የሌባ:አይነ:ደረቅ:መልሶ:ልብ:ያድርቅ:ማነው:ሀገር:ከሀዲው? ማነውስ: ወንጀለኛው???ይገርማል!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የሌባ:አይነ:ደረቅ:መልሶ:ልብ:ያድርቅ:ማነው:ሀገር:ከሀዲው? ማነውስ: ወንጀለኛው???ይገርማል!!

Postby SAY-NO-TO-HATRED » Tue Oct 18, 2005 9:40 am

ውድ:ወገኖቼ:በያላችሁበት:የእግዚአብሔር:ሰላምታ:ይድረሳችሁ!!ከመጣብን:
የሌባ:አይነ:ደረቅ:መልሶ:ልብ:ያድርቅ:አምላክ:ፍጻሜውን:ያቅርብልን!!

-----------
ማነው:ከሀዲው?



ባንዲራውን:ጨርቅ:እያለ:የሚያንቁዋሽሸው: ነው:ወይስ?......

ዳር:ድንበሩን:እንደ:ስጦታ:እየቆራረሰ:የሚያስረክበው:ነው:
ወይስ?....

ጦርነት:ያለ:ምክንያት:አውጆ:በመቶ:ሸህ:ድሀ:ህዝብ:ያስጨፈጨፈው:
ነው:ወይስ?....

ማነውስ:ወንጀለኛው???

ከትምህርት:ቤት:ደብተርና:እርሳስ:ተሸክሞ:ወደ:ቤቱ:የድሀ
እናትና:አባቱን:ፊት:ለማየት:መምጣት:ላይ:ያለውን:ህጻናት:
ጭንቅላት:ላይ:በጥይት:ምቱና:ግደሉ:ብሎ:ትእዛዝ:ሰጥቶ:
የ 40 ህጻናትና:ሰዎች:ህይወት:ለማለፍ:ምክንያት:የሆነው:ነው??

ወይስ:......

በመልካም:ተግባሩ:በንፁህ:ልቦናውና:በአምላክ:በተሰጠው:
ጥበብ:የሕዝቡን:ልቦናና:አእምሮ:አሸንፎ:ህዝቡ:ምራኝ:ብሎ:
የመረጠው:ምስኪን:የእግዚአብሔር:ሰው:ነው???

-----
መለስ:ባለቀ:ሰአት:ላይ:እጅግ:ሲሯሯጥ:የሚታየው:ከራሱ:cell
ላይ:ወስዶ:clone ያደረጋቸውን: የ cyber cadres ጥቁሩን:ነጭ:ነው:ብላችሁ:ዋሹ:በማለት:እጅግ:በጣም:ብዙ:
ገንዘብ:እየከፈላቸው: 24/7 story fabricate በማድረግ: የራሳቸውን:አካል(አእምሯቸውን)ለገንዘብ:በመሸጥ:
እሱ:ብቻ:የፈቀደላቸውንና:ያዘዛቸውን:እንደ:በቀቀን:እያወጡ:
በሚገኙት:የካድሬዎቹ:ሀይል:ነው::

እነዚሁኑ:ነጭን:ጥቁር:ነው:ብላችሁ:አሳምኑ:የተባሉ:
ሆዳም:ካድሬዎችን: የፈጠረው:ዋናው: የተንኮልና: የውሸት: designer መለስ: የዋሁ:እውነትን:ካለመናገር:ፈቅ:የማይሉትን:
ለኢትዮጲያ:ሕዝብ:አለኝታ:ሆነው:የተገኙትን:መሪያችንን:
ኢንጅነር:ሀይሉን:ሀገር:ከጅ:ለማስባል:እየተሯሯጠ:ይገኛል::

መለስ:ያልገባው:ፈፅሞ:ግን:አንድ:ነገር:ነው:: ሊገባውም:አይችልም::የአምላክን:ሀይል:የእውነትን:ሀይልና:
የናቀውን:የኢትዮጲያ:ሕዝብን:ሀይል:ነው!!ወዮልህ!!!!!

የኢትዮጲያ:ህዝብ:ህይወቱን:እስከሚሰጥ አምኖ:የመረጠውን:መሪ:እንደ:እነ:አቶ:ሀይሉ:ሻውል:
አይነቱን:ለማጥቃት:ብትነሳ:እራ ስህን:በ suicide እንዳጠፋህ:ቁጠረው!!

ትእግስትም:ልክ:እንዳለው:እወቅ!! ውሸትም:እውነትን:
ወደታች:ገፍቶ:ሊይዝ:የሚችለው:ሀይሉ:ውስን:እንደሆነ:
እወቅ!! የውሸት:ፈጠራም:ችሎታም:ልክ:እንዳለው:እወቅና:ለዛ:
ስራ:ላይ:ያሰማራቸሀቸውን:ሆዳም:የምትከፍላቸውን:ገንዝብ:
ቆጠብ:አድርገህ:ህዝብ:ሲያመር:ልታመልጥ:ለተዘጋጀህው:
ጉዞህ:ያ:ገንዘብ;ይሆንሀልና:በጥበብ:ያዝ:አድርገው:አትበትነው::

የኢትዮጲያ:ሕዝብ: ታጋሽ:እንጅ:ፈሪ:ሆኖ:አይምሰልህ!!

የማታውቀው:አምላክ:ረድቶህ:የሕዝብን:ሀይል:ለመረዳት:
ያብቃህ:ጊዜው:ሳይዘገይ::
የኢትዮጲያ:ሕዝብ:ከማንም:የበለጠ:ጥበብ:ያለው:ሕዝብ:በመሆኑ:
ማ:ወንጀለኛ:ማ:ሀገር:ከሀዲ:እንደሆነ:አጥብቆ:ያውቃል!!ታድያ:
ለማን:ይሆን:የሚዋሸው?????

------

አክባሪያችሁ:
እምቢ:ለጥላቻ:

ነኝ
WE ARE NOW AMBASSADORS FOR OUR BELOVED COUNTRY AND ONE DAY WE WILL BE CITIZENS IN ETHIOPIA, ONCE AGAIN!!
SAY-NO-TO-HATRED
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1354
Joined: Sat Mar 12, 2005 8:29 pm
Location: united states

የዘገየው መጣ!

Postby ትንግርት2 » Tue Oct 18, 2005 6:14 pm

ገና መንቃትህ ነው ወይስ ሆድ ብሶህ?

እረ ልዝፈን የቴድሮስ ታደሰን :lol: :lol:


አልዘገይህም ወይ አረፈደብህም....




በናታችሁ ጨርሱት
ትንግርት2
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Tue Aug 24, 2004 3:52 pm
Location: ethiopia

Re: የዘገየው መጣ!

Postby SAY-NO-TO-HATRED » Tue Oct 18, 2005 6:53 pm

ውድ:ትንግርት:ሰላምታዬ:ይድረስዎት:: መለስ:ኢንጅነር:ሀይሉን:ከሀዲ:በማለት:የወነጀለው:ዜና:
ለፓብሊክ:የወጣው:ከሁለት:ቀናት:በፊቶች:ነው::ያንን:በማስ
መልከት:እንጅ:ከአመታት:በፊት:መለስ:ጦርነት:አውጆ:ድሀውን:
ሕዝብ:በመቶ:ሺህ:የሚቆጠረውን:ያስጨፈጨፈውን:ገና:
ዛሬ:ሰምቼ:አይደለም::ለነገሩ:ያም:እንዳልተረሳና:ገና:እንደ:
ወንጀለኛ:እንደሚያስቆጥረውም:ለመጠቆምም:ነው::
የዋሁን:ሀገርና:ሕዝብ:ወዳዱን:ኢንጅነርን:እንዲህ:ሲል:
ወንጅሏቸዋል:ምናልባት:ገና:ካልሰሙት:ይሄው:

---------------------------

Meles accuses opposition leader of treason

Oct 15, 2005 (ADDIS ABABA) — Meles Zenawi on Saturday accused the country’s main opposition leader of treason for leading his party in a boycott of parliament and urging protests against the results of disputed May elections.

Speaking to reporters at a news conference, Prime Minister Meles Zenawi also defended a move earlier this week to strip boycotting lawmakers from the Coalition of Unity and Democracy (CUD) of their parliamentary immunity.

"The chairman of CUD has publicly declared his, and his party’s, intention to remove the government through street violence," he said. "That is an act of treason in any country under any language.

"Any treason is a serious crime wherever it is," Meles said, referring to CUD leader Hailu Shawel whose party has alleged massive fraud in the May 15 elections and called for the formation of a national unity government to oversee new polls.

Shawel could not immediately be reached for comment but has in the past denied ever calling for the violent overthrow of the Meles government and said the CUD would use only peaceful, legal means to protest.

Most of the CUD’s 109 elected MPs have refused to attend the new session of parliament, dominated by the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Front (EPDRF), which opened on Monday.

A day later, lawmakers re-elected Meles as prime minister and passed an EPRDF-backed bill stripping the boycotting MPs of their immunity, a move decried by the opposition as the first step in massive crackdown on dissent.

Meles defended the move on Saturday, saying that the lawmakers affected by the law had never enjoyed parliamentary immunity because they had refused to take up their seats and that authorities had no plans for a mass round-up of political foes.

"Legally speaking, many will tell you that as far as they are not sworn-in they are not members of the parliament, therefore they do not enjoy the rights a sworn-in parliamentarian enjoys," he said.

Meles said despite the move and the treason accusation his government was still keen to resolve the standoff, which erupted into violence in June when police opened fire on crowds during election protests in the capital, killing at least 37.

"The government wants a political solution rather going through (the courts), it has no intention to round-up or arrest anyone," he said. "Dialogue and other options are not affected by the lifting of immunity, we are ready to talk."

(AFP/ST)

--------------

አክባሪዎ:

እምቢ:ለጥላቻ:

ነኝ









ትንግርት2 wrote:ገና መንቃትህ ነው ወይስ ሆድ ብሶህ?

እረ ልዝፈን የቴድሮስ ታደሰን :lol: :lol:


አልዘገይህም ወይ አረፈደብህም....




በናታችሁ ጨርሱት
WE ARE NOW AMBASSADORS FOR OUR BELOVED COUNTRY AND ONE DAY WE WILL BE CITIZENS IN ETHIOPIA, ONCE AGAIN!!
SAY-NO-TO-HATRED
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1354
Joined: Sat Mar 12, 2005 8:29 pm
Location: united states

Postby የዘመኑ ልሳን » Wed Oct 19, 2005 7:18 am

እኔ እኮ አረመኔው መለስ እራሱ ከሀዲ ሆኖ ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጆችን ከሀዲ ሲል አለማፈሩ በጣም ገርሞኛል::አይ ወያኔ የሚገርም ፍጡር ነው::በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ከወያኔና ከአረመኔው መለስ ሌላ ከሀዲ አለ::ወያኔ እሱን ብሉ ስለሀገር ሀሳቢ::ማፈሪያ ወያኔ
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

Re: የሌባ:አይነ:ደረቅ:መልሶ:ልብ:ያድርቅ:ማነው:ሀገር:ከሀዲው? ማነውስ: ወንጀለኛው???ይገርማል!!

Postby እምአእላፍ » Wed Oct 19, 2005 11:57 am

ሰላም SAY-NO 2 ጥላቻ....
ይህ ያቀረብሽው አስተያየት አንድም ዓይነት እንከን የሚወጣለት አይደለም:: "እታለም ተባረኪ!..." ከምንልሽ ሌላ....

ዘመኑ ዘመነ ግልምቢጦሽ (ያያ መንግሥቱ ለማን አባባል ልዋስና) ሆነና እንዲህ እንዲሉ...

ዘመነ ግልምቢጦሽ
አህያ ወደ ቤት-
ውሻ ወደ ግጦሽ...

መለስም "ሰው" ሆነና "ሰውን" በክህደት ከሳሽ ሆነ:: ለመሆኑ አቶ ሀይሉ ሻውል አገራቸውን ክደው የትኛውን ሰነድ ነው የሸጡት?.... የኤርትራን ኢትዮጵያዊነት?.... የኢትዮጵያን ሕዝብ አሀድነት?... ያገሪቱን ዋህድነት?.... ወይስ ያክሱም ሀውልት ላምቦው ልጅ ምኑ ነው ዓይነት ቧልት?... ያሳዝናል!... ይህ ሁሉ ሲያልፍም አይነካቸው:: ይልቅስ ወዲ ዜናዊን ይጠቅሳልና ሳይቃጠል በቅጠል ይበሉዋቸው! :roll:

ዓይነጋ መስሏት ነውና የወያኔ ነገር እስቲ ትዝብቱን እያኘክነው ትግላችንን እንግፋ!... ሀይሉ ሻውል የሕዝብ ልጅ ናቸው!... መለስ ግን የታሪክ አሽክላ የበላው መናኛ ከሀዲ ነው!!!!!!

SAY-NO.... ይልቅስ የማታው የዶ\ር ነገደ ጎበዜ የPALTALK አንተርቪው ሁላችንንም አስደስቶን ነበርና እንኳን አንቺንም ደስ ያለሽ!... የዚህ ዓይነቱ ዝግጅት እነምንሊክ እንደሚደግሙት ተስፋዬ ነው:: ሰላም ዋይልኝ ላሁኑ..........

አክባሪሽ
እምአእላፍ
[/b]
SAY-NO-TO-HATRED wrote:ውድ:ወገኖቼ:በያላችሁበት:የእግዚአብሔር:ሰላምታ:ይድረሳችሁ!!ከመጣብን:
የሌባ:አይነ:ደረቅ:መልሶ:ልብ:ያድርቅ:አምላክ:ፍጻሜውን:ያቅርብልን!!

-----------
ማነው:ከሀዲው?



ባንዲራውን:ጨርቅ:እያለ:የሚያንቁዋሽሸው: ነው:ወይስ?......

ዳር:ድንበሩን:እንደ:ስጦታ:እየቆራረሰ:የሚያስረክበው:ነው:
ወይስ?....

ጦርነት:ያለ:ምክንያት:አውጆ:በመቶ:ሸህ:ድሀ:ህዝብ:ያስጨፈጨፈው:
ነው:ወይስ?....

ማነውስ:ወንጀለኛው???

ከትምህርት:ቤት:ደብተርና:እርሳስ:ተሸክሞ:ወደ:ቤቱ:የድሀ
እናትና:አባቱን:ፊት:ለማየት:መምጣት:ላይ:ያለውን:ህጻናት:
ጭንቅላት:ላይ:በጥይት:ምቱና:ግደሉ:ብሎ:ትእዛዝ:ሰጥቶ:
የ 40 ህጻናትና:ሰዎች:ህይወት:ለማለፍ:ምክንያት:የሆነው:ነው??

ወይስ:......

በመልካም:ተግባሩ:በንፁህ:ልቦናውና:በአምላክ:በተሰጠው:
ጥበብ:የሕዝቡን:ልቦናና:አእምሮ:አሸንፎ:ህዝቡ:ምራኝ:ብሎ:
የመረጠው:ምስኪን:የእግዚአብሔር:ሰው:ነው???

-----
መለስ:ባለቀ:ሰአት:ላይ:እጅግ:ሲሯሯጥ:የሚታየው:ከራሱ:cell
ላይ:ወስዶ:clone ያደረጋቸውን: የ cyber cadres ጥቁሩን:ነጭ:ነው:ብላችሁ:ዋሹ:በማለት:እጅግ:በጣም:ብዙ:
ገንዘብ:እየከፈላቸው: 24/7 story fabricate በማድረግ: የራሳቸውን:አካል(አእምሯቸውን)ለገንዘብ:በመሸጥ:
እሱ:ብቻ:የፈቀደላቸውንና:ያዘዛቸውን:እንደ:በቀቀን:እያወጡ:
በሚገኙት:የካድሬዎቹ:ሀይል:ነው::

እነዚሁኑ:ነጭን:ጥቁር:ነው:ብላችሁ:አሳምኑ:የተባሉ:
ሆዳም:ካድሬዎችን: የፈጠረው:ዋናው: የተንኮልና: የውሸት: designer መለስ: የዋሁ:እውነትን:ካለመናገር:ፈቅ:የማይሉትን:
ለኢትዮጲያ:ሕዝብ:አለኝታ:ሆነው:የተገኙትን:መሪያችንን:
ኢንጅነር:ሀይሉን:ሀገር:ከጅ:ለማስባል:እየተሯሯጠ:ይገኛል::

መለስ:ያልገባው:ፈፅሞ:ግን:አንድ:ነገር:ነው:: ሊገባውም:አይችልም::የአምላክን:ሀይል:የእውነትን:ሀይልና:
የናቀውን:የኢትዮጲያ:ሕዝብን:ሀይል:ነው!!ወዮልህ!!!!!

የኢትዮጲያ:ህዝብ:ህይወቱን:እስከሚሰጥ አምኖ:የመረጠውን:መሪ:እንደ:እነ:አቶ:ሀይሉ:ሻውል:
አይነቱን:ለማጥቃት:ብትነሳ:እራ ስህን:በ suicide እንዳጠፋህ:ቁጠረው!!

ትእግስትም:ልክ:እንዳለው:እወቅ!! ውሸትም:እውነትን:
ወደታች:ገፍቶ:ሊይዝ:የሚችለው:ሀይሉ:ውስን:እንደሆነ:
እወቅ!! የውሸት:ፈጠራም:ችሎታም:ልክ:እንዳለው:እወቅና:ለዛ:
ስራ:ላይ:ያሰማራቸሀቸውን:ሆዳም:የምትከፍላቸውን:ገንዝብ:
ቆጠብ:አድርገህ:ህዝብ:ሲያመር:ልታመልጥ:ለተዘጋጀህው:
ጉዞህ:ያ:ገንዘብ;ይሆንሀልና:በጥበብ:ያዝ:አድርገው:አትበትነው::

የኢትዮጲያ:ሕዝብ: ታጋሽ:እንጅ:ፈሪ:ሆኖ:አይምሰልህ!!

የማታውቀው:አምላክ:ረድቶህ:የሕዝብን:ሀይል:ለመረዳት:
ያብቃህ:ጊዜው:ሳይዘገይ::
የኢትዮጲያ:ሕዝብ:ከማንም:የበለጠ:ጥበብ:ያለው:ሕዝብ:በመሆኑ:
ማ:ወንጀለኛ:ማ:ሀገር:ከሀዲ:እንደሆነ:አጥብቆ:ያውቃል!!ታድያ:
ለማን:ይሆን:የሚዋሸው?????

------

አክባሪያችሁ:
እምቢ:ለጥላቻ:

ነኝ
እምአእላፍ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 19
Joined: Mon Oct 25, 2004 4:12 pm
Location: united arab emirates

ውድ:የዘመኑ:ልሳንና:ውድ:እምአእላፍ...

Postby SAY-NO-TO-HATRED » Thu Oct 20, 2005 9:51 am

የእግዚአብሔር:ሰላምታ:አቀርባለሁ::

ተቃዋሚዎችና:የኢትዮጲያ:ህዝብ:ከምን:አይነት:ፍጡሮች:ጋር:
እየኖሩ:እየታገሉና:እየቆሰሉ:እንዳሉ:ከመቼውም:ጊዜ:በላይ:
እየተረዳን:ነው::አሳፋሪ:ፍጡሮች:ናቸው::

እንደሚታየው:መለስና:በእሱ:አይነት:ምስል:ተፈጥረው:
የሚቅበዘበዙት:ሆዳም:ካድሬዎቹና:አጃቢዎቹ:የሚጠቀሙት:
የትግል:ስትራተጅ:..ሳንቀደም:እንቅደም:ነገር:ነው...

ለምሳሌ:ዘረኞቹ:እነሱ:መሆናቸውን:ስለሚያውቁ:ሌላውን:
ዘረኛ:ብለው:በመጥራት:የእነሱን:ዝቃጭ:በዘር:የሰከረ:ቆጠራ:
ተግባራቸውን:ሊሸፍኑ:ይሞክራሉ...
አሁን:ደግሞ:በብዙ:ወንጀል:ሰው:በመጨፍጨፍ:እንደሚከሰሱ:
ስለሚያውቁት:እኛ:ወንጀለኛ:ተብለን:ሳንጠራ:ቀድመን:
ሌላውን:ንጹሁን:ወንጀለኛ:ብለን:ካልን:የእኛ:ወንጀለኛነት:
ሊደበቅ:ይችላል:ብሎ:በማሰብ:እንዲሁ:ንጹሁን:ሲወነጅሉ:
ይገኛሉ::
እንደገናም:አሁንም:በሀገር:በዳይነት:ሻጭነት:ገንጣይነትና:
ከጅነት:sooner or later እንደሚወነጀሉ:ሰላወቁ:አሁንም:ሳንቀደም:ቀድመን:ሌላውን:
ከወነጀልን:የእኛን:ወንጀል:ልንደብቅ:እንችላለን:በሚል:
የህጻን:ልጅ:ወይም:ደግሞ:ጫካ:ውስጥ:ካሳለፉት:የህይወት:
experiences ጫካ:ውስጥ:ከሚኖሩ:የዱር:አራዊቶች:ከሚጠቀሙበት:
survival of the fittest ከሚባለው:የአምሮና:የህሊናን:ሳይሆን:የሆድን:ፍላጎት:ብቻ:
ለማሟላት:የሚደረገውን:የጡንቻ:ስልት:በመጠቀም:ሲራወጡ:
እናያለን::

ታድይ:በዚህ:ሁሉ:የወያኔ:ዝቃጭ:አሳፋሪ:ስራ:ተቃዋሚዎችንና:
የኢትዮጲያን:ሕዝብ:ለማድነቅ:ችለናል::ምክንያቱም:የትልቅነት:
ትልቁ:መለኪያ:ካላዋቂ:ጋር:ከአጥፊ:ጋርና:ከወንጀለኛ:ጋር:
በትእግስት:ሰርቶ:ለማጋላጥ:ማብቃት:ነው::የኢትዮጲይም:ሕዝብ:
ተቃዋሚዎችም:በሚያኮራና:በሚያሰከብር:ሁኔታ:ትግሉን:
በማፋፋም:የወያኔን:ማንነት:ለአለም:ሕዝብ:እያሳዩ:ይገኛሉ!!
ይህ:ግሩም:ነው::ወያኔ:ግን:አልታወቀዉም:የሚያስቀው:ፓርት:
እሱ:ነው::

ውድ:እምአእላፍ:
እንዳልከው:ነው:ወንድሜ:እጅግ:በጣም:ነው:የዶክተር:ነገደ:
ጎበዜን:ኢንተርቪው:የወደድሁት::ትልቅ:ሰው:ናቸው::እንደሳቸው:
እና:እንደተቀሩትም:የተቃዋሚ:አባላቶች:አይነት:ሰዎች:ባሉበት:
ሀገር:መለስ:ሀገራችን:ይምራ???ያሳዝናል:ሆኖም: እንኩዋንም:ለዚህ:በቃን::የተለየው:የኢትዮጲያ:አምላክ:
ኢትዮጲያን:በልዩ:አይን:እየተመለከት:ለዚህ:አብቅቶናል:
ተመስገን:ነው::የኢትዮጲያ:ህዝብ:ውጭም:ሆነም:ውስጥም:
ያለው:አንድ:ገጽ:ላይ:መሆን:መቻሉ:የአምላክ:ስራ:እንደሆነ:ነው::

---

እጅግ:አክባሪ:እህታችሁ:

እምቢ:ለጥላቻ:

ነኝ
WE ARE NOW AMBASSADORS FOR OUR BELOVED COUNTRY AND ONE DAY WE WILL BE CITIZENS IN ETHIOPIA, ONCE AGAIN!!
SAY-NO-TO-HATRED
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1354
Joined: Sat Mar 12, 2005 8:29 pm
Location: united states


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 8 guests