አፋር ላይ ነዳጅ ለመፈለግ የአሜሪካ ኩባንያ ወሰደ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አፋር ላይ ነዳጅ ለመፈለግ የአሜሪካ ኩባንያ ወሰደ

Postby sewd05 » Sun Oct 23, 2005 10:16 pm

US firm to undertake oil exploration in Ethiopia

Oct 22, 2005 (ADDIS ABABA) — An American company, Afar Exploration, is to venture into petroleum exploration project in the Afar Regional State, in eastern Ethiopia, the Ethiopian Reporter said.

More
sewd05
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 79
Joined: Tue May 24, 2005 2:22 am
Location: ethiopia

አይምሰልህ !

Postby ኩርኩፋ » Sun Oct 23, 2005 11:19 pm

አይይይይይ.....ለጤና ነው ትላላችሁ ?ይሄ የነዳጅ ነገር በጣም አስፈርቶኛል በዚህም ጉዳይ ሊያፋጁን እንዳይሆን ኢራቅን እያየን ነግ ለራሴ እንበል እኝህ ሀብታምና የበለጸጉ ሀገሮች እኮ ሆዳሞች ናቸው ደሞ አሜሪካን የባሰባት ሀገር ነች ስለ ፖለቲካችን ግድ የላት ለነዳጅዋ ስትል ገባች :( :( :( :( .

ጠርጥር
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests