ደበበ እሽቱን የከሰሰችው ''አባይነሽ በየነ የቆዳ ውጤቶች''

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ደበበ እሽቱን የከሰሰችው ''አባይነሽ በየነ የቆዳ ውጤቶች''

Postby ሚኒ ማሙሽ » Thu Oct 20, 2005 6:31 pm

የወያኔ መጠቀሚያ ወይስ የወያኔ????

ወየውልሽ አንቺ የህዝብ ጠላት
ሚኒ ማሙሽ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Mon Feb 07, 2005 5:54 pm
Location: united states

ዳዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐአ

Postby ፎንቃው » Thu Oct 20, 2005 6:56 pm

አንዳንዱ ሰው ከንቅልፉ እንደተነሳ ነው እዚህ ሚመጣው
Don't let yesterday use up too much of today.
ፎንቃው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 222
Joined: Thu Oct 20, 2005 6:44 pm
Location: jamaica

Postby አቡዬ » Thu Oct 20, 2005 8:59 pm

ደበበ እሸቱ የተከሰሰው በፖለቲካ አቋሙ እንጂ ቀድሞ ይሰራበት በነበረው ድርጅት አይደለም ይህ የፋሽስቱ ወያኔ የተበላ ታክቲክ ነው የሐሰት ማስረጃና ሃሰተኛ ምስክሮችን በማሰናዳት ወንጅሎ መክሰስ ሁሌም የሚጠቀምበት ተልካሻ ዘዴው ነው ደበበ እሸቱ ከመታሰሩ በፊት በታጣቂዎች በሽጉጥ ሰደፍ ተደብድቦ እንደነበረ የሚታወስ ነው በተጨማሪ በወንጀል ከሆነ የተከሰሰው በአግባቡ የሚመለከተው ክፍል ወይም ፖሊስ መጠየቅ ሲገባው የመለስ አሻንጉሊት የሆነው ደኅንነት ለምን እርሱን ለመያዝ ተገደደ?በዚህም አለ በዚያ የፋሽስቱ ወያኔ አላማ በተለይ ይቀናቀኑኛል ብሎ የሚፈርጃቸውን ቢቻል ነፍሳቸውን ማጥፋት ካልተቻለም በሐሰት በመወንጀል ወደ ዘብጥያ ባማጎር ትግሉን ለማኮላሸት መሞከር ነው ሰው በገዛ ሃገሩ ላይ መብቱ ተገፎ እንደባሪያ እየተረገጠ እንዲኖር ነው የፋሽስቶቹ ፍላጎት
አቡዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 240
Joined: Tue Jan 06, 2004 6:17 pm
Location: united states

Postby yoni_love » Thu Oct 20, 2005 9:01 pm

እኔን ፍቅር ይዞኛልና አስጨርሰኝ ብላ የከሰሰችኝ <የማካሪና ኬክ ቤት> ባለቤት ነች:: ደበበ እሸቱ በዱቤ የወሰደውን ጫማ አልከፍል ብሎ ይሁን?? ወይስ የአመት በዐል ፍየል ቆዳ :lol: አልሰጥ ብሎ?
yoni_love
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 130
Joined: Sun Jan 02, 2005 9:37 pm
Location: Baltimore

ለፎንቃው

Postby ሚኒ ማሙሽ » Fri Oct 21, 2005 7:51 pm

12 ጊዜ ፖስት ያረከውን አንብቤ ሁሉም ትችት ብቻ እንደ ETV & FANA
ሚኒ ማሙሽ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Mon Feb 07, 2005 5:54 pm
Location: united states


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests