉዳቷ የልጆቿ ህብረትና ውህደቶችን መዝፈን ማሳወቅና ማመላከት ይገባዋል እንጂ ለወያኔ ቅ>ጥረኞች ከገንዘብ ስብሰባ በስተቀር ስለ አገሪቱ ቁብ የሌላቸው ህወኃቶችን አምኖና ተቀብሎ ወደ ሰሜን አውሮጳ ብቅ ብሎ ዘፍኜ አስደስታለሁ በሚል ኃሣቡን እንዳይደመድም ይህን የመጀመሪያ ወገናዊ ምክር እንዲደርሰው በማስብ ነው::

3ኛ: እነኝህ አስመጪዎች ስምምነታቸው በመለስ ዜናዊ ሚስት በወይዘሮ አዜብ ጎላ ሊቀመንበርነትና በቀድሞ የህወኃት አምባሳደር ሚስት በስዊድን የነበረቺው የሚመራ የወያኔ/ህወኃት ገንዝብ መሰብሰቢያ ነው:: ይህም ገንዘብ ለሻቢያና ወያኔ የባድሜ ውጊያ ወይም የህውኃት የግሉ ፓርቲ ማጠናከሪያ እንዲውል ታስቦ የተቀየሰ የ1998 ፕሮግራሞቻቸው ውስጥ አንዱና ዋነኛው የገንዘብ ማግኛ ዘዴአቸው ነው::

4ኛ: በዚህና በሌሎቹ የህወኃት መሪ አቶ: መለሰ ዜናዊ ቢያንስ በዚህ 2 ሳምንት ብቻ ከ2500 የተቃውሞ ጎራ ተመራጮች ደጋፊዎችና ማህበርተኞቻቸውን አስረዋቸዋል:: ከዚያም ቢያንስ ከ12 የበለጡ ጽ/ቤታቸውን በየጠቅላይ ግዛቱ ዘግተው ባሉበት ጊዜ በተለይ በአዲስ አበባ ህዝብ የመረጣቸው ህጋዊ ተመራጮቹ ሳይሆኑ እስካሁን እያስተዳደሩት የሚገኙት የህወኃት ወያናይ ድርጅት መሆኑን እየታወቀ ይህም ጉልበተኛ መንግሥት አገር ቤት ህዝብን የሚዘርፈው አንሶት በውጪም በባህል ዘፈኖችና በተለያዩ ሁኔታዎች ህዝብን ሊዘርፍ እንደተዘጋጀ ይስተዋላል::

5ኛ: በዚያ የተነሳ እኛ ኢትዮጵያዊያን በምንኖርበት አገራት በወያኔ ማንኛውም የባህል ሆነ የዘፈንና የቲያትር እፊልም ነገሮቻቸው ላይ ተዓቅቦ ማድረግ ይኖርብናል:: በዚያም ምክንያት ውድ ቴዲ አፍሮም የህዝብን ተቃውሞ ካሁኑ ተገንዝቦ ራሱን ከዚህ አጣብቂኝ ሁኔታዎች ውስጥ ማግለል ይገባዋል:: ህዝብ እንደሚወደው ያህል እሱም ሕዝብን መውደዱ የሚገመተው በዚህ ዓይነት አጋጣሚ መሆኑን ሊረዳው ይገባል::

6ኛ: ኢትዮጵያ ዛሬ መንታ መንገድ ላይ ሁና ትገኛለች ታዲያ ይህን መንታ መንገድ አስትቶ ቀጥተኛና እሱም አንድና አንድ ብቻ ያም የመኖሩዋና ብሎም ብሔራዊነቷን ወደሚያንጸባርቀው ጽናቷ ልትመለስ ይገባል:: ይህ ህልውናዋን የሚፈታተኑ ሻቢያ ህወኃትና ወያኔ እንዲሁም ጽንፈኞች በዝተዋል እነዚህ "ጉግማንጉጎች ደግሞ ያለህዝቡ ተካፍሎ" ምንም ለማድረግ አይችሉምና እኛ ያገሪቱ ህዝብና ዜጎች እምቢ ታልናቸው የትም እንደማይሄዱ እናውቃለን እምቢታቺንንም በግልጽ ተቃውሞና ደብዳቤዎች እንነግራቸዋለን::

7አ: የወያኔ ምንደኞች ብዙ ነገሮችን ቀን ተሌት ሳይሉ ሲጎነጉኑ ይስተዋላሉ:: ነገር ግን ያብቻውን የትም እንደማያደርሳቸው ያውቃሉ ህዝብ ያሸንፋቸዋል ቀድሞም ሆነ ዛሬ ባንዶችና አገር ሻጮች እንዲሁም ለጠላት በመሣሪያነት ቆመው የሚያገለግሉ አይታጡም በኢትዮጵያም ታሪክ ላይ ሄዳቺሁ ብትመረምሩ ብዙና እጅግ ብዙ ባንዶችና ከኃዲዎች እንደነበሩ ይታወቃል እስከዛሬም እነኛ የልጅ ልጆቻቸው አሉ::

በዚህና በሌሎች ምክንያት የወያኔ ደጋፊና አስቃባጮች ገንዘብ በተዘዋዋሪ በማምጣት ዝነኛ የኢትዮጵያ ልጆችን ህዝቡም እንዳይኑ ብሌን የሚወዳቸውን በማምጣት ማኖ ለማስነካትና ከነሱም ጎራ ሊያስገቧቸው እየሞከሩ ናቸው:: ሲበዛም ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል:: በኖርዌም ሆነ በስቶክሆልም የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ቴዲ አፍሮን በምንም ዓይነት ወደ ሰሜን አውሮጳ ተጉዞ እንዳይዘፍንላቸው ልታሳስቡት ይገባል::

ድልና አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ
የኢትዮጵያ ህዝብ ምንጊዜም አሸናፊ ነው::

ከከፍተኛ ወገናዊ አክብሮት ጋር

ላሊበላ4
ላሊበላ4
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 201
Joined: Fri Dec 24, 2004 8:47 pm
Location: united states

Re: እውነት ቴዲ አፍሮ?

Postby moa » Mon Oct 17, 2005 9:02 pm

[quote="ላሊበላ4"]ሠላም በኖርዌጅና በስዊድን ኗሪ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ!!!

1ኛ: ይህን ኮንሰርት ተኮናትረው የሚያስመጡት በስዊድንም ሆነ በኖርዌ "የግፈኛው ፋሽስት ህወኃት ወያኔ" ካድሬዎች መሆናቸውን ከሰሞኑ በኖርዌ አገር የሚገኙት ኢትዮጵያዊያን ሲከራከሩበት ከርመዋል::

3ኛ: እነኝህ አስመጪዎች ስምምነታቸው በመለስ ዜናዊ ሚስት በወይዘሮ አዜብ ጎላ ሊቀመንበርነትና በቀድሞ የህወኃት አምባሳደር ሚስት በስዊድን የነበረቺው የሚመራ የወያኔ/ህወኃት ገንዝብ መሰብሰቢያ ነው:: ይህም ገንዘብ ለሻቢያና ወያኔ የባድሜ ውጊያ ወይም የህውኃት የግሉ ፓርቲ ማጠናከሪያ እንዲውል ታስቦ የተቀየሰ የ1998 ፕሮግራሞቻቸው ውስጥ አንዱና ዋነኛው የገንዘብ ማግኛ ዘዴአቸው ነው::

:shock: :shock: :shock: :shock:
ወንድም ላሊበላ!!
ይኽውልህ ሰንተባበር የወያኔዎችን ቀዳዳ መዝጋትና መሸፈን ይቻላል። እኛ "በዲያስፖራው" የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ቢያንስ የምንችለው ባለንበት አካባቢ የወያኔን የንግድ ተቋሞች የሆኑትን ሆቴሎቻቸውን፤ሱቆቻቸውን፤ዘፋኝ አስመጭዎቻቸውን፤
ባጠቃላይ የወያኔ ንብረት በሆኑ እንቅስቃሴዎች ሁሉ አምቻ፣ጋብቻ ሳንል አድማ ስንመታቸው ነው።

በዚህ ላይ ግን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ያለብን ጉዳይ ቢኖር በምንም መልኩ የትግራይን ታላቅ ህዝብ
ከዚህ ጉዳይ ጋር እንዳናያይዝ ተጠንቅቀን መሥራት እንዳለብን ነው።

ማን ምን እንደሆነ ኖርዌ ውስጥ ያሉትን ወያኔዎች ጠንቅቀን ስለምናቃቸው ከሌሎች እህቶቻችንና ወንድሞቻችን የሀገራችን ዜጎች ከሆኑት የትግራይ ሰዎች ጋር እንዳይገናኝ እኛ በጥንቃቄ እየሠራን ነው ኖርዌ ውስጥ።

እናንተ በስዊድን የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰቦችም የኛን አይነት ጥንቃቄ የተሞላበት ሥራ ብትሰሩ ውጤቱ ያማረ ይሆናል፡ እኛ ለእውቁ አርቲስት ቴዲ አፍሮ በሚቻለው መጠን መልእክቱ እንዲደርሰው ጥረናል። ምናልባት የቴክኒክ ችገር ከገጠመው ግን እኛ አድናቂዎቹ ቢመጣ ላለመግባት ግን ወስነናል እያዘንን።

አንድ በጋራ ማድረግ ያለብን ሥራ ግን ለወደፊቱ
የወያኔ ጠላፊዎችና ጩልሌዎች በረቀቀ ዘዴ ገብተው
አርቲስቶቻችንን መቀለጃ እንዳያደርጉዋቸው የኢትዮጵያ ማህበሮች ያለምንም ትርፍ ዘፋኞቻችንን ቢረዱ፤ ከአርቲስቶቻችን ጋር ቢተባበሩ ዘፋኞቻችን ተከብረው፤እኛንም አዝናንተው በክብር ይኖራሉ፡

በዚህ ጉዳይ ላይ ኦስሎ ዶክተር ሙሉአለምን የኢትዮጵያ ማህበር መሪን ቢያነጋግሩ፤ ስዊድንም እንዲሁ የማህበሩን መሪ ቢያነጋግሩ ወያኔን አሳረርን ማለት ነው።

ትግላችን በወያኔ የንግድ ኢምፓየሮች ላይ ይቀጥላል!!!
moa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 159
Joined: Tue May 10, 2005 7:44 pm
Location: ethiopia

Postby ራስ ንጉስ » Tue Oct 18, 2005 10:55 am

ወያኔዎች ለቴዲ አፍሮ እዚህ ኦስሎ ስላዘጋጁለት ወጥመድ ብዙ ለማሳወቅ ጥረናል ከራሱ ከባለቤቱ ያገኘነው መልስ ግን እስታሁን የለም ይህም ማለት እዚህ ኦስሎ በቀነ ቀጠሮው የሚመጣ ከሆነ ያስከፋናል! ያሳዝነናልም! አሁንም ደግመን ደጋግመን እናሳውቃለን ኮንሰርቱን ያዘጋጁት ወያኔውችና ቡችሎቻቸው ናቸውና ወያኔ 77 ሚልዮን ህዝብ እያስለቀሰ ባለበት ባሁኑ ወቅት አንተ እዚህ መተህ ለነዚህ መዥገሮች የገቢ ምንጭ የንትሆንበት ምክንያት የለም ላገርህ ካለህ ከፍተኛ ፍቅር አንጻር ከህዝብ እንዳያቃቅሩህ ወገናዊ ማስጠንቀቂያየን ለመጨረሻ ግዜ አስተላልፍልሀለሁ
Etiopia Tikdem!
ራስ ንጉስ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 376
Joined: Mon Dec 08, 2003 8:10 pm
Location: Jupiter

ወይ ጉድድድድድድድ

Postby ሞልጨው » Tue Oct 18, 2005 11:42 am

አርቲስት በሙያው ሰርቶ ሊበላ የማይችልበት ግዜም ሊመጣ ነው ማለት ነው? ይሄ ሰው እኛ በስደት የምንኖር ኢትዮጽያኖች ነን ተብሎ ነው መቼም ውል የሚዋዋለው እንጂ ከገቢው የሚገኘውን ለወያኔ ለመርዳት ነው ተብሎ ተነግሮት አይደለም! ዋርካ ላይ የተጻፈውን አንብቦ ለምን የተዋዋለውን አላፈረሰው ተብሎ አሸሸገዳሜ ሊመታ ነው? ማንንስ ይመን ይህ ሰው? አሁን እናንተ እንደምትሉት ቴዲ ኖርዌ እና ሲውዲን መጥቶ ኮንሰርቱን ካቀረበ እያወቀው ወያኔን እረዳ ነው? ሀሳባችሁስ በሙያው ያገኘውን ዝና በዚህች ቁራጭ ሰበብ ማጥፋት ነው? እስቲ እራሳችሁን እንደባለሙያው ቴዲ ቁጭ አድርጉና እናንተ ብትሆኑ የምታደርጉትን ጠይቁ?
selam le sew lijoch hulu
ሞልጨው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 117
Joined: Fri Feb 11, 2005 10:36 am
Location: finland

ለሞላጫው

Postby ራስ ንጉስ » Tue Oct 18, 2005 11:59 am

ሞላጫው

ከየት መንደር እንደሆንክ ጽሁፉህ ምስክር ስለሆነ መልስ አልሰጥበትም
Etiopia Tikdem!
ራስ ንጉስ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 376
Joined: Mon Dec 08, 2003 8:10 pm
Location: Jupiter

Postby TEDDYAFRO » Thu Oct 20, 2005 11:10 am

እንዴት እንዴት ብያ እንደምጀምርላችሁ አላውቅም ሆኖም የእኔ ሙዚቃ ወድዳችሁ የሆናችሁ እናም ለእኔ ያላችሁን ክብር በመግለጻችሁ በጣም አመስግናለሁኝ::

እዚህ ቦታ ላይ የሚባለው በሰዎች አማካኝነት ስምቼ መልስ ለመስጠት እንዳለብኝ ተሰምቶኝ ነው ወደዚህ ጎራ ያልኩት::

እንደምታውቁት እኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ፍቅር አለኝ ሀገሬ በጣም እወዳለሁኝ ሆኖም እኔ የጥበብ ሞያ ውስጥ የተሰማራሁት ጥበብን ሰለምወድ እና ሀገሬን በማውቀው የጥበብ ብልጭታ ለማገልገል ነው:: ሙዚቃ ለእኔ ሚስቴናት ህይወቴም ጭምር::

በቅርቡ ሲውዲን እና ኖርዊ ሀገር መጥቼ ለምወዳቸው ለሀገር ልጆች ዝግጅቴን አቀርባለሁኝ:: ሆኖም ሰለምትሉት ነገር እኔ አንደም የማውቀው ነገር የለም:: እኔ ሙዚቀኛ ነኝ ሞያዪን ለህዝብ ይዢ መቅረብን ነው የምሻው ሰለዚህ የሚያመጡኝ ሰዋች ምን አይነት ባግራውንድ እንዳላቸው አላውቅም:: ማወቅም አልፈልግም እኔ እና እነሱን የሚያገናኘን እነሱ መድረክ ያዘጋጃሉ እኔ እዘፍናለሁኝ በቃ አለቀ !!! ሙዚቀኛነት ደግም አንደ ሞያ መሆኑን እንዳትረሱ !! እኔ ሞዪን ለህዝብ ማቅረብ እንዳልኳችሁ እያንዳዱ እኔን ያሚያስመጣኝ ስው ለማን ነው የሚሰራው ገንዘብን ወዴት ነው የሚያደርስው እያልኩኝ መቆጣጠር አልችልም:: መብትም የለኝም እኔ የምጥይቀው ለሰራሁበት ዋጋ አለኝ እሱን መክፈል ከቻለ ስራዪን ለህብ አብርክቼ ወደ ምወዳት ሀገሬ ኢትዮጵያ እመለሳለሁኝ::

አሁን እናተ የምትጣቅሳዎቸው ስዎች ኢትዮጵያዎያን ምርጥ ድምጻዊያን ሲያስመጡ የነበሩ ስዎች ናቸው ለምን የእኔ ግዜ ሲሆን ይህ ነገር ሊባል ተቻለ ወይስ ምን ?

ወሬ ለኢትዮጵያ ህዝብ አያስፈልግም መስራት እና በስራ ቀድሞ ነቅቶ መገኘትን የመሰለ ከባድ መሳሪያ የለም:: እናተም እኔ ጋራ መስራትን ከፈለጋችሁ በደስታ እቀበላችኃለሁኝ::

ሀገራችን ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት እኔ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን ማስፋፋትን አልፈልግም:: ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ሀገራችን ኢትዮጵያን ለማበልጽግ ነው መሯሯጥ ያለብን የሚመስለኝ ከተሳሳትኩኝ መታረም እንችላለሁ::

ሁላችሁንም ጃአ ያስተስሪያል የሚለው በቅርብ የወጣውን ሙዚቃዪን ጋብዢአችሁን ልለያችሁ::

ፍቅርን ደስታን ለሁላችን !! ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን እመኛለሁኝ

አመስግናለሁኝ !

ቴዲ አፍሮ
TEDDYAFRO
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Thu Oct 20, 2005 10:28 am
Location: ethiopia

ቴዲ አፍሮ

Postby ብሔረ አራዳ » Thu Oct 20, 2005 11:53 am

የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ ተወዳጁ ቴዲ እንዳልሆንክ እያወቅኩ እንደሆንክ ቆጥሬ ይኽንን መልዕክቴን ላስተላልፍልህ እወዳለሁ::
ከአንተ ሌላ ሟቹም ገዳዩም ( የየራሳቸው ምክንያቶች አሏቸው) የምንወዳት እናት አገራችን ባለፉት ሶስትና አራት ትውልዶች የነበሩትን: ያለፉትንና ያሉትንም የኪነ ጥበብ ሰዎች በይበልጥም ድንቅ ድምጻውያንን አፍርታለች::አንተ የዚህ ሁሉ ቁንጮ - አርማ - ወርቅ- ጌጥ የድንቆች ድንቅ መኩሪያና በዚያ ኩራትም ውስጥ የኢትዮጵያዊነት ነጸብራቅ ነህ:: አባባሌን የማይጋሩ ቢኖሩ ጎራቸው ከየት እንደሆነ ዐይኔን ጨፍኜ መናገር እችላለሁ:: ጠላቶቻችን ብቻ ናቸው:: እዚህ ላይ "ጆሮ ለባለቤቱ ባእድ ነው::" የሚሉት አባባል ይሠራ ይሆን? ያለህን የሕዝብ ፍቅር አታውቀው ይሆን? ከቀማሪነትህ/የሙዚቃ ድርሰትና ዜማ ባልተናነሰ ሁኔታ ይኽንን ታላቅ የሕዝብ - የወገን ፍቅር ያተረፍከው በኢትዮጵያዊነትህ- ለገንዘብ - ለሆዱ ያላደረ አኩሪ በመሆንህ መሆኑን እንዴት አድርጌ ልናገር? ግልጽ መሰለኝ:: አዎ! ግልጽ ነው::
በስምህ ከላይ ያለውን መጻፉ ከአንተ አለመሆኑን ባምንም ዝም ብዬ ማለፉን አልወደድኩም:: ማንም ቢያመጣኝ እዘፍናለሁ እንደማትል አምናለሁ:: እተማመንብሕማላሁ:: የ አዲስ ሸራቶን ጉዳይ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው:: ሌላው ቢሆን "ምን ቸገረኝ የምዘፍነውን ዘፈን ቁጥር ቀነሰልኝ" ብሎ 130ሺ ብሩን ላፍ አድርጎ ዘወር ይል ነበር:: እናውቃቸዋለን? አንተ አላደረግከውም እዚህም ለሀገርህ ገዳዮች ለወገኖችህ ጨፍጫፊዎች ጥይት መግዣ የሚውል ድጎማ አታደርግላቸውም:: እዚህ ላይ እሁለቱ አገሮች (ኖርዌና ስዊድን) ያሉ ኢትዮጵያውያን ማህበራት ወጭውን ሸፍነው አዘጋጅነቱን ከተባሉት የሀገር ጠላቶች ተረክበው የሚወዱህ የሀገርህ ልጆችና የሚያደንቁህም የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲያውህ እንዲያደርጉ በዚህ አጋጣሚ ላሳስብ እወዳለሁ::
ቴዲ እንወድሀለን!!
ኢትዮጵያዊነትህ ከምንም በላይ ከማንም በላይ ያደርግሀል!!

ከልብ ከሚያደንቁህና ከሚወዱህ አንዱ ነኝ
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ!
ብሔረ አራዳ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 39
Joined: Wed May 04, 2005 5:43 am
Location: ethiopia

Postby ወጥመድ » Thu Oct 20, 2005 12:00 pm

ሞላጫ ሌባ !!
አሁን አይታወቅብኝም ብለህ ነው በቴዲ አፍሮ ስም የምታወናብደው:: ---- በመሆንህ ነው እንጂ ቴዲ በተፈጥሮው እንዲህ ያለ ገንዘብ አፍቃሪ ነጋዴ አይደለም:: ቢሆንማ ኖሮ የሸራተኑንም ዝግጅት ባልሰረዘ ነበር::

ያም ሆነ ይህ አንተ የዚህ ዝግጅት አዘጋጅ ለመሆንህ የምትጽፋቸው ቃላትና ወልጋዳ አማርኛህ እሩቅ ሳትሄድ ገላጮችህ ናቸው::

በሌላው በኩል የሚገርመው የወያኔ ድጋፊዎች በቴዲ ድምጽ ለመነገድ ሲሯሯጡ ሌላው ኢትዮጵያዊ ምን ይጠብቃል? ለምንድነው እንዲህ አይነት ዝግጅት አዘጋጅተው በወያኔ አጋዚ ጦር ለተጎዱት ወገኖች እና እንዲሁም ለተቃዋሚ ፓርቲዎች እርዳታ ለማድረግ የማይንቀሳቀሱት?

እኔ ያለኝ ሀሳብ ቢኖር ቴዲ የትም አገር ሄዶ ዝግጅቱን ለማቅረብ እንዲችል የኢትዮጵያዊነት ራእይ ያላቸው የሲቪክ ማህበራትም ሆነ የኮሚኒቲ ድርጅቶች ወይንም ለተቃዋሚዎች የርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴዎች ሀላፊነቱን ወስደው ዝግጅቱን ማቀነባበር ይኖርባቸዋል ባይ ነኝ::

አለበለዚያ ግን ዝም በለን ተቀምጠን ያን ያደርገ ወያኔ ነውና አትሳተፍ ብሎ መጠቆሙ አስፈላጊ ቢሆንም ቴዲ ደግሞ ለመኖር የግዴታ መስራት ስለ አለበት በፍጥነት ቢታሰብበት መልካም ይመስለኛል::ወጥመድ
ወጥመድ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Fri Mar 11, 2005 1:52 pm
Location: Semen Walta

Postby እምአእላፍ » Thu Oct 20, 2005 12:06 pm

ቅቅቅቅቅ!... ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ.... ነው የሚባለው?... እናንተ የወያኔ የእንግዴ ልጆች በቴዲ አፍሮ ስም የምትነግዱት አንሶ በሱ ስም ትጽፉ ጀመር?... እውነትም እዚያ ኖርዌይ ያላችሁ አጋሚዶዎች አይን አውጥታችኌልና!..... ቅቅቅቅቅቅ... ቀልዱን ተዉትና ይህን በሕዝብ ልጅ በቴዲ ለመነገድ ያሰባችሁትን ከርሳም አጀንዳችሁን አንሱት!..... ማነሽ አንቺ ምንትስ ቂጦ ነው የተባልሽ? ሌላ የሚበላ ወዲ ደደቢት ፈልጊ.... ከወያኔ መርህና ፕሮግራም ጋር የሚሄድ አዝማሪ....... Not at all TedyAfro!!!!!!!!!!!!!

በቴዲ አፍሮ ስም የጻፍከው ሰውዬ "... እኔን የሚያስመጣኝ ሰው ለማን ነው የሚሰራው?... እያልኩኝ መቆጣጠር አልችልም:: ....እኔ የምጠይቀው ለሰራሁበት ዋጋ ብቻ ነው...." ብለህ ነው የጻፍከው:: ግን ግን አዚምህ የያዘልህ አልመሰለኝም ከቶም!!! ጀግናው ቴዲ አፍሮ ለማን እንደሚዘፍን, ለማን እንደሚሰራ ጠንቅቆ የሚውቅና የሚጨነቅ ዜጋ እንጂ, ወፍ ዘራሽ አለመሆኑን የተረዳህው አልመሰለኝም:: ይልቅስ እንዲህ ያለውን statement ደፍረህ መጠቀምህ አርቲስቱን በይፋ መሳደብና ክብሩንም መንካት እንደሆነ ጠንቅቀህ ልትረዳ ይገባሀል!!!!!!!!!!

እምአእላፍ
ከምደረ ከብድ

TEDDYAFRO wrote:እንዴት እንዴት ብያ እንደምጀምርላችሁ አላውቅም ሆኖም የእኔ ሙዚቃ ወድዳችሁ የሆናችሁ እናም ለእኔ ያላችሁን ክብር በመግለጻችሁ በጣም አመስግናለሁኝ::

እዚህ ቦታ ላይ የሚባለው በሰዎች አማካኝነት ስምቼ መልስ ለመስጠት እንዳለብኝ ተሰምቶኝ ነው ወደዚህ ጎራ ያልኩት::

እንደምታውቁት እኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ፍቅር አለኝ ሀገሬ በጣም እወዳለሁኝ ሆኖም እኔ የጥበብ ሞያ ውስጥ የተሰማራሁት ጥበብን ሰለምወድ እና ሀገሬን በማውቀው የጥበብ ብልጭታ ለማገልገል ነው:: ሙዚቃ ለእኔ ሚስቴናት ህይወቴም ጭምር::

በቅርቡ ሲውዲን እና ኖርዊ ሀገር መጥቼ ለምወዳቸው ለሀገር ልጆች ዝግጅቴን አቀርባለሁኝ:: ሆኖም ሰለምትሉት ነገር እኔ አንደም የማውቀው ነገር የለም:: እኔ ሙዚቀኛ ነኝ ሞያዪን ለህዝብ ይዢ መቅረብን ነው የምሻው ሰለዚህ የሚያመጡኝ ሰዋች ምን አይነት ባግራውንድ እንዳላቸው አላውቅም:: ማወቅም አልፈልግም እኔ እና እነሱን የሚያገናኘን እነሱ መድረክ ያዘጋጃሉ እኔ እዘፍናለሁኝ በቃ አለቀ !!! ሙዚቀኛነት ደግም አንደ ሞያ መሆኑን እንዳትረሱ !! እኔ ሞዪን ለህዝብ ማቅረብ እንዳልኳችሁ እያንዳዱ እኔን ያሚያስመጣኝ ስው ለማን ነው የሚሰራው ገንዘብን ወዴት ነው የሚያደርስው እያልኩኝ መቆጣጠር አልችልም:: መብትም የለኝም እኔ የምጥይቀው ለሰራሁበት ዋጋ አለኝ እሱን መክፈል ከቻለ ስራዪን ለህብ አብርክቼ ወደ ምወዳት ሀገሬ ኢትዮጵያ እመለሳለሁኝ::

አሁን እናተ የምትጣቅሳዎቸው ስዎች ኢትዮጵያዎያን ምርጥ ድምጻዊያን ሲያስመጡ የነበሩ ስዎች ናቸው ለምን የእኔ ግዜ ሲሆን ይህ ነገር ሊባል ተቻለ ወይስ ምን ?

ወሬ ለኢትዮጵያ ህዝብ አያስፈልግም መስራት እና በስራ ቀድሞ ነቅቶ መገኘትን የመሰለ ከባድ መሳሪያ የለም:: እናተም እኔ ጋራ መስራትን ከፈለጋችሁ በደስታ እቀበላችኃለሁኝ::

ሀገራችን ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት እኔ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን ማስፋፋትን አልፈልግም:: ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ሀገራችን ኢትዮጵያን ለማበልጽግ ነው መሯሯጥ ያለብን የሚመስለኝ ከተሳሳትኩኝ መታረም እንችላለሁ::

ሁላችሁንም ጃአ ያስተስሪያል የሚለው በቅርብ የወጣውን ሙዚቃዪን ጋብዢአችሁን ልለያችሁ::

ፍቅርን ደስታን ለሁላችን !! ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን እመኛለሁኝ

አመስግናለሁኝ !

ቴዲ አፍሮ
እምአእላፍ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 19
Joined: Mon Oct 25, 2004 4:12 pm
Location: united arab emirates

Re: ቴዲ አፍሮ

Postby ወጥመድ » Thu Oct 20, 2005 12:10 pm

ወንድሜ ብሄረ አራዳ በተመሳሳይ ሰአት ተመሳሳይ ሀሳብ በማቅረባችን እየተደነቅሁ ሀሳብህ ሀሳቤ መሆኑን ለመግለጽ ነው::

በረታ ሁሉም ባለበት እንዲህ ነቅቶ የወያኔን ምንነት ሲያጋልጥ በጣም ደስ ይላል::

አክባሪህ ወጥመድ

ብሔረ አራዳ wrote:የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ ተወዳጁ ቴዲ እንዳልሆንክ እያወቅኩ እንደሆንክ ቆጥሬ ይኽንን መልዕክቴን ላስተላልፍልህ እወዳለሁ::
ከአንተ ሌላ ሟቹም ገዳዩም ( የየራሳቸው ምክንያቶች አሏቸው) የምንወዳት እናት አገራችን ባለፉት ሶስትና አራት ትውልዶች የነበሩትን: ያለፉትንና ያሉትንም የኪነ ጥበብ ሰዎች በይበልጥም ድንቅ ድምጻውያንን አፍርታለች::አንተ የዚህ ሁሉ ቁንጮ - አርማ - ወርቅ- ጌጥ የድንቆች ድንቅ መኩሪያና በዚያ ኩራትም ውስጥ የኢትዮጵያዊነት ነጸብራቅ ነህ:: አባባሌን የማይጋሩ ቢኖሩ ጎራቸው ከየት እንደሆነ ዐይኔን ጨፍኜ መናገር እችላለሁ:: ጠላቶቻችን ብቻ ናቸው:: እዚህ ላይ "ጆሮ ለባለቤቱ ባእድ ነው::" የሚሉት አባባል ይሠራ ይሆን? ያለህን የሕዝብ ፍቅር አታውቀው ይሆን? ከቀማሪነትህ/የሙዚቃ ድርሰትና ዜማ ባልተናነሰ ሁኔታ ይኽንን ታላቅ የሕዝብ - የወገን ፍቅር ያተረፍከው በኢትዮጵያዊነትህ- ለገንዘብ - ለሆዱ ያላደረ አኩሪ በመሆንህ መሆኑን እንዴት አድርጌ ልናገር? ግልጽ መሰለኝ:: አዎ! ግልጽ ነው::
በስምህ ከላይ ያለውን መጻፉ ከአንተ አለመሆኑን ባምንም ዝም ብዬ ማለፉን አልወደድኩም:: ማንም ቢያመጣኝ እዘፍናለሁ እንደማትል አምናለሁ:: እተማመንብሕማላሁ:: የ አዲስ ሸራቶን ጉዳይ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው:: ሌላው ቢሆን "ምን ቸገረኝ የምዘፍነውን ዘፈን ቁጥር ቀነሰልኝ" ብሎ 130ሺ ብሩን ላፍ አድርጎ ዘወር ይል ነበር:: እናውቃቸዋለን? አንተ አላደረግከውም እዚህም ለሀገርህ ገዳዮች ለወገኖችህ ጨፍጫፊዎች ጥይት መግዣ የሚውል ድጎማ አታደርግላቸውም:: እዚህ ላይ እሁለቱ አገሮች (ኖርዌና ስዊድን) ያሉ ኢትዮጵያውያን ማህበራት ወጭውን ሸፍነው አዘጋጅነቱን ከተባሉት የሀገር ጠላቶች ተረክበው የሚወዱህ የሀገርህ ልጆችና የሚያደንቁህም የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲያውህ እንዲያደርጉ በዚህ አጋጣሚ ላሳስብ እወዳለሁ::
ቴዲ እንወድሀለን!!
ኢትዮጵያዊነትህ ከምንም በላይ ከማንም በላይ ያደርግሀል!!

ከልብ ከሚያደንቁህና ከሚወዱህ አንዱ ነኝ
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ!
ወጥመድ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Fri Mar 11, 2005 1:52 pm
Location: Semen Walta

Re: ወይ ጉድድድድድድድ

Postby ማንትሩ » Thu Oct 20, 2005 3:27 pm

ሞልጨው wrote:አርቲስት በሙያው ሰርቶ ሊበላ የማይችልበት ግዜም ሊመጣ ነው ማለት ነው? ይሄ ሰው እኛ በስደት የምንኖር ኢትዮጽያኖች ነን ተብሎ ነው መቼም ውል የሚዋዋለው እንጂ ከገቢው የሚገኘውን ለወያኔ ለመርዳት ነው ተብሎ ተነግሮት አይደለም! ዋርካ ላይ የተጻፈውን አንብቦ ለምን የተዋዋለውን አላፈረሰው ተብሎ አሸሸገዳሜ ሊመታ ነው? ማንንስ ይመን ይህ ሰው? አሁን እናንተ እንደምትሉት ቴዲ ኖርዌ እና ሲውዲን መጥቶ ኮንሰርቱን ካቀረበ እያወቀው ወያኔን እረዳ ነው? ሀሳባችሁስ በሙያው ያገኘውን ዝና በዚህች ቁራጭ ሰበብ ማጥፋት ነው? እስቲ እራሳችሁን እንደባለሙያው ቴዲ ቁጭ አድርጉና እናንተ ብትሆኑ የምታደርጉትን ጠይቁ?ቆንጆ አራዳ ነህ (አንተን ይመን ቴዲ)አርቲስት በመጀመሪያ የህዝብ ንብረት ነው?ለዛ መስሎኝ ካለህዝብ ባዶ ናቸው የተባሉት ከመንግስት ጋር የሚያገናኘው ምንም የለም ቴዴ ለዚህ የበቃውም በኛ በህዝብ ነው ባንረሳ መሀሙድ ባደረገው ስህተት ምን ነበር የሆነው?መንግስት ፈራሽ ነው ያውም አሁን ያለን መንግስት ለታሪክም ማውራት ያሳፍራል አይደለም ለሱ መርዳት ብቻ ቴዲ የሚያዋጣውን ከጅማሬው የሚያውቅ መሰለኝ የዛሬን የህዝብ የበታችነት አይቶ ከመጣም ነገን ማየት ነው? እኛም ባለን አቅም ማንነታችንን ማሳየት ነው ቢያንስ ኢንተራንስ 40_50ዮሮ ይሆናል እሱዋን አለማሳየት መቻል አለብን ትግል በስደቱ አለም በያጋጣሚው መታገል መቻል አለብን::ለቴዲ ሙያህ ምንግዜም በህዝብ ጥላ ስር ብቻ ከለላ እንደሚያገኝ አትርሳ:::

ህዝብ-መንግስት=ህዝ___ብብብ ነው

<<ከሀሰተኛ ወዳጆች በግልጽ የታወቀ ጠላት ይሻላል>ቸር ታሳየን
ማንትሩ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 58
Joined: Mon May 16, 2005 9:45 pm
Location: united states

እምአእላፍ!

Postby ቃኘው » Thu Oct 20, 2005 6:39 pm

ባንዳ እኮ ይሉንኝታ እንዳተና እንደኔ የለውም:: አታዬውም እንዴ ጮሌው መለሰና በረከት ነዋይ የሚባለው ሌሎቹን ተመልከታቸው እንጂ እውነትን ውጠዋት የነሱን ውሸት ብቻ ያውጃሉ::

ያብቻ ሣይሆን ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ እንዳሏቸው:: ሆዳሙ ይበልጣቸዋል:: የአማራው የኦሮሞው የወላይታው እአፋሩ የአደሬው ስንቱ የሶማሌ የጭናክሰኖቹም ጭምር::

ይህን ጊዜ ኢትዮጵያ በልጆቿ ኃይል እንድትወጣው ጸሎታችን ይቀጥል::

*ቀይባህር ዳር ድንበራችን ነው*

አክባሪህ/ሽ

ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)

እምአእላፍ wrote:ቅቅቅቅቅ!... ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ.... ነው የሚባለው?... እናንተ የወያኔ የእንግዴ ልጆች በቴዲ አፍሮ ስም የምትነግዱት አንሶ በሱ ስም ትጽፉ ጀመር?... እውነትም እዚያ ኖርዌይ ያላችሁ አጋሚዶዎች አይን አውጥታችኌልና!..... ቅቅቅቅቅቅ... ቀልዱን ተዉትና ይህን በሕዝብ ልጅ በቴዲ ለመነገድ ያሰባችሁትን ከርሳም አጀንዳችሁን አንሱት!..... ማነሽ አንቺ ምንትስ ቂጦ ነው የተባልሽ? ሌላ የሚበላ ወዲ ደደቢት ፈልጊ.... ከወያኔ መርህና ፕሮግራም ጋር የሚሄድ አዝማሪ....... Not at all TedyAfro!!!!!!!!!!!!!

በቴዲ አፍሮ ስም የጻፍከው ሰውዬ "... እኔን የሚያስመጣኝ ሰው ለማን ነው የሚሰራው?... እያልኩኝ መቆጣጠር አልችልም:: ....እኔ የምጠይቀው ለሰራሁበት ዋጋ ብቻ ነው...." ብለህ ነው የጻፍከው:: ግን ግን አዚምህ የያዘልህ አልመሰለኝም ከቶም!!! ጀግናው ቴዲ አፍሮ ለማን እንደሚዘፍን, ለማን እንደሚሰራ ጠንቅቆ የሚውቅና የሚጨነቅ ዜጋ እንጂ, ወፍ ዘራሽ አለመሆኑን የተረዳህው አልመሰለኝም:: ይልቅስ እንዲህ ያለውን statement ደፍረህ መጠቀምህ አርቲስቱን በይፋ መሳደብና ክብሩንም መንካት እንደሆነ ጠንቅቀህ ልትረዳ ይገባሀል!!!!!!!!!!

እምአእላፍ
ከምደረ ከብድ

TEDDYAFRO wrote:እንዴት እንዴት ብያ እንደምጀምርላችሁ አላውቅም ሆኖም የእኔ ሙዚቃ ወድዳችሁ የሆናችሁ እናም ለእኔ ያላችሁን ክብር በመግለጻችሁ በጣም አመስግናለሁኝ::

እዚህ ቦታ ላይ የሚባለው በሰዎች አማካኝነት ስምቼ መልስ ለመስጠት እንዳለብኝ ተሰምቶኝ ነው ወደዚህ ጎራ ያልኩት::

እንደምታውቁት እኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ፍቅር አለኝ ሀገሬ በጣም እወዳለሁኝ ሆኖም እኔ የጥበብ ሞያ ውስጥ የተሰማራሁት ጥበብን ሰለምወድ እና ሀገሬን በማውቀው የጥበብ ብልጭታ ለማገልገል ነው:: ሙዚቃ ለእኔ ሚስቴናት ህይወቴም ጭምር::

በቅርቡ ሲውዲን እና ኖርዊ ሀገር መጥቼ ለምወዳቸው ለሀገር ልጆች ዝግጅቴን አቀርባለሁኝ:: ሆኖም ሰለምትሉት ነገር እኔ አንደም የማውቀው ነገር የለም:: እኔ ሙዚቀኛ ነኝ ሞያዪን ለህዝብ ይዢ መቅረብን ነው የምሻው ሰለዚህ የሚያመጡኝ ሰዋች ምን አይነት ባግራውንድ እንዳላቸው አላውቅም:: ማወቅም አልፈልግም እኔ እና እነሱን የሚያገናኘን እነሱ መድረክ ያዘጋጃሉ እኔ እዘፍናለሁኝ በቃ አለቀ !!! ሙዚቀኛነት ደግም አንደ ሞያ መሆኑን እንዳትረሱ !! እኔ ሞዪን ለህዝብ ማቅረብ እንዳልኳችሁ እያንዳዱ እኔን ያሚያስመጣኝ ስው ለማን ነው የሚሰራው ገንዘብን ወዴት ነው የሚያደርስው እያልኩኝ መቆጣጠር አልችልም:: መብትም የለኝም እኔ የምጥይቀው ለሰራሁበት ዋጋ አለኝ እሱን መክፈል ከቻለ ስራዪን ለህብ አብርክቼ ወደ ምወዳት ሀገሬ ኢትዮጵያ እመለሳለሁኝ::

አሁን እናተ የምትጣቅሳዎቸው ስዎች ኢትዮጵያዎያን ምርጥ ድምጻዊያን ሲያስመጡ የነበሩ ስዎች ናቸው ለምን የእኔ ግዜ ሲሆን ይህ ነገር ሊባል ተቻለ ወይስ ምን ?

ወሬ ለኢትዮጵያ ህዝብ አያስፈልግም መስራት እና በስራ ቀድሞ ነቅቶ መገኘትን የመሰለ ከባድ መሳሪያ የለም:: እናተም እኔ ጋራ መስራትን ከፈለጋችሁ በደስታ እቀበላችኃለሁኝ::

ሀገራችን ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት እኔ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን ማስፋፋትን አልፈልግም:: ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ሀገራችን ኢትዮጵያን ለማበልጽግ ነው መሯሯጥ ያለብን የሚመስለኝ ከተሳሳትኩኝ መታረም እንችላለሁ::

ሁላችሁንም ጃአ ያስተስሪያል የሚለው በቅርብ የወጣውን ሙዚቃዪን ጋብዢአችሁን ልለያችሁ::

ፍቅርን ደስታን ለሁላችን !! ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን እመኛለሁኝ

አመስግናለሁኝ !

ቴዲ አፍሮ
tank you
ቃኘው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Thu Oct 23, 2003 11:35 pm
Location: Man

Re: እምአእላፍ!

Postby እምአእላፍ » Fri Oct 28, 2005 10:42 pm

ሰላም ወዳጄ ቃኘው.... ይህን ያነጎትክልኝን መልእክት በሥራ ብዛት ምክንያት ዘግይቼ ብመለከተውም ጉዳዩ ትኩስ በመሆኑ አንድ ልልበት ፈልግሁ:: የቴዲ አፍሮን ባንዲት የወያኔ አቃቢት አማካኝነት ወደ ኖርዌይ መምጣት ሕዝቡ አጥብቆ በመቃወሙ, አውቶቡስ ተኮናትሮ ወደ እስቶክሆልም ሄዶ ቴዲን ሊያየው መወሰኑን ማምሻውን በመስማቴ እንኳን ደስ ያለህ እልሀለሁ!..... :D :D :D

የዋርካው አምደኛ moa ምሽቱን ወያኒት ብላ እራስዋን የሰየመችውን አቃቢት አስመልክቶ ባሰፈረው አስተያየት ላይ, የኢንጅነር ሀይሉን ብርቱ ማሳሰቢያ በሥራ ላይ ማዋልን ሕዝቡ መምረጡን አስምሮበታል:: ከወያኔ ሱቅ, መደብር ወዘተ.... ምንም አይነት እቃ ላለመሸመት ማደም!..... በዚህም የወይኔን አከርካሪ መስበር እንደሚያስፍገልግ ያስተላለፉትን ማሳሰቢያ የኖርዌዮቹ ወገኖቻችን በሥራ ላይ ማዋላቸው በርቱ የሚያሰኝ ነው::

ቴዲ ከወር በፊት እዚህ ከምኖርበት አገር መጥቶ (ዱባይ) ትርኢቱን ሲያሳይ, ለተመልካቾች አጥብቆ ያሳስብ የነበረውም ይህንኑ የሚመለከት ሕዝባዊ አደራን ነበር:: ከወያኔ ጋር ከመገበያየት አንስቶ እስከመደራደር ያለውን መንገድ ሁሉ ማጠር!.... በራስ ወገንና እምነት ጸንቶ መቆም!.... እናም እናንተ የኖርዌዮቹ ወገኖቻችን በርቱ!.... እማሆይ አቃቢትም ሆኑ አባ ሆይ ወዲ "በቴዲ አፍሮ መነገድ ሱሚ ነው!" በሉዋቸው!!!!!!!!!!!!!!!!! :evil: :twisted: :evil: :twisted:

የኢትዮጵያ ሕዝብ ያሸንፋል!
አድጊው ወያኔ ይከስማል!

እምአእላፍ
ከምድረ ከብድ

ቃኘው wrote:ባንዳ እኮ ይሉንኝታ እንዳተና እንደኔ የለውም:: አታዬውም እንዴ ጮሌው መለሰና በረከት ነዋይ የሚባለው ሌሎቹን ተመልከታቸው እንጂ እውነትን ውጠዋት የነሱን ውሸት ብቻ ያውጃሉ::

ያብቻ ሣይሆን ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ እንዳሏቸው:: ሆዳሙ ይበልጣቸዋል:: የአማራው የኦሮሞው የወላይታው እአፋሩ የአደሬው ስንቱ የሶማሌ የጭናክሰኖቹም ጭምር::

ይህን ጊዜ ኢትዮጵያ በልጆቿ ኃይል እንድትወጣው ጸሎታችን ይቀጥል::

*ቀይባህር ዳር ድንበራችን ነው*

አክባሪህ/ሽ

ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)

እምአእላፍ wrote:ቅቅቅቅቅ!... ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ.... ነው የሚባለው?... እናንተ የወያኔ የእንግዴ ልጆች በቴዲ አፍሮ ስም የምትነግዱት አንሶ በሱ ስም ትጽፉ ጀመር?... እውነትም እዚያ ኖርዌይ ያላችሁ አጋሚዶዎች አይን አውጥታችኌልና!..... ቅቅቅቅቅቅ... ቀልዱን ተዉትና ይህን በሕዝብ ልጅ በቴዲ ለመነገድ ያሰባችሁትን ከርሳም አጀንዳችሁን አንሱት!..... ማነሽ አንቺ ምንትስ ቂጦ ነው የተባልሽ? ሌላ የሚበላ ወዲ ደደቢት ፈልጊ.... ከወያኔ መርህና ፕሮግራም ጋር የሚሄድ አዝማሪ....... Not at all TedyAfro!!!!!!!!!!!!!

በቴዲ አፍሮ ስም የጻፍከው ሰውዬ "... እኔን የሚያስመጣኝ ሰው ለማን ነው የሚሰራው?... እያልኩኝ መቆጣጠር አልችልም:: ....እኔ የምጠይቀው ለሰራሁበት ዋጋ ብቻ ነው...." ብለህ ነው የጻፍከው:: ግን ግን አዚምህ የያዘልህ አልመሰለኝም ከቶም!!! ጀግናው ቴዲ አፍሮ ለማን እንደሚዘፍን, ለማን እንደሚሰራ ጠንቅቆ የሚውቅና የሚጨነቅ ዜጋ እንጂ, ወፍ ዘራሽ አለመሆኑን የተረዳህው አልመሰለኝም:: ይልቅስ እንዲህ ያለውን statement ደፍረህ መጠቀምህ አርቲስቱን በይፋ መሳደብና ክብሩንም መንካት እንደሆነ ጠንቅቀህ ልትረዳ ይገባሀል!!!!!!!!!!

እምአእላፍ
ከምደረ ከብድ

TEDDYAFRO wrote:እንዴት እንዴት ብያ እንደምጀምርላችሁ አላውቅም ሆኖም የእኔ ሙዚቃ ወድዳችሁ የሆናችሁ እናም ለእኔ ያላችሁን ክብር በመግለጻችሁ በጣም አመስግናለሁኝ::

እዚህ ቦታ ላይ የሚባለው በሰዎች አማካኝነት ስምቼ መልስ ለመስጠት እንዳለብኝ ተሰምቶኝ ነው ወደዚህ ጎራ ያልኩት::

እንደምታውቁት እኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ፍቅር አለኝ ሀገሬ በጣም እወዳለሁኝ ሆኖም እኔ የጥበብ ሞያ ውስጥ የተሰማራሁት ጥበብን ሰለምወድ እና ሀገሬን በማውቀው የጥበብ ብልጭታ ለማገልገል ነው:: ሙዚቃ ለእኔ ሚስቴናት ህይወቴም ጭምር::

በቅርቡ ሲውዲን እና ኖርዊ ሀገር መጥቼ ለምወዳቸው ለሀገር ልጆች ዝግጅቴን አቀርባለሁኝ:: ሆኖም ሰለምትሉት ነገር እኔ አንደም የማውቀው ነገር የለም:: እኔ ሙዚቀኛ ነኝ ሞያዪን ለህዝብ ይዢ መቅረብን ነው የምሻው ሰለዚህ የሚያመጡኝ ሰዋች ምን አይነት ባግራውንድ እንዳላቸው አላውቅም:: ማወቅም አልፈልግም እኔ እና እነሱን የሚያገናኘን እነሱ መድረክ ያዘጋጃሉ እኔ እዘፍናለሁኝ በቃ አለቀ !!! ሙዚቀኛነት ደግም አንደ ሞያ መሆኑን እንዳትረሱ !! እኔ ሞዪን ለህዝብ ማቅረብ እንዳልኳችሁ እያንዳዱ እኔን ያሚያስመጣኝ ስው ለማን ነው የሚሰራው ገንዘብን ወዴት ነው የሚያደርስው እያልኩኝ መቆጣጠር አልችልም:: መብትም የለኝም እኔ የምጥይቀው ለሰራሁበት ዋጋ አለኝ እሱን መክፈል ከቻለ ስራዪን ለህብ አብርክቼ ወደ ምወዳት ሀገሬ ኢትዮጵያ እመለሳለሁኝ::

አሁን እናተ የምትጣቅሳዎቸው ስዎች ኢትዮጵያዎያን ምርጥ ድምጻዊያን ሲያስመጡ የነበሩ ስዎች ናቸው ለምን የእኔ ግዜ ሲሆን ይህ ነገር ሊባል ተቻለ ወይስ ምን ?

ወሬ ለኢትዮጵያ ህዝብ አያስፈልግም መስራት እና በስራ ቀድሞ ነቅቶ መገኘትን የመሰለ ከባድ መሳሪያ የለም:: እናተም እኔ ጋራ መስራትን ከፈለጋችሁ በደስታ እቀበላችኃለሁኝ::

ሀገራችን ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት እኔ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን ማስፋፋትን አልፈልግም:: ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ሀገራችን ኢትዮጵያን ለማበልጽግ ነው መሯሯጥ ያለብን የሚመስለኝ ከተሳሳትኩኝ መታረም እንችላለሁ::

ሁላችሁንም ጃአ ያስተስሪያል የሚለው በቅርብ የወጣውን ሙዚቃዪን ጋብዢአችሁን ልለያችሁ::

ፍቅርን ደስታን ለሁላችን !! ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን እመኛለሁኝ

አመስግናለሁኝ !

ቴዲ አፍሮ
እምአእላፍ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 19
Joined: Mon Oct 25, 2004 4:12 pm
Location: united arab emirates

Re: እምአእላፍ!

Postby ቃኘው » Fri Oct 28, 2005 10:55 pm

ውድ ያገር ልጅ እምአእላፍ!
አዎ ያልሽው/ከው: ትክክል ነው:: ቴዲ አፍሮ ከኖርዌ ወደ ጎተንበርግም ይመጣል ይባላል:: እዚያም ያሉት የወያኔው ህወኃት አቃቢቶች ናቸው::

አቃቤ ይህቺን ቋንቋ እረስቼአት ነበርለቤተ ክርስቲያን ቤተልሄም የሚውለውን የመቁረቢያ ነገሮች አዘጋጅተው የሚያቀርቡ ከዚያም የቤተክርስቲያኑን ንብረት የሚጠብቁና የሚቆጣጠሩ ናቸው::

አሁንም ህወኃት መለሰ ዜናዊ አስረስ የላከቸው አቃቢቶች ብዙ ገንዘብ ከራሱ ከስደተኛው እየሰበሰቡ ነው:: ለቴዲ ትንሽ በዶላር ከፍለው እነሱ የሚያገኙት ከውስኪ ከቢራውና ከሳባ ጥጠጅ እንዲሁም ከንጀራ የሚሰበስቡት ከመግቢያው ጋር ቢታሰብ ብዙ ነው:: ያንን ምንጭ ለማድረቅ የሚደረገው አድማና ትብብር ውስጥ ውድ ወገኔ ስለተገኘሽ ወይም ስለተገኝህ ወቅቱን የጠበቀ ኢላማ ነው::

ለመሆኑ ወገኔ ያቺ ልጅ ደግሞ የት ደረሰች ሀወኒ ጠፋቺሳ ገረመኝ በዚህ ጊዜ ምን ዋጣት? እስቲ የምታውቀው ታለ አሰማን::

በመጨረሻም ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያ አንበሣ የወገኖቹን ፍላጎትና መሆን ያለበትን በሙሉ ፈጽሞ ይገኛል በሚል አምንበታለሁ:: ቴዲ በውነቱ እዚያ ኦስሎ ታሉት መሰሎቹ አንበሶች ጋር ይመሳሰላል በሚልም ተስፋ አደርጋለሁ ከወገኔ ከዕምአእላፍም ጭምር::

ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ዘመዴ

* ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

ደብረ ቢዘን የኢትዮጵያ አንጡራ ሐብቷ ነው:: የአድዋው ስምምነት ላይ ያውል ሰፍሯል ወያኔ ህወኃት ግን ያንን እስከዛሬ አያነሳውም ለምን ይሆን?

አክባሪህ/ሽ

ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)እምአእላፍ wrote:ሰላም ወዳጄ ቃኘው.... ይቺን ያነጎትክልኝን መልእክት በሥራ ብዛት ምክንያት ዘግይቼ ብመለከተውም ጉዳዩ ትኩስ በመሆኑ አንድ ልልበት ፈልግሁ:: የቴዲ አፍሮን ባንዲት የወያኔ አቃቢት አማካኝነት ወደ ኖርዌይ መምጣት ሕዝቡ አጥብቆ በመቃወሙ, አውቶቡስ ተኮናትሮ ወደ እስቶክሆልም ዬዶ ቴዲን ሊያየው መወሰኑን ማምሻውን በመስማቴ እንኳን ደስ ያለህ እልሀለሁ!..... :D :D :D

የዋርካው አምደኛ moa ምሽቱን ወያኒት ብላ እራስዋን የሰየመችውን አቃቢት አስመልክቶ ባሰፈረው አስተያየት ላይ, የኢንጅነር ሀይሉን ብርቱ ማሳሰቢያ በሥራ ላይ ማዋልን ሕዝቡ መምረጡን አስምሮበታል:: ከወያኔ ሱቅ, መደብር ወዘተ ምንም አይነት እቃ ላለመሸመት ማደም!..... በዚህም የወይኔን አከርካሪ መስበር እንደሚያስፍገልግ ያስተላለፉትን ማሳሰቢያ የኖርዌዮቹ ወገኖቻችን በሥራ ላይ ማዋላቸው በርቱ የሚያሰኝ ነው::

ቴዲ ከወር በፊት እዚህ ከምኖርበት አገር መጥቶ ትርኢቱን ሲያሳይ, ለተመልካቾች አትብቆ ያሳስብ የነበረውም ይህንኑ የሚመለከት ሕዝባዊ አደራን ነበር:: ከወያኔ ጋር ከመገበያየት አንስቶ እስከመደራደር ያለውን መን ገድ ሁሉ ማጠር!.... በርስ ወገንና እምነት ጽንቶ መቆም!.... እናም እናንተ የኖርወዮቹ በርቱ!.... እማሆይ አቃቢትም ሆኑ አባ ሆይ ወዲ "በቴዲ አፍሮ መነገድ ሱሚ ነው!" በሉዋቸው!!!!!!!!!!!!!!!!!

Postby እምአእላፍ » Fri Oct 28, 2005 11:37 pm

ቅቅቅቅቅ!.... ወዳጄ ቃኘው በድጋሚ እጅ እነሳለሁ:: ይገርማል አቃቢት ሀወኒን ያው እንደፈራነው የወያኔው ወንበር ጠርቷት አገር ቤት ገብታ ከካደመች መንፈቅ ሞላት!.... የሚቆጨን ግን ስንቱን ጨዋ ጦቢያዊ በበሶውም በበርበሬውም እየደለለች (ቅቅቅቅቅ!...) ልታለዝዘው ያደረገችው እኩይ ትግል ነው:: ደግነቱ ያንን ወያኔያዊ እርኩስ ተልእኮዋን ሁላችሁም ቶሎ ነቅታችሁባት አንገትዋን ስላስደፋችሁዋት ያው ሚሽኗን ጨርሳ ወደ እናት ድርጅትዋ ጓዳ ተመልሳ ተሸሽጋለች:: ባጭሩ ይሄ የሚበቃ መሰለኝ....

እምአእላፍ

ሰላምና ጤና ካንተ ጋር ይሁኑ
ቃኘው wrote:ውድ ያገር ልጅ እምአእላፍ!
አዎ ያልሽው/ከው: ትክክል ነው:: ቴዲ አፍሮ ከኖርዌ ወደ ጎተንበርግም ይመጣል ይባላል:: እዚያም ያሉት የወያኔው ህወኃት አቃቢቶች ናቸው::

አቃቤ ይህቺን ቋንቋ እረስቼአት ነበርለቤተ ክርስቲያን ቤተልሄም የሚውለውን የመቁረቢያ ነገሮች አዘጋጅተው የሚያቀርቡ ከዚያም የቤተክርስቲያኑን ንብረት የሚጠብቁና የሚቆጣጠሩ ናቸው::

አሁንም ህወኃት መለሰ ዜናዊ አስረስ የላከቸው አቃቢቶች ብዙ ገንዘብ ከራሱ ከስደተኛው እየሰበሰቡ ነው:: ለቴዲ ትንሽ በዶላር ከፍለው እነሱ የሚያገኙት ከውስኪ ከቢራውና ከሳባ ጥጠጅ እንዲሁም ከንጀራ የሚሰበስቡት ከመግቢያው ጋር ቢታሰብ ብዙ ነው:: ያንን ምንጭ ለማድረቅ የሚደረገው አድማና ትብብር ውስጥ ውድ ወገኔ ስለተገኘሽ ወይም ስለተገኝህ ወቅቱን የጠበቀ ኢላማ ነው::

ለመሆኑ ወገኔ ያቺ ልጅ ደግሞ የት ደረሰች ሀወኒ ጠፋቺሳ ገረመኝ በዚህ ጊዜ ምን ዋጣት? እስቲ የምታውቀው ታለ አሰማን::

በመጨረሻም ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያ አንበሣ የወገኖቹን ፍላጎትና መሆን ያለበትን በሙሉ ፈጽሞ ይገኛል በሚል አምንበታለሁ:: ቴዲ በውነቱ እዚያ ኦስሎ ታሉት መሰሎቹ አንበሶች ጋር ይመሳሰላል በሚልም ተስፋ አደርጋለሁ ከወገኔ ከዕምአእላፍም ጭምር::

ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ዘመዴ

* ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

ደብረ ቢዘን የኢትዮጵያ አንጡራ ሐብቷ ነው:: የአድዋው ስምምነት ላይ ያውል ሰፍሯል ወያኔ ህወኃት ግን ያንን እስከዛሬ አያነሳውም ለምን ይሆን?

አክባሪህ/ሽ

ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)እምአእላፍ wrote:ሰላም ወዳጄ ቃኘው.... ይቺን ያነጎትክልኝን መልእክት በሥራ ብዛት ምክንያት ዘግይቼ ብመለከተውም ጉዳዩ ትኩስ በመሆኑ አንድ ልልበት ፈልግሁ:: የቴዲ አፍሮን ባንዲት የወያኔ አቃቢት አማካኝነት ወደ ኖርዌይ መምጣት ሕዝቡ አጥብቆ በመቃወሙ, አውቶቡስ ተኮናትሮ ወደ እስቶክሆልም ዬዶ ቴዲን ሊያየው መወሰኑን ማምሻውን በመስማቴ እንኳን ደስ ያለህ እልሀለሁ!..... :D :D :D

የዋርካው አምደኛ moa ምሽቱን ወያኒት ብላ እራስዋን የሰየመችውን አቃቢት አስመልክቶ ባሰፈረው አስተያየት ላይ, የኢንጅነር ሀይሉን ብርቱ ማሳሰቢያ በሥራ ላይ ማዋልን ሕዝቡ መምረጡን አስምሮበታል:: ከወያኔ ሱቅ, መደብር ወዘተ ምንም አይነት እቃ ላለመሸመት ማደም!..... በዚህም የወይኔን አከርካሪ መስበር እንደሚያስፍገልግ ያስተላለፉትን ማሳሰቢያ የኖርዌዮቹ ወገኖቻችን በሥራ ላይ ማዋላቸው በርቱ የሚያሰኝ ነው::

ቴዲ ከወር በፊት እዚህ ከምኖርበት አገር መጥቶ ትርኢቱን ሲያሳይ, ለተመልካቾች አትብቆ ያሳስብ የነበረውም ይህንኑ የሚመለከት ሕዝባዊ አደራን ነበር:: ከወያኔ ጋር ከመገበያየት አንስቶ እስከመደራደር ያለውን መን ገድ ሁሉ ማጠር!.... በርስ ወገንና እምነት ጽንቶ መቆም!.... እናም እናንተ የኖርወዮቹ በርቱ!.... እማሆይ አቃቢትም ሆኑ አባ ሆይ ወዲ "በቴዲ አፍሮ መነገድ ሱሚ ነው!" በሉዋቸው!!!!!!!!!!!!!!!!!

የኢትዮጵያ ሕዝብ ያሸንፋል!
አድጊው ወያኔ ይከስማል!

እምአእላፍ
ከምድረ ከብድ

ቃኘው wrote:ባንዳ እኮ ይሉንኝታ እንዳተና እንደኔ የለውም:: አታዬውም እንዴ ጮሌው መለሰና በረከት ነዋይ የሚባለው ሌሎቹን ተመልከታቸው እንጂ እውነትን ውጠዋት የነሱን ውሸት ብቻ ያውጃሉ::

ያብቻ ሣይሆን ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ እንዳሏቸው:: ሆዳሙ ይበልጣቸዋል:: የአማራው የኦሮሞው የወላይታው እአፋሩ የአደሬው ስንቱ የሶማሌ የጭናክሰኖቹም ጭምር::

ይህን ጊዜ ኢትዮጵያ በልጆቿ ኃይል እንድትወጣው ጸሎታችን ይቀጥል::

*ቀይባህር ዳር ድንበራችን ነው*

አክባሪህ/ሽ

ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)

እምአእላፍ wrote:ቅቅቅቅቅ!... ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ.... ነው የሚባለው?... እናንተ የወያኔ የእንግዴ ልጆች በቴዲ አፍሮ ስም የምትነግዱት አንሶ በሱ ስም ትጽፉ ጀመር?... እውነትም እዚያ ኖርዌይ ያላችሁ አጋሚዶዎች አይን አውጥታችኌልና!..... ቅቅቅቅቅቅ... ቀልዱን ተዉትና ይህን በሕዝብ ልጅ በቴዲ ለመነገድ ያሰባችሁትን ከርሳም አጀንዳችሁን አንሱት!..... ማነሽ አንቺ ምንትስ ቂጦ ነው የተባልሽ? ሌላ የሚበላ ወዲ ደደቢት ፈልጊ.... ከወያኔ መርህና ፕሮግራም ጋር የሚሄድ አዝማሪ....... Not at all TedyAfro!!!!!!!!!!!!!

በቴዲ አፍሮ ስም የጻፍከው ሰውዬ "... እኔን የሚያስመጣኝ ሰው ለማን ነው የሚሰራው?... እያልኩኝ መቆጣጠር አልችልም:: ....እኔ የምጠይቀው ለሰራሁበት ዋጋ ብቻ ነው...." ብለህ ነው የጻፍከው:: ግን ግን አዚምህ የያዘልህ አልመሰለኝም ከቶም!!! ጀግናው ቴዲ አፍሮ ለማን እንደሚዘፍን, ለማን እንደሚሰራ ጠንቅቆ የሚውቅና የሚጨነቅ ዜጋ እንጂ, ወፍ ዘራሽ አለመሆኑን የተረዳህው አልመሰለኝም:: ይልቅስ እንዲህ ያለውን statement ደፍረህ መጠቀምህ አርቲስቱን በይፋ መሳደብና ክብሩንም መንካት እንደሆነ ጠንቅቀህ ልትረዳ ይገባሀል!!!!!!!!!!

እምአእላፍ
ከምደረ ከብድ

TEDDYAFRO wrote:እንዴት እንዴት ብያ እንደምጀምርላችሁ አላውቅም ሆኖም የእኔ ሙዚቃ ወድዳችሁ የሆናችሁ እናም ለእኔ ያላችሁን ክብር በመግለጻችሁ በጣም አመስግናለሁኝ::

እዚህ ቦታ ላይ የሚባለው በሰዎች አማካኝነት ስምቼ መልስ ለመስጠት እንዳለብኝ ተሰምቶኝ ነው ወደዚህ ጎራ ያልኩት::

እንደምታውቁት እኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ፍቅር አለኝ ሀገሬ በጣም እወዳለሁኝ ሆኖም እኔ የጥበብ ሞያ ውስጥ የተሰማራሁት ጥበብን ሰለምወድ እና ሀገሬን በማውቀው የጥበብ ብልጭታ ለማገልገል ነው:: ሙዚቃ ለእኔ ሚስቴናት ህይወቴም ጭምር::

በቅርቡ ሲውዲን እና ኖርዊ ሀገር መጥቼ ለምወዳቸው ለሀገር ልጆች ዝግጅቴን አቀርባለሁኝ:: ሆኖም ሰለምትሉት ነገር እኔ አንደም የማውቀው ነገር የለም:: እኔ ሙዚቀኛ ነኝ ሞያዪን ለህዝብ ይዢ መቅረብን ነው የምሻው ሰለዚህ የሚያመጡኝ ሰዋች ምን አይነት ባግራውንድ እንዳላቸው አላውቅም:: ማወቅም አልፈልግም እኔ እና እነሱን የሚያገናኘን እነሱ መድረክ ያዘጋጃሉ እኔ እዘፍናለሁኝ በቃ አለቀ !!! ሙዚቀኛነት ደግም አንደ ሞያ መሆኑን እንዳትረሱ !! እኔ ሞዪን ለህዝብ ማቅረብ እንዳልኳችሁ እያንዳዱ እኔን ያሚያስመጣኝ ስው ለማን ነው የሚሰራው ገንዘብን ወዴት ነው የሚያደርስው እያልኩኝ መቆጣጠር አልችልም:: መብትም የለኝም እኔ የምጥይቀው ለሰራሁበት ዋጋ አለኝ እሱን መክፈል ከቻለ ስራዪን ለህብ አብርክቼ ወደ ምወዳት ሀገሬ ኢትዮጵያ እመለሳለሁኝ::

አሁን እናተ የምትጣቅሳዎቸው ስዎች ኢትዮጵያዎያን ምርጥ ድምጻዊያን ሲያስመጡ የነበሩ ስዎች ናቸው ለምን የእኔ ግዜ ሲሆን ይህ ነገር ሊባል ተቻለ ወይስ ምን ?

ወሬ ለኢትዮጵያ ህዝብ አያስፈልግም መስራት እና በስራ ቀድሞ ነቅቶ መገኘትን የመሰለ ከባድ መሳሪያ የለም:: እናተም እኔ ጋራ መስራትን ከፈለጋችሁ በደስታ እቀበላችኃለሁኝ::

ሀገራችን ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት እኔ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን ማስፋፋትን አልፈልግም:: ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ሀገራችን ኢትዮጵያን ለማበልጽግ ነው መሯሯጥ ያለብን የሚመስለኝ ከተሳሳትኩኝ መታረም እንችላለሁ::

ሁላችሁንም ጃአ ያስተስሪያል የሚለው በቅርብ የወጣውን ሙዚቃዪን ጋብዢአችሁን ልለያችሁ::

ፍቅርን ደስታን ለሁላችን !! ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን እመኛለሁኝ

አመስግናለሁኝ !

ቴዲ አፍሮ
እምአእላፍ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 19
Joined: Mon Oct 25, 2004 4:12 pm
Location: united arab emirates

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests