መለስ እና አጋሰስ ሚስቱ ሊከሰሱ ነው::

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

መለስ እና አጋሰስ ሚስቱ ሊከሰሱ ነው::

Postby ባና » Mon Oct 24, 2005 12:43 am

የድሀ ኢትዮጲያንን የገጠጠ አጥንት ግጠው በውጭ ባንክ ከ50 ሚሊየን ዶላር በላይ ያጋበሱት ባልና ሚስት ሌቦች መለስ እና ሚስቱ ክስ ሊቀርባቸው በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ጉዳዩን ያጋለጡት ጋዜጠኞች ጠበቃ አቶ ሼክስፒር አረጋግጠዋል:: የሚቀርበው ክስ በበቂ ማስረጃ የተጠናከረም ነው::

ቁሻሾቹ በቅርቡ የዘረፉትን ብር 54 ምሊየን ለማድረስ በትንሳኤ ጋዜጠኞች ላይ የ4.2 ሚ/ን ዶላር ካሳ ይከፈለን ክሥ ክመሰርቱ በሁዋላ ጉዳዩ ወደነሱ መዞሩን ሲያረጋግጡ ክሱን ማንሳታቸው የነቀዞቹ ጠበቃ ከVOA ጋር ባደረጉት ቃ/ም ትናንት ገልጸዋል::
ባና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 51
Joined: Fri Apr 01, 2005 7:58 am
Location: united states

Postby ባና » Mon Oct 24, 2005 1:18 am

--------------------------------------------------------------------------------

የድሀ ኢትዮጲያንን የገጠጠ አጥንት ግጠው በውጭ ባንክ ከ 50 ሚሊየን ዶላር በላይ ያጋበሱት ባልና ሚስት ሌቦች መለስ እና ሚስቱ ክስ ሊቀርባቸው በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ጉዳዩን ያጋለጡት ጋዜጠኞች ጠበቃ አቶ ሼክስፒር አረጋግጠዋል :: የሚቀርበው ክስ በበቂ ማስረጃ የተጠናከረም ነው ::

ቁሻሾቹ በቅርቡ የዘረፉትን ብር 54 ምሊየን ለማድረስ በትንሳኤ ጋዜጠኞች ላይ የ 4.2 ሚ /ን ዶላር ካሳ ይከፈለን ክሥ ክመሰርቱ በሁዋላ ጉዳዩ ወደነሱ መዞሩን ሲያረጋግጡ ክሱን ማንሳታቸው የነቀዞቹ ጠበቃ ከ VOA ጋር ባደረጉት ቃ /ም ትናንት ገልጸዋል ::
ባና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 51
Joined: Fri Apr 01, 2005 7:58 am
Location: united states

የምታወራዉን እወቅ

Postby አቡኑ » Wed Oct 26, 2005 4:07 pm

አረ ለመሆኑ ማን ወንድ ነዉ ይህን የሚሞክረዉ ወሪኛ ሁሉ አሉባልታ የእደገት ጠር ነዉና ከነ ወሪህ ዋርካ ላይ ትቀራለህ
ኢህአድግ ልማት ነዉ
ኢሀአድግ ጀግነነት ነዉ
መለሰም የኢትዮፕያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

Re: የምታወራዉን እወቅ

Postby የዘመኑ ልሳን » Wed Oct 26, 2005 5:06 pm

አቡኑ wrote:አረ ለመሆኑ ማን ወንድ ነዉ ይህን የሚሞክረዉ ወሪኛ ሁሉ አሉባልታ የእደገት ጠር ነዉና ከነ ወሪህ ዋርካ ላይ ትቀራለህ
ኢህአድግ ልማት ነዉ
ኢሀአድግ ጀግነነት ነዉ
መለሰም የኢትዮፕያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ


ለዚህ ነዋ 41 ሚልዮን ዶላር ዘርፎ የማያዋጣውን ክስ መስርቶ ሲነቃ በት የፈረጠጠው::በጀመረው ክስ ቢፈረጥጥም የሂትዮጵያ ህዝብ የገባበት ገብቶ ለፍርድ ያቀርበዋል የዘረፈውንም ያስተፋዋል::
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], Google Adsense [Bot] and 4 guests