እውነት ነው እንዴ?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

እውነት ነው እንዴ?

Postby ልጁነኝ1 » Fri Oct 21, 2005 10:25 pm

የህወኃቱ መሪና የወያኔው ሊቀመንበር "አዲስ መጽሐፍ" ጽፈዋል ከሰሞኑም ወጥቶ በገባያ ላይ ውሏል ይላሉ::

ታዲያ ከጹሑፎቻቸው ውስጥም! ኢትዮጵያ ኤርትራን ያለአግባብ በግለሰቦች ፍላጎት ወራለች የሚል ያለፈውን የሚያወሳ ነው ይላሉ::

እዚህ ላይ ማሰብ ያለብን:: ኢትዮጵያን በመወከል ሻቢያዎች ባረቀቁት ላይ በታዛቢዎች ፊት ሄዶ ሣያነበው የፈረመው ስምምነት ጀምረን አሁን በተጨማሪ የሰጠውን ስንመለከተው ይህ ሰው ካሣ እንድትከፍል ይፈልጋል ማለት ነው:: ይህም የሱ አጻጻፍ የሚጠቁመው ኢትዮጵያ አጥፊ ነቺ ያሰኛታል እንጂ ራሷን ለመከላከል እንዳልሆነ አስደርጎ ያስገምታታል::

የሚያስደንቅና የሚያሳፍርም ሰው ነው:: ይህ ሰው መጠኑን ያለፈ ጥፋት አሁን በዚህች ሰዓት እየሰራ ነው:: በምንም ዓይነት ከሚገመተው በላይ አልፏል` 70000ሺህ ያገሪቱን ልጆች አስቀብሮ በነሱ አጥንት ላይ ሆኖ እየወነጀላቸው ነው::

ይህ በሱ ጊዜ ያለው ጦር ኃይል ምን ያስባል ስለዚህ ጉዳይ ወይስ ኢንተርኔቶቺና ሣይበሮችን አይጎበኙም:: አያውቁም ማለት ነው:: የህወኃት መኮንኖቺ ብቻ ናቸው የሚመለከቱት? ይህ ሰው ሲበዛ ወንጀለኛ ነው::

ከዚህ በኌላ በሚፈጽመው ግፍና የግፍ ግፍ ሸሽቶ እንኌን ወደ ፈለገበት አገር ቢሄድ ተከሶ ይታሰራል ወይም አንዷ ኢትዮጵያዊት አፍንጫውን ብላ ታከረዋለች::

ጥንቃቄ ሊደረግለት ይገባል:: እገዛታለሁ እያለ ኃብቷን የሚበዘብዛትን አገር እንደገና ወንጅሎ በመጽሐፍ መልክ ሲያወጣ ለመሆኑ ይህ ሰው ሰው ትሉታላቺሁ ወይስ ጋንጩር? በፍጹም ጸባዩና አፈጣጠሩ ያስገርመኛል:: ከሰው ልጅ ነው የተፈጠረው ወይስ ከሰይጣን ቤተሰብ:: ንግሥት ሣባ ከአክሱም ተነስታ "ቅዱስ ሥፍራ በሚባለው" ያሁኗ ሙካዲሾ በኩል የምሥራቅ ግዛቷ ተነስታ ነበር ወደ እየሩሣሌም የሄደቺው ከዛሬ 2500 ዓመት ገደማ::

ታዲያ ከኢትዮጵያ ጎሣዎች ሁሉ በቁንጅናቸው የተመረጡ ልጅ አገረዶች ወደ 90 የሚደርሱም አጅበዋት ነበር:: ሙካዲሾ ሲደርሱ ለሁሉም ድንኳን ተተክሎላቸው ሰፍረው ሣሉ ሌሊት ሠይጣን ሁሉንም ተገናኝቷቸው ጠዋት ሁሉም በደም ተበላሽተው አገኘቻቸው:: ከዚያም እነሱን እዚያው እንዲቆዩዋት አድርጋ የቀሩትን አጃቢዎቿንንና ጠባቂዎቿን አስከትላ የመኒንም ትገዛ ስለነበር ወደ የመን ገባች:: ከዚያም በብዙ ታጅባ ወደ ነብዩ ሰለሞንጋ ደረሰቺ ማለት ነው::

ከዚያ ቆይታ ስትመለስ አሁንም ሙካዲሾ ደረሰቺ እነኛ ልጅ አገረዶች አህዩን ልጆች ወልደው ሁሉም ታቅፈው ጠበቛት ልጆቹን ሁሉ ስታያቸው እጅግ ቆንጆዎች ሆነው ተስተዋሏት ተደነቀቺም:: ከዚያ ያንን ቅዱስ ስፍራ ሠታቸው እዚሁ ኑሩ ብላ ተመለሰቺ::

እስካሁን ድረስ ግን ከኢትዮጵያ ተወልደው ሰይጣኑ አባታቸው ደም ብቨማፍሰስ የቆየ አጋንት ስለሆነ እስካሁን ድረስ እርስ በርሳቸውና በተለይም ከወለደቻቸው ኢትዮጵያ አገራቸው ላይ ጦር እንደከፈቱባት ይገኛሉ::

ይህን ሁሉ ታሪክ ሊያስወራኝ ያስገደደኝ ያቶ መለሰ የትውልድ ቦታ አድዋ ነው:: የአቶ አብርኃም ያዬህም ጭምር:: እነዚህ የሰይጣን ትውልድም ያለባቸው ይመስላሉ:: ከኃዲዎችና ህዝብን ከህዝብቭ ለያዮች በመሆናቸውጭምር ነው:: አቶ: ዜናዊ ይሆኑ ሰያኑ ወይስ ያዲኌላዋ እናቱ? ያስገርመእኛል:: ኢትዮጵያዊ ደም በፍጹም በውስጡ የለሌ ሰው በመሆኑና አገራቺን የዓለም ሁኔታ በሰጣት የዕድገት ጎዳና ለመጓዝ እንዳትቺል ስንቱን የሰው ልጅ አስቦ የማይዘልቀው መከራ ውስጥ አስገብቷታል::

ያባይሆን ኑሮ ነበር አገራቺን በጥሩ ሁኔታ ከተመራቺ ከ"ግለሰቦች ነጻነት" አንስቶ እስከ አራዊቶቿና አፈሯም ድረስ የሚንከባከቡላት መሪዎች ቢኖሩ ነበር አገራቺን በፍጹም ቺግር አይደጋገምባትም ነበር::

መለሰ ዜናዊ የሚያስደንቀኝ ሰው ነው:: ለመሆኑ የቻይና መሪ ወይም የህንድ መሪ ቢያደርጉት ኑሮ ምን ይውጠው ነበር? 70 ሚሊዮን እኮ ብዙ አይደለም:: በዚህ ላይ አገራቺን ሰፊና ሁሉ ያላት ነቺ:: ያንን እንደማልማት ህዝብን ማስተባበር እንደሚኖርበት ባለማወቁና ግንጠላና መገንጠል መፍትሄ ይሆናል ብሎ ራሱ ማሰቡ ከፍተኛ ስህተትና ሠይጣናዊ አስተሳሰብ ነው::

እንዲሁም በራሱ ትዛዝ ጦር አዞ የገዛ ህዝቡን አስተኩሶ በመግደል ከዓለም መሪዎች ቢፈለግ አይገኝም ሻፒዮናም ነው:: ሻፒዎንነቱ ደግሞ በዘረኛው ፖሊሲውና ቀጥሎም በሚያስገርም ሁኔታ በተባበሩት መንግሥታት ጉባዔ ላ የጻፈው ደብዳቤና ዛሬ ደግሞ በመጽሐፍ መልክ አሳትሞ ያወጣው ተመሳሳይ ስለሆነብኝ ነው ረጅም ጹሑፍ እንድጽፍ ያስገደደኝ::

ልናገር የምፈልገው የኤርታና የቲፒዔል ዔፍ ስምምነት እንጂ የወንድም አማቾችና የጓደኛሞች ውለታ ነው:: ማንኛውም ከ1991 ጀምሮ የሚፈጸመው ሁኔታ እንጂ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን የማይወክል ኃሣብ ነው እካሁን ምኒልክ ቤተመንግሥት ውስጥ እየተሰራ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ሁኔታ በሚቺለው መንገድ ሁሉ ታግሎ ሊያስወጣው ሊያባረረው ይገባል::

በአገራቺንን ሁኔታ ትግሥትና ብልህነት በተሞላበት መንገድ ራሱን አውቆ መንቀሳቀስ ይገባዋል:: ደግሞ ዘር ጎሣና እንዲሁም ያለፈ ሁኔታዎች ሳያስቡ አሁን ላለው ያገሩ ሁኔታ ላይ ተረባርቦ ታሪክ መስራትና ለመጪውም ትውልድ ኢትዮጵያን ማትረፍ ይገባዋል::

በተለይ የወያኔ እንዝህላሎች መስሏቸው የተቃዋሚ መሪዎችን በማስፈራራት በማሰርና በማፈን በመግደል ከውጤት የሚበቃ ይመስለዋል:: ነገር ግን ያሣይሆን መፍትሄ ሊያመጣለት አይቺልም:: ቺግሩን ለመፍታት ቁጭ ብለው መደራደር 100% ጠይቀው ከሆነ 80% ፈጽሞ ሲገኝና ሰዎችንም ያለመወንጀል:: ከዚያም አልፎ ለተቃዋሚውና ለአገሪቱ ለህዝቡም አልጋ ባልጋ የሆነ መንገድ መቅረጽ ናቸው:: ይህን ሣያደርግ በፉከራና በማስፈራራት ውስጥ ከተገባ በአገሪቱ ህይወት ላይ አደጋ መጫን ከመሆኑ አንስቶ ከፍተኛ ቂምና ቅያሜዎች ከዚያም አልፎ ከማይጠበቅ ነገሮች ውስጥ ለመግባት ከመሞከር ይልቅ በድርድርና ሁሉንም እንደአመጣጡ ለማስፈጸም ፈቃደኝነትን ማሳዬት ቀጥሎም ፖለቲካ በእልህ ላይ የተመረኮዘ ሳይሆን ትግስትን መመሪያው አድርጎ የሚንቀሳቀስ ኃይል መሆን ይገባዋል::

ታዲያ ይህ ሰውና ካቢኔዎቹ ለዚያ የተዘጋጁ አይመስሉም:: ህዝብን ማስቀየም ቀርቶ አንድን ሰው እንኳን ቢያስቀይሙ ሌሊት ዕንቅልፍ ሣይዛቸው የሚያድሩ ብዙዎች ናቸው:: አቶ: መለሰ ዜናዊ ግን ያንን አይነት ሁኔታ ከማሰብ ይልቅ ስለ ናፖሊዎን ታሪክና አሰራር ማንበብ ይወዳል::[/b]

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

ካክብሮት ጋር

ልጁነኝ1
ከ(ሰሐሊን)[b]
ልጁነኝ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 641
Joined: Tue Dec 30, 2003 2:17 pm
Location: united states

ተጨማሪ

Postby ፈተና » Sat Oct 22, 2005 5:14 am

Image

Image
ፈተና
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Thu Mar 10, 2005 11:54 pm
Location: united states

Postby ዘኑ » Sat Oct 22, 2005 5:45 am

የስምህ አበዛዙ
ምንድነው አንተ የቀድሞ ወታደር loser ግዜ የተረፈህና የቡና ወሬ እያመጣህ 10 pages የሽማግሌና "በሬ ወለደ" እያልክ አታሰልቸን ---የሆንክ ጦር ፊት ነገር::
ዘኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Oct 08, 2005 9:01 pm
Location: ethiopia

Re: እውነት ነው እንዴ?

Postby ARADAው » Sat Oct 22, 2005 9:41 am

ልጁነኝ1 wrote:የህወኃቱ መሪና የወያኔው ሊቀመንበር "አዲስ መጽሐፍ" ጽፈዋል ከሰሞኑም ወጥቶ በገባያ ላይ ውሏል ይላሉ::

ታዲያ ከጹሑፎቻቸው ውስጥም! ኢትዮጵያ ኤርትራን ያለአግባብ በግለሰቦች ፍላጎት ወራለች የሚል ያለፈውን የሚያወሳ ነው ይላሉ::

እዚህ ላይ ማሰብ ያለብን:: ኢትዮጵያን በመወከል ሻቢያዎች ባረቀቁት ላይ በታዛቢዎች ፊት ሄዶ ሣያነበው የፈረመው ስምምነት ጀምረን አሁን በተጨማሪ የሰጠውን ስንመለከተው ይህ ሰው ካሣ
እንድትከፍል ይፈልጋል ማለት ነው:: ይህም የሱ አጻጻፍ የሚጠቁመው ኢትዮጵያ አጥፊ ነቺ ያሰኛታል እንጂ ራሷን ለመከላከል እንዳልሆነ አስደርጎ ያስገምታታል::

የሚያስደንቅና የሚያሳፍርም ሰው ነው:: ይህ ሰው መጠኑን ያለፈ ጥፋት አሁን በዚህች ሰዓት እየሰራ ነው:: በምንም ዓይነት ከሚገመተው በላይ አልፏል` 70000ሺህ ያገሪቱን ልጆች አስቀብሮ በነሱ አጥንት ላይ ሆኖ እየወነጀላቸው ነው::

ይህ በሱ ጊዜ ያለው ጦር ኃይል ምን ያስባል ስለዚህ ጉዳይ ወይስ ኢንተርኔቶቺና ሣይበሮችን አይጎበኙም:: አያውቁም ማለት ነው:: የህወኃት መኮንኖቺ ብቻ ናቸው የሚመለከቱት? ይህ ሰው ሲበዛ ወንጀለኛ ነው::

ከዚህ በኌላ በሚፈጽመው ግፍና የግፍ ግፍ ሸሽቶ እንኌን ወደ ፈለገበት አገር ቢሄድ ተከሶ ይታሰራል ወይም አንዷ ኢትዮጵያዊት አፍንጫውን ብላ ታከረዋለች::

ጥንቃቄ ሊደረግለት ይገባል:: እገዛታለሁ እያለ ኃብቷን የሚበዘብዛትን አገር እንደገና ወንጅሎ በመጽሐፍ መልክ ሲያወጣ ለመሆኑ ይህ ሰው ሰው ትሉታላቺሁ ወይስ ጋንጩር? በፍጹም ጸባዩና አፈጣጠሩ ያስገርመኛል:: ከሰው ልጅ ነው የተፈጠረው ወይስ ከሰይጣን ቤተሰብ:: ንግሥት ሣባ ከአክሱም ተነስታ "ቅዱስ ሥፍራ በሚባለው" ያሁኗ ሙካዲሾ በኩል የምሥራቅ ግዛቷ ተነስታ ነበር ወደ እየሩሣሌም የሄደቺው ከዛሬ 2500 ዓመት ገደማ::

ታዲያ ከኢትዮጵያ ጎሣዎች ሁሉ በቁንጅናቸው የተመረጡ ልጅ አገረዶች ወደ 90 የሚደርሱም አጅበዋት ነበር:: ሙካዲሾ ሲደርሱ ለሁሉም ድንኳን ተተክሎላቸው ሰፍረው ሣሉ ሌሊት ሠይጣን ሁሉንም ተገናኝቷቸው ጠዋት ሁሉም በደም ተበላሽተው አገኘቻቸው:: ከዚያም እነሱን እዚያው እንዲቆዩዋት አድርጋ የቀሩትን አጃቢዎቿንንና ጠባቂዎቿን አስከትላ የመኒንም ትገዛ ስለነበር ወደ የመን ገባች:: ከዚያም በብዙ ታጅባ ወደ ነብዩ ሰለሞንጋ ደረሰቺ ማለት ነው::

ከዚያ ቆይታ ስትመለስ አሁንም ሙካዲሾ ደረሰቺ እነኛ ልጅ አገረዶች አህዩን ልጆች ወልደው ሁሉም ታቅፈው ጠበቛት ልጆቹን ሁሉ ስታያቸው እጅግ ቆንጆዎች ሆነው ተስተዋሏት ተደነቀቺም:: ከዚያ ያንን ቅዱስ ስፍራ ሠታቸው እዚሁ ኑሩ ብላ ተመለሰቺ::

እስካሁን ድረስ ግን ከኢትዮጵያ ተወልደው ሰይጣኑ አባታቸው ደም ብቨማፍሰስ የቆየ አጋንት ስለሆነ እስካሁን ድረስ እርስ በርሳቸውና በተለይም ከወለደቻቸው ኢትዮጵያ አገራቸው ላይ ጦር እንደከፈቱባት ይገኛሉ::

ይህን ሁሉ ታሪክ ሊያስወራኝ ያስገደደኝ ያቶ መለሰ የትውልድ ቦታ አድዋ ነው:: የአቶ አብርኃም ያዬህም ጭምር:: እነዚህ የሰይጣን ትውልድም ያለባቸው ይመስላሉ:: ከኃዲዎችና ህዝብን ከህዝብቭ ለያዮች በመሆናቸውጭምር ነው:: አቶ: ዜናዊ ይሆኑ ሰያኑ ወይስ ያዲኌላዋ እናቱ? ያስገርመእኛል:: ኢትዮጵያዊ ደም በፍጹም በውስጡ የለሌ ሰው በመሆኑና አገራቺን የዓለም ሁኔታ በሰጣት የዕድገት ጎዳና ለመጓዝ እንዳትቺል ስንቱን የሰው ልጅ አስቦ የማይዘልቀው መከራ ውስጥ አስገብቷታል::

ያባይሆን ኑሮ ነበር አገራቺን በጥሩ ሁኔታ ከተመራቺ ከ"ግለሰቦች ነጻነት" አንስቶ እስከ አራዊቶቿና አፈሯም ድረስ የሚንከባከቡላት መሪዎች ቢኖሩ ነበር አገራቺን በፍጹም ቺግር አይደጋገምባትም ነበር::

መለሰ ዜናዊ የሚያስደንቀኝ ሰው ነው:: ለመሆኑ የቻይና መሪ ወይም የህንድ መሪ ቢያደርጉት ኑሮ ምን ይውጠው ነበር? 70 ሚሊዮን እኮ ብዙ አይደለም:: በዚህ ላይ አገራቺን ሰፊና ሁሉ ያላት ነቺ:: ያንን እንደማልማት ህዝብን ማስተባበር እንደሚኖርበት ባለማወቁና ግንጠላና መገንጠል መፍትሄ ይሆናል ብሎ ራሱ ማሰቡ ከፍተኛ ስህተትና ሠይጣናዊ አስተሳሰብ ነው::

እንዲሁም በራሱ ትዛዝ ጦር አዞ የገዛ ህዝቡን አስተኩሶ በመግደል ከዓለም መሪዎች ቢፈለግ አይገኝም ሻፒዮናም ነው:: ሻፒዎንነቱ ደግሞ በዘረኛው ፖሊሲውና ቀጥሎም በሚያስገርም ሁኔታ በተባበሩት መንግሥታት ጉባዔ ላ የጻፈው ደብዳቤና ዛሬ ደግሞ በመጽሐፍ መልክ አሳትሞ ያወጣው ተመሳሳይ ስለሆነብኝ ነው ረጅም ጹሑፍ እንድጽፍ ያስገደደኝ::

ልናገር የምፈልገው የኤርታና የቲፒዔል ዔፍ ስምምነት እንጂ የወንድም አማቾችና የጓደኛሞች ውለታ ነው:: ማንኛውም ከ1991 ጀምሮ የሚፈጸመው ሁኔታ እንጂ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን የማይወክል ኃሣብ ነው እካሁን ምኒልክ ቤተመንግሥት ውስጥ እየተሰራ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ሁኔታ በሚቺለው መንገድ ሁሉ ታግሎ ሊያስወጣው ሊያባረረው ይገባል::

በአገራቺንን ሁኔታ ትግሥትና ብልህነት በተሞላበት መንገድ ራሱን አውቆ መንቀሳቀስ ይገባዋል:: ደግሞ ዘር ጎሣና እንዲሁም ያለፈ ሁኔታዎች ሳያስቡ አሁን ላለው ያገሩ ሁኔታ ላይ ተረባርቦ ታሪክ መስራትና ለመጪውም ትውልድ ኢትዮጵያን ማትረፍ ይገባዋል::

በተለይ የወያኔ እንዝህላሎች መስሏቸው የተቃዋሚ መሪዎችን በማስፈራራት በማሰርና በማፈን በመግደል ከውጤት የሚበቃ ይመስለዋል:: ነገር ግን ያሣይሆን መፍትሄ ሊያመጣለት አይቺልም:: ቺግሩን ለመፍታት ቁጭ ብለው መደራደር 100% ጠይቀው ከሆነ 80% ፈጽሞ ሲገኝና ሰዎችንም ያለመወንጀል:: ከዚያም አልፎ ለተቃዋሚውና ለአገሪቱ ለህዝቡም አልጋ ባልጋ የሆነ መንገድ መቅረጽ ናቸው:: ይህን ሣያደርግ በፉከራና በማስፈራራት ውስጥ ከተገባ በአገሪቱ ህይወት ላይ አደጋ መጫን ከመሆኑ አንስቶ ከፍተኛ ቂምና ቅያሜዎች ከዚያም አልፎ ከማይጠበቅ ነገሮች ውስጥ ለመግባት ከመሞከር ይልቅ በድርድርና ሁሉንም እንደአመጣጡ ለማስፈጸም ፈቃደኝነትን ማሳዬት ቀጥሎም ፖለቲካ በእልህ ላይ የተመረኮዘ ሳይሆን ትግስትን መመሪያው አድርጎ የሚንቀሳቀስ ኃይል መሆን ይገባዋል::

ታዲያ ይህ ሰውና ካቢኔዎቹ ለዚያ የተዘጋጁ አይመስሉም:: ህዝብን ማስቀየም ቀርቶ አንድን ሰው እንኳን ቢያስቀይሙ ሌሊት ዕንቅልፍ ሣይዛቸው የሚያድሩ ብዙዎች ናቸው:: አቶ: መለሰ ዜናዊ ግን ያንን አይነት ሁኔታ ከማሰብ ይልቅ ስለ ናፖሊዎን ታሪክና አሰራር ማንበብ ይወዳል::[/b]

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

ካክብሮት ጋር

ልጁነኝ1
ከ(ሰሐሊን)[b]

ነብሱ? ምንድነው ያጪስክው?
ARADAው
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Sun Sep 14, 2003 9:15 am

መጋፊያ ሠይጣናዊያን!

Postby ልጁነኝ1 » Sat Oct 22, 2005 10:52 am

ምን ያህል ዘረኛ ብትሆን ይሆን? ዘኑ አባባልህን ልረዳልህ አልቻልኩም አንተ በዚያ በተነበ አስተሳሰብህ ብዙኃኑን አሰቃይተህ ገዝተህ ለመኖር እንደሆነ ተደርጎ ኃሣብህ ይተረጎማል:: አንባቢ ይፍረድ::

ሌላው ደግሞ አራዳው "አንተ ብሎ አራዳ አንተ ፋራው ብትባል አያንስብህም:: አንተ የለመድከውን አጭስ::እኔ አለምመደብኝም:: እንዲያውም ያንን ቜንቋ አልወደውም:: ካገሬም እንደዚያ የሚያደርጉን እንዲከልለከሉ እወዳለሁ::

ሳታውቀው የገዛ እጅህን በምላጭ እየቆረጥህ የምታደማ ነህ:: ዘኑን ደግፈህ በመጻፍህ ዘኑ ለስልጣን የቋመጠ ታዋቂው ነጋዴው አብርሃም ያዬህ ነው:: ከኃዲ ስግብግብ እንደ እርጎዝንብ የማይገባበት ስፍራ የለም ዕድሜ ልኩን:: የምናገረው ለኃገሬ እንጂ ለራሴ ያለመሆኑን ለንድታውቅልኝ እወዳለሁ::

ለማንኛውም "ለሁሉም ጊዜ አለው" የሰይጣን ልጅ ሁሉ ለጊዜው ነው ዘላቂነት የላቺሁም የህወኃት ሻቢያ ካድሬዎች ሁሉ::

"ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው"

ልጁነኝ1
ከ(ሰሐሊን)

ዘኑ wrote:የስምህ አበዛዙ
ምንድነው አንተ የቀድሞ ወታደር loser ግዜ የተረፈህና የቡና ወሬ እያመጣህ 10 pages የሽማግሌና "በሬ ወለደ" እያልክ አታሰልቸን ---የሆንክ ጦር ፊት ነገር::
ልጁነኝ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 641
Joined: Tue Dec 30, 2003 2:17 pm
Location: united states

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google [Bot] and 2 guests