ለሳይበር ኢትዮጵያ አስተዳደር

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ልብ በሉ

Postby ያሙ » Tue Oct 25, 2005 1:59 am

ይህን ያህል የዋርካ “አስተዳዳሪ” ይኖራል ብዮ አልገመትኩም።የሆኖ ሆኖ አሁንም
አንድ ሃቅ መገንዘብ አለባችሁ።ይህም እናንተ “ቅንጅት” እና “ሕብረት”
እንደምትደግፉት ሁሉ እኔም ወያኔን የመደገፍ ሙሉና የማይነካ መብት እንዳለኝ
የዘነጋችሁ ይመስላል።በነገራችን ላይ እዚህ ዋርካ ላይ ስንሳተፍ ምናልባትም
የታፈነ ስሜታችን ለመተንፈስ ካልሆነ በስተቀር ምንም የምናመጣው ለውጥ
ማወቅ አለብን።

እንግዲህ ከዋርካ ተሳታፊነት የታገድጉበት ዋና ምክንያት ለኔ ባይገባኝም፡
የወያኔ ደጋፊ በመሆኔ ብቻ እንደታገድኩኝ ግን እጠረጥራለሁ።ይህ ደግሞ
ልክ እናንተ እንደምትደግፏቸው ድርጅቶች ሁሉ እኔም የምደግፈው ፓርቲ
የመደገፍ ጉዳይ እንዴት እንዳልተዋጠላችሁና፡የናንተ አመለካከት ደግሞ
“ከኑግ የተገኘህ ሰሊጥ፡አብረህ ተወቀጥ” የሚለው አባባል እንዳስታውስ
አድርጎኛል።

የዋርካ ህግና ደንብ በናንተ እየተጣሰና በምታራምዱት አስተሳሰብ የለየለት
ከፋፋይ አቅጣጫ ከመከተላችሁም በላይ፡ከማንም ይሁን ማን የተጻፈን
የግል አስተያየት በስነስራቱ ከመመለስ ፋንታ በጭፍን “ወያኔ” እያላችሁ
የሰው ቀልብ መግፈፍ እንደዉም በናንተ ብሶበት ይገኛል።አንድን ሰው ስትነቅፉኮ
“እኔስ ምንድን ነው የፃፍኩት?” ብላችሁ ራሳችሁ መጠየቅ ይኖርባኋል።
አለበለዚያ እኔ ገደል ውስጥ ልገባ ነኝና ተከተለኝ ብሎ “ምክር” ሊኖር አይችልም።

ለነገሩ ቅድም ብዮ የፃፍኩት አስተያየት ለዋርካ አስተዳዳሪዎች ነበር።ወሬ የማራገብ
አባዜያችሁ ስላለቀቃችሁ ግን “አንኳን እንኳን…”ለማለት ማንም አልቀደማችሁም።
ዋርካዎች “ስህተቴ” ምን ላይ እንደሆነ እንዲጠቁሙኝ ነበር ያቀረብኩት።አሁንም
ቢሆን ለጊዜው የናንተን ትርኪ ምርኪ ወሬ ወደጎን ትቼ ዋርካዎች አንድ መፍትሄ
እንዲቸሩን አጥብቄ እጠይቃለሁ።

ሃሳብን በሃሳብ እንጂ፡ፅሁፉ እሬት እሬት ስላለ ብቻ በርብርቦሽ ማውገዝ ተገቢ
አይመስለኝም።ለወደፊቱም የማንም መብት ሳልነካ የኔም ሳይነካ በዋርካ መሳተፌን
እቀጥላለሁ።እናንተም ጨዋ አመለካከትና ጨዋ ሰው ለመሆን ጥረት አድርጉ።

አመሰግናለሁ
እባካችሁ፡እንደማመጥ..."ሃሳብን በሃሳብ መግደል ይቻላል፡ሃሳቡን የተሸከመው ሰው መግደል ግን አይቻልም"
ያሙ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Mon Oct 24, 2005 3:03 am
Location: united states

Re: ልብ በሉ

Postby ስድስቶ » Tue Oct 25, 2005 2:51 am

ያሙ wrote:ይህን ያህል የዋርካ “አስተዳዳሪ” ይኖራል ብዮ አልገመትኩም።የሆኖ ሆኖ አሁንም
አንድ ሃቅ መገንዘብ አለባችሁ።ይህም እናንተ “ቅንጅት” እና “ሕብረት”
እንደምትደግፉት ሁሉ እኔም ወያኔን የመደገፍ ሙሉና የማይነካ መብት እንዳለኝ
የዘነጋችሁ ይመስላል።በነገራችን ላይ እዚህ ዋርካ ላይ ስንሳተፍ ምናልባትም
የታፈነ ስሜታችን ለመተንፈስ ካልሆነ በስተቀር ምንም የምናመጣው ለውጥ
ማወቅ አለብን።

እንግዲህ ከዋርካ ተሳታፊነት የታገድጉበት ዋና ምክንያት ለኔ ባይገባኝም፡
የወያኔ ደጋፊ በመሆኔ ብቻ እንደታገድኩኝ ግን እጠረጥራለሁ።ይህ ደግሞ
ልክ እናንተ እንደምትደግፏቸው ድርጅቶች ሁሉ እኔም የምደግፈው ፓርቲ
የመደገፍ ጉዳይ እንዴት እንዳልተዋጠላችሁና፡የናንተ አመለካከት ደግሞ
“ከኑግ የተገኘህ ሰሊጥ፡አብረህ ተወቀጥ” የሚለው አባባል እንዳስታውስ
አድርጎኛል።

የዋርካ ህግና ደንብ በናንተ እየተጣሰና በምታራምዱት አስተሳሰብ የለየለት
ከፋፋይ አቅጣጫ ከመከተላችሁም በላይ፡ከማንም ይሁን ማን የተጻፈን
የግል አስተያየት በስነስራቱ ከመመለስ ፋንታ በጭፍን “ወያኔ” እያላችሁ
የሰው ቀልብ መግፈፍ እንደዉም በናንተ ብሶበት ይገኛል።አንድን ሰው ስትነቅፉኮ
“እኔስ ምንድን ነው የፃፍኩት?” ብላችሁ ራሳችሁ መጠየቅ ይኖርባኋል።
አለበለዚያ እኔ ገደል ውስጥ ልገባ ነኝና ተከተለኝ ብሎ “ምክር” ሊኖር አይችልም።

ለነገሩ ቅድም ብዮ የፃፍኩት አስተያየት ለዋርካ አስተዳዳሪዎች ነበር።ወሬ የማራገብ
አባዜያችሁ ስላለቀቃችሁ ግን “አንኳን እንኳን…”ለማለት ማንም አልቀደማችሁም።
ዋርካዎች “ስህተቴ” ምን ላይ እንደሆነ እንዲጠቁሙኝ ነበር ያቀረብኩት።አሁንም
ቢሆን ለጊዜው የናንተን ትርኪ ምርኪ ወሬ ወደጎን ትቼ ዋርካዎች አንድ መፍትሄ
እንዲቸሩን አጥብቄ እጠይቃለሁ።

ሃሳብን በሃሳብ እንጂ፡ፅሁፉ እሬት እሬት ስላለ ብቻ በርብርቦሽ ማውገዝ ተገቢ
አይመስለኝም።ለወደፊቱም የማንም መብት ሳልነካ የኔም ሳይነካ በዋርካ መሳተፌን
እቀጥላለሁ።እናንተም ጨዋ አመለካከትና ጨዋ ሰው ለመሆን ጥረት አድርጉ።

አመሰግናለሁ

አለክስ ሆዲህ በዝርፊያ ሲሞላ
ጊዘ የዋርካን ህግ ረሳክ
እንጂ ዋርካ ኢትዮፕያዊነትን
ለማበረታታት መከፋፈልን
ለማስቀረት
የተዘጋጀ መድረክ ነው
ካልረሳሽው
አዘጋጆችን እየከፈልን
አይደለም የሚሰሩት
ኢትዮጵያዊነትን የሚፈልግ
ነው የምናስተናግደው ብለዋል
አንተ ወሬና መከፋፈል
ነው የምታወራው
ቢያግዱህ መብታቸው ነው
ቀጥረህ ስለማታሰራቸው

የግል ጊዚያቸውን የሚያጠፉት
ለፖለቲካ ድርጅቶች አይደሎም
ለኢትዮፕያዊንት
ነው
መከፋፈልና ሆድህን መሙላት
ከሆነ ዕምነትህ
አይጋ በደንብ ያስትናግድሀል
እዚያ ሂድ--
ሻቢያ መድረክም አለ
ስድስቶ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 584
Joined: Wed Jul 14, 2004 11:40 pm
Location: Meshualekia, Addis Ababa

Postby እንድሪያስ » Tue Oct 25, 2005 2:53 pm

ኢትላቭ :- ገና ያኔ በልጅነትህ በችግር የተኮላሽ ጭንቅላት ተሸክመህ የምትለፋ ባተሌ ነገር ስለሆንክ ያንተን ነገር "ውይ ምስኪን" ብየ በደረቁ......ከንፈር መጥጬ አልፈዋለሁ ::
ኢህአዴግ የኢትዮጵያ ወጣት አዳኝ ነው አልክ ?
ኢህአዴግ የኢትዮጵያን ወጣት ሊያድን ቀርቶ ነጻ አወጣሀለሁ ብሎ የትጥቅ ትግል ለጀመረለት የትግራይ ወጣት እንኳን አዳኝ አልሆነም......አልነበረም ::
ከተለያዩ አገሮችና ከበጎ አድራጎት ድርጅቶች በረሀብ ለተጎዱ ወጣት ወገኖችህ የሚላከውን በአቋራች ተረክቦ በመሸጥ ባንክ አካውንቱን ያደልብ እንደነበር አታውቅም አይደል ?
ሰይጣናዊ አላማቸውን ለማሳካትና መንግስትን ለማሳጣት በሽኩታ ወገኖችህን በረሀብ እንደቅጠል እንዲረግፉ ያደርጉ እንደነበር አታውቅም ?
ለአረብ አገሮች..... " አረቦች ነን.....ከኤርትራዊያን ጋር ተቀላቅለን አረብ ሪፓብሊክ እንመሰርታለን"
ለምዕራባዊያን ደግሞ ደርግን ከስልጣን እናወርዳለን .....ለሶሻሊስት አገሮች ደግሞ ማርክሲት ሌኒንስትዊ ርዮተአለም እንከተላለን እያሉ ከእየአቅጣጫው ቁሳቁስ ሲሰበስቡና " በገሀነሙ አገርህ" የራሳቸው የገነት ደሴት ፈጥረው ይኖሩ እንደነበር አታውቅም ?
ሌላው ሁሉ ከላይ የጻፍከው በአገራችን ታሪካዊና ዘመኑ በፈጣራቸው ጠላቶች እየተመራ ቤተመንግስት ሊገባ አንድ ወር ሲቀረው አጥብቆ ያወግዘው የነበረውን የኢህአፓ አቋም ና ፕሮግራም ከነቃሉ ኮርጆ እነ ካርተርን ለማባበል የተጠቀመበትን ስልት ነው ::
ወያኔ ትግራይ ላይ አምባገንናዊና ስታሊናዊ ስርዓት ለመመስረት እንጂ አንተ እንደምትለው .መድበለ ፓርቲ የሚለውን አሰራር ለመቀበልና ለብሔር ብሔረሰብ እኩልነት የሚል አላማም ሆነ ራዕዩ አልነበረውም:: ይህ የኢህአፓ መሰረታዊ አላማ ነው ::
መድበለ ፓርቲ ...... የጽሁፍና የፕሬስ ነጻነት ያለገደብ .......ሀሳብን የመግልጽና የንግግር ነጻነት ........ የመደራጀት መብት ....... የብሔረሰብ የጾታና የሀይማኖት እኩልነት .... የሴቶች እኩልነት የህጻናት መብት....በህግ ፊት እኩል የመሆን መብት..... እነዚህና የመሳስሉት የኢህአፓ አላማዎችና አቋሞች እንጂ የወያኔ አልነበሩም :: ወያኔ ገና እንደጭላዳ ዝንጀሮ ገደል ላይ በሚኖርበት ዘመን ኢህአፓ ያረቀቀውን አቋም ኮርጆ ነው ዛሬ እንዳንተ አይነት እውሮችን የሚታልለው ::

ስለ ኢህአዴግ
ETLOVE wrote:እነ አቶ ቅንጅቶች

እንግዲህ ንገረኝ ካላችሁ ልንገራችሁ
ኢህአዴግ ማለት የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ወጣት አዳኝ ነው::
ኢሕአዴግ የመላው ኢትዮጵያውያን ብሂር ብሂረሰቦች አለኝታ ነው::
ኢህአዴግ የሴቶች የገበረዎች አለኝታ ነው::
መላው ብሂር ብሂረሰቦች በኢትዮጵያነት ስም ለዘመናት ተንቀው ተንቃሸው ኖረዋል ያ ዘመን ለመላው ኢትዮጵያውያን ብሂር ብሂረሰቦች የጨለማው ዘመን ነው: በፍጹም በምንም ምክንያት በኢትዮጵያዊነት ስም ላይመለስ ተመትቶዋል::

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን በፍላጎት(በፈቃደኝነት) ላይ ተመስርተው አብረው ሊኖሩባት የምትችል ሀገር እንድትሆን ኢህአዴግና የኢህአዴግ ፖሊሲ ዋናው መንገድ ነው::

ቅንጅቶች ወደዳችሁም ጠላችሁ ኢህአዴግ ቀጣዩን 5 ሀመት ይመራል::

መቸም ቢሆን የዘመናት የኢትዮጵያ ብሂር ብሂረሰቦች ጠላቶች በምንም ምክንያት ኢትዮጵያን ሊያስተዳድሩም ሆነ ሊመሩ አይችሉም::

ዋርካችሁ ምን እንደሆነ ከናንተ በበለጠ እናውቃለንና መጨፈር መብታችሁ ከሱ ለላ የምትፈይዱት ስለ ሌለ ከፈለጋችሁ ቦታውን እንለቅላችዋለን::

የዌብሳይት ጀግኖች መሆናችሁ ሁሉም ያውቃልና
ለኛ አትንገሩን::

ለሰላም ለልማትና ደሞክራሲ ኢህአዴግ :!:
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1784
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Postby ባየልኝ » Tue Oct 25, 2005 5:41 pm

አቶ ኢትላቭ የወያኔ አባል (ታጋይ ) ከሆንክ በማታውቀው (ባልገባህ የመለስ ዓላማ ) እየተነዳህ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ደም ያፈሰስክ ወይም ያስፈሰስክ ስለሆነ በሰማይ ከሚጠብቅህ የገሀነም መኖሪያህ ባሻሀገር በምድርም ለፍርድ የምትቀርብበት
ቀን እጅግ መቃረቡን አውቀኸው አንተና መሰሎችህ ወደ ሱባኤ ብትገቡ ቀናው አማራጭ ነው ::
ወያኔ ሳትሆን (አጨብጫቢ ) ከሆንክ ደግሞ አስተውል ወያኔ (ህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ)
የመጀመሪያ ዓላማው ትግራይንና ኤርትራን ማስገንጠል ነው እንጂ ኢትዮጵያ የሚለውን ሥም እንኴን መጥቀስ የጀመረው በ 1981 ሽሬ እንደሥላሴ ላይ ከሻዕቢያ ጋር በመሆን በአካባቢው ያለውን ሰራዊት (ኢትዮጵያውያንን ) ከጨፈጨፈ በኌላ ደርግ መቀሌን ሲለቅለት ነው (ማለትም የኢትዮጵያ ህዝብ ደርግን ካዳከመ በኌላ አመራር የሚሰጥ አካል ስላልነበረ አጋጣሚውን ተጠቅሞ በስብሶ በራሱ ሊወድቅ የደረሰውን ደርግ ገፋ ያደረገው ::
እንግዲህ ሌላ የተደራጀ የሚመራ አካል በሌለበት ሀገር ገብቶ ያሻውን የሰራው ጊዜ ይፍጅ እንጂ በደርግና የተሳሳተ አገዛዙ ተሰላችቶ የነበረው ህዝብ ትግራይን ጨምሮ የሚመራው ;ከወያኔና ሻዕቢያ መንጋጋ የሚያላቅቀው መሪ ሲፈልግ 14 ዐመት ቆይቶ አሁን ህዝቡ ይመራኛል የሚለውን አካል መረጠ ::እንግዲህ ህዝብ ገና ከ 1966 ወይም ቀደም ብሎ ከ1952 ጀምሮ ሲያልመው የነበረው የሚፈልገው ድርጅት ወይም ፓርቲ እንዲመራው ነው ::መሪው ክፍል ሲሳሳት መራጩ ህዝብ እርሱን አውርዶ ሌላ መቀየር እንዲችል ይህ ነው ህዝቡን የናፈቀው (ሥልጣን የህዝብ ) ህዝብን ማስተዳደር ያለጠመንጃ ;የጠመንጃ ጥቅም ሀገርን ከጠላት ለመከላከያ ብቻ እናም አሁን ህዝብ የመረጣቸው ፓርቲዎች ደግሞ ይታዩ ነው የተባለው እነርሱ ደግሞ ጥሩ አመራር ካልሰጡ ህዝብ ሌላ ይምረጥ ነው የተባለው ::እንግዲህ ይሄ የማይገባህ ዓይነት ከሆንክ ችግርህ ሥር የሰደደ ነው ::
ባየልኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 136
Joined: Fri Dec 19, 2003 2:23 pm

አገር አጥፊ ሁላ

Postby ፎንቃው » Tue Oct 25, 2005 6:40 pm

እሱ የጠየቀው የሳይበርን>>>>> እናንተ ምን ቤት ናችሁ? ወይስ ይህ ሁሉ ሰው ያስተዳድረዋል? ባለቤት የሌለው ቤት አደረጋችሁት'ሳ>> ፈትፋች ሁላ :እንድርያስ እንኩዋ ተወው አንተን ብሎ ኢትዮጵያዊ... ሻቢያ ወይም ሞት ትል የለ እንዴ በፊት በየት አቁዋራጭ ፓስፖርትዋን ያዝክ እናት አለም! መሰንበት ደጉ አሉ!
Don't let yesterday use up too much of today.
ፎንቃው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 222
Joined: Thu Oct 20, 2005 6:44 pm
Location: jamaica

Postby ETLOVE » Wed Oct 26, 2005 1:38 am

በጣም ከሚገርመው ስለሁሉም ስትጽፉ መዋጋት ፈርታችሁ አልጋ ስር ስለመደበቃችሁ አልተናገራችሁምሳ::

ወንድሞች ማውራትና መስራት ይለያያል ጦቢያ ላይ
ለቅልቀው ያስነበቡህን ነው የምትነግረኝ በል አውራ ::

አሁንም ስልጣን ወደ ሰፊው የኢትዮጵያ ብሂር ብሂረሰቦች ካሁን በዋላ በኢትዮጵያዊነት ስም መነገድ የለም::

ስማ ፖሊቲከኛ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አይገባህም እስኪ የሆነ ነገር ፈልገህ ለመረዳት ሞክር::

ፖለቲከኛ ነኝ ብሎ የህድር ዳኛ ወሬ እንደሚያወራው ሀይሉ ሻውል ከመሆን ኢህአደግ ዛረ ቢፈርስ እመርጣለው:: እረ በጣም ነው የምታሳፍሩት::

የህድር ዳኝነትና የፖለቲካ አመራር ይለያያል...

ቸር እንሰንብት::
AFRICAN COMMUNICATION PROBLEM
PLEASE LET US LISTEN EACHOTHER.
ETLOVE
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 34
Joined: Thu Feb 17, 2005 9:19 pm
Location: ethiopia

እረ ጎበዝ!

Postby ወርቅሰው1 » Wed Oct 26, 2005 2:35 am

ይቺ ኢትዮሎቭ የምትባል ሰው እራሷን እንዳትገድል እየሳተቺ ነቺና:: አይዞሽ እየሰራሽ ያለው ቤትሽ አይወረሰብሽም:: ምናልባት አል አሙዲ ደርሰው ቦታውን ካልፈለጉት በስተቀር:: ለዚያውም ቢሆን ሚሊዮን ብሮች ያሸክሙሻል::ባሏ እንደጠፋባት ሴት ትንገበገባለች ለወያኔ ህወኃት ሻቢያ?"እንዲያው እርር ቅጥል ትለዋለቺ ተመልከቷት እስቲ ያገር ልጆች?

ኢንጂነሩ ባንቺ በዚህ ልቅ አፍ የማይሰደቡ የማይነኩ ታላቁ ኢትዮጵያዊ "ከ ምኒልክ በኌላ " በዚህ ትውልድ የተገኙ የኢትዮጵያ ልጅ ቴዎድሮስ ናቸው::

በህዝባቸው የሚያምኑና ህዝባቸውም እሳቸውን እንደራሱ አድርጎ የሚያምናቸው የማይጠራጠራቸው ናቸው:: ያንን ይመስላል መሪ ብዙ ጥያቄዎች ይነሳሉ በውነት ዴሞክራሲ የምትባለዋ በኢትዮጵያ ፈንጥቃ እንደሆነ?

ስትናገሪ ለአፍሽ ገደብና ለልብሽም ብርኃን ስጪው የገረደፈ ና የሚሰለቺ ቓንቓ አትናገሪ:: ኢህ አዴግ የሚባል የለም ወላሃንቲ! ሁሉም "ወያኔና ህወኃት ናቸው" ያንን እወቂ በቅድሚያ::

መለሰ ፕሬዝዴንት ሁኖ 4 ዓመት:: 3 ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር:: ለመሆኑ ታለሱ በስተቀር ኢትዮጵያ የተማረ የላትም:: ኦፒዲኦና የአማራው ብዲኤን የምትሉት በህዝብ ብዛትና በምሁር ብዛት አይበልጡም ታዲያ በነፈዘ በመለሰ ጭንቅላት አገራቺንና ህዝቧ አሁንም ይቀጥሉ ነው የምትዪው እስቲ አስቢ የኔ ሸጋ::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*

ካክብሮት ጋር

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)
[

quote="ETLOVE"]በጣም ከሚገርመው ስለሁሉም ስትጽፉ መዋጋት ፈርታችሁ አልጋ ስር ስለመደበቃችሁ አልተናገራችሁምሳ::

ወንድሞች ማውራትና መስራት ይለያያል ጦቢያ ላይ
ለቅልቀው ያስነበቡህን ነው የምትነግረኝ በል አውራ ::

አሁንም ስልጣን ወደ ሰፊው የኢትዮጵያ ብሂር ብሂረሰቦች ካሁን በዋላ በኢትዮጵያዊነት ስም መነገድ የለም::

ስማ ፖሊቲከኛ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አይገባህም እስኪ የሆነ ነገር ፈልገህ ለመረዳት ሞክር::

ፖለቲከኛ ነኝ ብሎ የህድር ዳኛ ወሬ እንደሚያወራው ሀይሉ ሻውል ከመሆን ኢህአደግ ዛረ ቢፈርስ እመርጣለው:: እረ በጣም ነው የምታሳፍሩት::

የህድር ዳኝነትና የፖለቲካ አመራር ይለያያል...

ቸር እንሰንብት::[/quote]
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Etlove/ወርቅሰው

Postby ፎንቃው » Wed Oct 26, 2005 4:10 am

እባክህን ኢትሎቭ ለወርቅሰው 1ን መልስ እንዳትሰጠው በቀድሞ ወታደሮች ስም አጥብቄ እጠይቅሀለሁ:: አየህ እሱ ኤርትራ ላይ በሻቢያ ተማርኮ በነበረበት ጊዜ የሞሉት ባትሪ እስካሁን ይሰራለታል:: ካለህና ካዘንክለት የኢሀዴግን ባትሪ ቀይርለት የተሞላውን ነው የሚያወራውና:: [/b]
Don't let yesterday use up too much of today.
ፎንቃው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 222
Joined: Thu Oct 20, 2005 6:44 pm
Location: jamaica

Re: አገር አጥፊ ሁላ

Postby እንድሪያስ » Wed Oct 26, 2005 2:29 pm

ፎንቃው ...በዘር የሚተላለፍ ነው ልበል ይሄ የማገናዘብ ችግራችሁ ?
ይሄ ለኢትዮጵያዊያን ተብሎ የተዘጋጀ ፎረም እንጂ የትግሬ Grosery አይደለም ::
ሁሉም ታዳሚ በቀረበው አጀንዳ ላይ የመሰለውንና ያመነበትን የመጻፍ መብት አለው ::
ጥያቄህ ለሳይቤበር አድሚኖች ከሆነና ሌላ ሰው ጣልቃ እንዳይገባብህ ከፈለክ በግል ሜይል ማድረግ ትችላለህ :: እነሱም በአግባቡ በግል መልስ ይሰጡሀል ::
እናንተ ሲፈጥራችሁ ወከቦዎች ናችሁና ለነገር ስታቋምጡ "password" በረሳችሁ ቁጥር ስታለቃቅሱም አንገታችን እንድፋ ?
ትክክል ብለሀል "ሻቢያ ወይም ሞት" አሁንም....ዛሬም እላለሁኝ :: እንደእናንተ አይነት ነቀርሳ ለመንቀል ከሰይጣንም ጋር ይሁን መወዳጀት አስፈላጊ መሆኑን አምንበታለሁ ::
ጎሬዛው መለስ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ የሸኛቸውን ኦነጎችን ዛሬ ወርቅ አንጥፈን እንቀበላችሁአለን የሚላቸው ወዶ መሰለህ ?
ሌላው.....ኢትዮጵያዊነት ወያኔ በሚሰጠው ወረቀት የሚመዘን ይመስልሀል ? ኢትዮጵያዊነቴ የሚረጋገጠው ወያኔ በሚሰጠው እውቅና ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር ::ፎንቃው wrote:እሱ የጠየቀው የሳይበርን>>>>> እናንተ ምን ቤት ናችሁ? ወይስ ይህ ሁሉ ሰው ያስተዳድረዋል? ባለቤት የሌለው ቤት አደረጋችሁት'ሳ>> ፈትፋች ሁላ :እንድርያስ እንኩዋ ተወው አንተን ብሎ ኢትዮጵያዊ... ሻቢያ ወይም ሞት ትል የለ እንዴ በፊት በየት አቁዋራጭ ፓስፖርትዋን ያዝክ እናት አለም! መሰንበት ደጉ አሉ!
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1784
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Postby እንድሪያስ » Wed Oct 26, 2005 2:55 pm

ኢትላቭ የሚሉህ ባለሎቲ እንዳው ዝም ብለህ ትቃዣለህ ::
ወያኔ ተዋግቶ ነው ያሸነፈው የሚለውን የጺላዎች መዝሙር አድዋ ሂድና ከአባትህ ጋር ዘምር :: እኛ እንኳን ለስልጣን እንዴት እንደበቃ ስለምናውቀው በከንቱ አትድከም :: ነው ወይስ የሚያስለፈልፍ የቁራ cell በደምህ ተዋህዷል ?
አልጋ ውስጥ መደበቅ ?
ባድሜ ላይ በተቀበረ ፈንጅ ላይ እየተረማመደ የሞተው ትግሬ ነው ?
አንድ ቀን የሀይል ሚዛኑ ሲስተካከል ወንድ ማን እንደሆነ እናያለን :: በነገራችን ላይ ሀቁን ልንገርህ...... ትግሬ በጣም ቀጥቃጣ ፈሪና ድንጉጥ መሆኑን አብረው ያሳለፉ ወገኖቻችን ይመሰክራሉ ::
የቅንጅትን ፖለቲከኞች ከእድር ዳኛ ጋር ከአመሳሰልካቸው የወያኔን ምን ልትላቸው ነው ?
ስማ ማንበብና መጻፍ ሳይችል ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመርጦ ፓርላማ የሚገባበትን ፓርቲ ምን ልትለው ነው ?
ETLOVE wrote:በጣም ከሚገርመው ስለሁሉም ስትጽፉ መዋጋት ፈርታችሁ አልጋ ስር ስለመደበቃችሁ አልተናገራችሁምሳ::

ወንድሞች ማውራትና መስራት ይለያያል ጦቢያ ላይ
ለቅልቀው ያስነበቡህን ነው የምትነግረኝ በል አውራ ::

አሁንም ስልጣን ወደ ሰፊው የኢትዮጵያ ብሂር ብሂረሰቦች ካሁን በዋላ በኢትዮጵያዊነት ስም መነገድ የለም::

ስማ ፖሊቲከኛ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አይገባህም እስኪ የሆነ ነገር ፈልገህ ለመረዳት ሞክር::

ፖለቲከኛ ነኝ ብሎ የህድር ዳኛ ወሬ እንደሚያወራው ሀይሉ ሻውል ከመሆን ኢህአደግ ዛረ ቢፈርስ እመርጣለው:: እረ በጣም ነው የምታሳፍሩት::

የህድር ዳኝነትና የፖለቲካ አመራር ይለያያል...

ቸር እንሰንብት::
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1784
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Re: አገር አጥፊ ሁላ

Postby ፎንቃው » Thu Oct 27, 2005 3:32 am

እንድሪያስ wrote:ፎንቃው ...በዘር የሚተላለፍ ነው ልበል ይሄ የማገናዘብ ችግራችሁ ?
ይሄ ለኢትዮጵያዊያን ተብሎ የተዘጋጀ ፎረም እንጂ የትግሬ Grosery አይደለም ::
ሁሉም ታዳሚ በቀረበው አጀንዳ ላይ የመሰለውንና ያመነበትን የመጻፍ መብት አለው ::
ጥያቄህ ለሳይቤበር አድሚኖች ከሆነና ሌላ ሰው ጣልቃ እንዳይገባብህ ከፈለክ በግል ሜይል ማድረግ ትችላለህ :: እነሱም በአግባቡ በግል መልስ ይሰጡሀል ::

እናንተ ሲፈጥራችሁ ወከቦዎች ናችሁና ለነገር ስታቋምጡ "password" በረሳችሁ ቁጥር ስታለቃቅሱም አንገታችን እንድፋ ?
ትክክል ብለሀል "ሻቢያ ወይም ሞት" አሁንም....ዛሬም እላለሁኝ :: እንደእናንተ አይነት ነቀርሳ ለመንቀል ከሰይጣንም ጋር ይሁን መወዳጀት አስፈላጊ መሆኑን አምንበታለሁ ::
ጎሬዛው መለስ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ የሸኛቸውን ኦነጎችን ዛሬ ወርቅ አንጥፈን እንቀበላችሁአለን የሚላቸው ወዶ መሰለህ ?
ሌላው.....ኢትዮጵያዊነት ወያኔ በሚሰጠው ወረቀት የሚመዘን ይመስልሀል ? ኢትዮጵያዊነቴ የሚረጋገጠው ወያኔ በሚሰጠው እውቅና ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር ::
_____________________________________
_____
ለእንድሪያስ:- ይህ የማገናዘብ ችግር ሳይሆን አንተን የማስገንዘብ ጉዳይ ነው:: አንድ ነገር ለሚመለከተው ሁሉ ካልተባለ በስተቀር ስላየህው ብቻ መልስ መስጠት ጥያቄውን አለመገንዘብ ይመስላል::

* ኢትዮጵያዊነትን የምታገኘው በትልቁ በትግሬነት ውስጥ ብቻ መሆኑን ስነግርህ ያላወቅከው መርዶ ከሆነብህ እርምህን አውጣ::

** ሁሉም ታዳሚ በቀረበው አጀንዳ ላይ ያመነበትን ማለት ይችላል ላልከው ይህንን ለሳይበር አድሚኖችና 200 አልባሌ ጽሁፍ ስለጻፈ የሌላውን የመሰርዝ መብት ላገኘው ንገርል:: እኛ በመወለዳችንና በዘራችን በናንተ ጥዋት ማታ ስንሰደብ 'ፖለቲካዊ መብታችሁ' ይሆናል:: እኛ ፖለቲካዊ ልዩነታችንን ስንገልጽ የሳይበር ሰማይ ይጨልማል::

*** ኦነግን ለሰላም መጋበዝ ጥፋቱ ምንድነው እናንተስ እዚህ የምትሰብኩት 'ተጠማቂ' ካገኛችሁ ስለ ህብረትና ሰላም በሀገሪቱ ስለማምጣት አይደለም ወይስ ወያኔ ሲያደርገው 'ጠርጥር አገር ሰላም ሊሆን ነው' ያስፈራችህል::

**** ኢትዮጵያ ለተወለደና ከኢትዮጵያዊ የትም ሀገር ለተወለደ ኢትዮጵያዊነትን ማንም አይሰጥም አንዱም በመሬቱዋ ሌላውም በደም ስለሚያገኘው:: ወያኔ/ኢሀዴግ ግን መንግስት ስለሆነ ወደድክም ጠላህም ለሚጠረጥረው የማረጋገጥ ስልጣን አለው:: ስለሆነም አንተ ኢትዮጵያዊ ለመሆን ከፈለክ የምትጠላውን ደጅ መጥናት አልቀረልህም ካልፈለክ ግን ቀድሞም አልነበርክምና አንከራከር

ፎንቃው wrote:እሱ የጠየቀው የሳይበርን>>>>> እናንተ ምን ቤት ናችሁ? ወይስ ይህ ሁሉ ሰው ያስተዳድረዋል? ባለቤት የሌለው ቤት አደረጋችሁት'ሳ>> ፈትፋች ሁላ :እንድርያስ እንኩዋ ተወው አንተን ብሎ ኢትዮጵያዊ... ሻቢያ ወይም ሞት ትል የለ እንዴ በፊት በየት አቁዋራጭ ፓስፖርትዋን ያዝክ እናት አለም! መሰንበት ደጉ አሉ!
Last edited by ፎንቃው on Thu Oct 27, 2005 3:46 am, edited 1 time in total.
Don't let yesterday use up too much of today.
ፎንቃው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 222
Joined: Thu Oct 20, 2005 6:44 pm
Location: jamaica

ትክክል ብለሃል ፎንቃው

Postby ያሙ » Thu Oct 27, 2005 3:38 am

ፎንቃው እንደጻፈው

ለእንድሪያስ :- ይህ የማገናዘብ ችግር ሳይሆን አንተን የማስገንዘብ ጉዳይ ነው :: አንድ ነገር ለሚመለከተው ሁሉ ካልተባለ በስተቀር ስላየህው ብቻ መልስ መስጠት ጥያቄውን አለመገንዘብ ይመስላል ::
* ኢትዮጵያዊነትን የምታገኘው በትልቁ በትግሬነት ውስጥ ብቻ መሆኑን ስነግርህ ያላወቅከው መርዶ ከሆነብህ እርምህን አውጣ ::
* ሁሉም ታዳሚ በቀረበው አጀንዳ ላይ ያመነበትን ማለት ይችላል ላልከው ይህንን ለሳይበር አድሚኖችና 200 አልባሌ ጽሁፍ ስለጻፈ የሌላውን የመሰርዝ መብት ላገኘው ንገርል :: እኛ በመወለዳችንና በዘራችን በናንተ ጥዋት ማታ ስንሰደብ 'ፖለቲካዊ መብታችሁ ' ይሆናል :: እኛ ፖለቲካዊ ልዩነታችንን ስንገልጽ የሳይበር ሰማይ ይጨልማል ::
*ኦነግን ለሰላም መጋበዝ ጥፋቱ ምንድነው እናንተስ እዚህ የምትሰብኩት 'ተጠማቂ ' ካገኛችሁ ስለ ህብረትና ሰላም በሀገሪቱ ስለማምጣት አይደለም ወይስ ወያኔ ሲያደርገው 'ጠርጥር አገር ሰላም ሊሆን ነው ' ያስፈራችህል ::
* ኢትዮጵያ ለተወለደና ከኢትዮጵያዊ የትም ሀገር ለተወለደ ኢትዮጵያዊነትን ማንም አይሰጥም አንዱም በመሬቱዋ ሌላውም በደም ስለሚያገኘው :: ወያኔ /ኢሀዴግ ግን መንግስት ስለሆነ ወደድክም ጠላህም ለሚጠረጠሩት የማረጋገጥ ስልጣን አለው ስለሆነም አንተ ኢትዮጵያዊ ለመሆን ከፈለክ የምትጣላውን ደጅ መጥናት አልቀረልህም ካልፈለክ ግን ቀድሞም አልነበርክምና አንከራከር
እባካችሁ፡እንደማመጥ..."ሃሳብን በሃሳብ መግደል ይቻላል፡ሃሳቡን የተሸከመው ሰው መግደል ግን አይቻልም"
ያሙ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Mon Oct 24, 2005 3:03 am
Location: united states

Re: ትክክል ብለሃል ፎንቃው

Postby እንድሪያስ » Thu Oct 27, 2005 2:10 pm

ተረትና ምሳሌህን ስለሰማሁ ነው እርሜን የማወጣው ?
ይህን አፈ-ታሪክ ሂድና እዛው የቱርክ ሚሽነሮች ለቁጠው ከአቆሙት የአክሱም ድንጋይ ስር ወገኖችህን ሰብስበህ ዘምር ::
ኢትዮጵያዊነት በትግሬነት ውስጥ የሚገኝ ከሆነ ታድያ ለምን እነ ስብሀት ነጋ 1976 ላይ ኢትዮጵያዊነትን ሰርዘን ትግራይ ሪፓፕሊክን እንመሰርታለን የሚል manifesto አወጡ ?
በዛን ጊዜ ....አያውቁም ነበር ?

ያሙ wrote:ፎንቃው እንደጻፈው

ለእንድሪያስ :- ይህ የማገናዘብ ችግር ሳይሆን አንተን የማስገንዘብ ጉዳይ ነው :: አንድ ነገር ለሚመለከተው ሁሉ ካልተባለ በስተቀር ስላየህው ብቻ መልስ መስጠት ጥያቄውን አለመገንዘብ ይመስላል ::
* ኢትዮጵያዊነትን የምታገኘው በትልቁ በትግሬነት ውስጥ ብቻ መሆኑን ስነግርህ ያላወቅከው መርዶ ከሆነብህ እርምህን አውጣ ::
* ሁሉም ታዳሚ በቀረበው አጀንዳ ላይ ያመነበትን ማለት ይችላል ላልከው ይህንን ለሳይበር አድሚኖችና 200 አልባሌ ጽሁፍ ስለጻፈ የሌላውን የመሰርዝ መብት ላገኘው ንገርል :: እኛ በመወለዳችንና በዘራችን በናንተ ጥዋት ማታ ስንሰደብ 'ፖለቲካዊ መብታችሁ ' ይሆናል :: እኛ ፖለቲካዊ ልዩነታችንን ስንገልጽ የሳይበር ሰማይ ይጨልማል ::
*ኦነግን ለሰላም መጋበዝ ጥፋቱ ምንድነው እናንተስ እዚህ የምትሰብኩት 'ተጠማቂ ' ካገኛችሁ ስለ ህብረትና ሰላም በሀገሪቱ ስለማምጣት አይደለም ወይስ ወያኔ ሲያደርገው 'ጠርጥር አገር ሰላም ሊሆን ነው ' ያስፈራችህል ::
* ኢትዮጵያ ለተወለደና ከኢትዮጵያዊ የትም ሀገር ለተወለደ ኢትዮጵያዊነትን ማንም አይሰጥም አንዱም በመሬቱዋ ሌላውም በደም ስለሚያገኘው :: ወያኔ /ኢሀዴግ ግን መንግስት ስለሆነ ወደድክም ጠላህም ለሚጠረጠሩት የማረጋገጥ ስልጣን አለው ስለሆነም አንተ ኢትዮጵያዊ ለመሆን ከፈለክ የምትጣላውን ደጅ መጥናት አልቀረልህም ካልፈለክ ግን ቀድሞም አልነበርክምና አንከራከር
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1784
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Re:ችግርህን አላወከውም ለእንድሪያስ

Postby ፎንቃው » Thu Oct 27, 2005 6:23 pm

[quote="እንድሪያስ"]ተረትና ምሳሌህን ስለሰማሁ ነው እርሜን የማወጣው ?
ይህን አፈ-ታሪክ ሂድና እዛው የቱርክ ሚሽነሮች ለቁጠው ከአቆሙት የአክሱም ድንጋይ ስር ወገኖችህን ሰብስበህ ዘምር ::
ኢትዮጵያዊነት በትግሬነት ውስጥ የሚገኝ ከሆነ ታድያ ለምን እነ ስብሀት ነጋ 1976 ላይ ኢትዮጵያዊነትን ሰርዘን ትግራይ ሪፓፕሊክን እንመሰርታለን የሚል manifesto አወጡ ?
በዛን ጊዜ ....አያውቁም ነበር ?

አፈ-ታሪኩ በአይንህ የሚታየው የአክሱም ሀውልት
ነው ወይስ 'ሚሽኖች ለቁጠው' ማቆማቸው?
መቼስ የአክሱምን ቀደምትነት ላንተ መንገር ምን ዋጋ አለው:: ችግርህ አንተ ኢትዮጵያዊ ስላልሆንክ አይገባህም እንጂ የኢትዮጵያን ጥንታዊነት ለሚናገር ሰው ከአክሱም/ከትግራይ ሳይጀምር የት ሊደርስ ይችላል:: 'የትግራይ ሪፐብሊክን' እንመሰርታለን ያለው ስብሀት ከሆነ ብቻውን ውቀሰው ወይም ህወሀትን .... የትግራይ ህዝብ ከዚህ ጋር ምን አገናኘው::ሁሌም እንደምናገረው ወያኔን ለመተቸት የትግራይን ኢትዮጵያዊነትና ጨዋነት
አብሮ ማብጠልጠል ታሪክን ያለማወቅ ነው::
ላንተ አይደለም እንጂ ለሌላው ኢትዮጵያዊ አክሱምና ሀውልቱ መኩሪያው ነው>>>
መቼም በሁሉ ንግግርህ ማንነትህን እያስመዘገብክ ነህ... ለኔ ወገኖቼ ኢትዮጵያውያን ናቸው ሌላ የለኝም ''የአክሱም ሀውልት ለሌላው ምኑ ነው'' ያለውን መሰልከኝ:: ምክንያቱም ለእናንተ ምናችሁም አይደለምና.. እኔ ብቅ ባልኩ ቁጥር ለቅሶ አያዋጣህምና እውነትን ተጋተው>>> ያለትግራይ ኢትዮጵያዊነት ያለመሰረት ቤት እንደማቆም ነው::"ያሙ"]ፎንቃው እንደጻፈው

ለእንድሪያስ :- ይህ የማገናዘብ ችግር ሳይሆን አንተን የማስገንዘብ ጉዳይ ነው :: አንድ ነገር ለሚመለከተው ሁሉ ካልተባለ በስተቀር ስላየህው ብቻ መልስ መስጠት ጥያቄውን አለመገንዘብ ይመስላል ::
* ኢትዮጵያዊነትን የምታገኘው በትልቁ በትግሬነት ውስጥ ብቻ መሆኑን ስነግርህ ያላወቅከው መርዶ ከሆነብህ እርምህን አውጣ ::
* ሁሉም ታዳሚ በቀረበው አጀንዳ ላይ ያመነበትን ማለት ይችላል ላልከው ይህንን ለሳይበር አድሚኖችና 200 አልባሌ ጽሁፍ ስለጻፈ የሌላውን የመሰርዝ መብት ላገኘው ንገርል :: እኛ በመወለዳችንና በዘራችን በናንተ ጥዋት ማታ ስንሰደብ 'ፖለቲካዊ መብታችሁ ' ይሆናል :: እኛ ፖለቲካዊ ልዩነታችንን ስንገልጽ የሳይበር ሰማይ ይጨልማል ::
*ኦነግን ለሰላም መጋበዝ ጥፋቱ ምንድነው እናንተስ እዚህ የምትሰብኩት 'ተጠማቂ ' ካገኛችሁ ስለ ህብረትና ሰላም በሀገሪቱ ስለማምጣት አይደለም ወይስ ወያኔ ሲያደርገው 'ጠርጥር አገር ሰላም ሊሆን ነው ' ያስፈራችህል ::
* ኢትዮጵያ ለተወለደና ከኢትዮጵያዊ የትም ሀገር ለተወለደ ኢትዮጵያዊነትን ማንም አይሰጥም አንዱም በመሬቱዋ ሌላውም በደም ስለሚያገኘው :: ወያኔ /ኢሀዴግ ግን መንግስት ስለሆነ ወደድክም ጠላህም ለሚጠረጠሩት የማረጋገጥ ስልጣን አለው ስለሆነም አንተ ኢትዮጵያዊ ለመሆን ከፈለክ የምትጣላውን ደጅ መጥናት አልቀረልህም ካልፈለክ ግን ቀድሞም አልነበርክምና አንከራከር
Don't let yesterday use up too much of today.
ፎንቃው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 222
Joined: Thu Oct 20, 2005 6:44 pm
Location: jamaica

Postby ዞብል2 » Fri Oct 28, 2005 1:46 am

በትግራይ የበላይነት የኢትዮጵያን አንድነት ማለት ጀመራችሁ :P በመጀመሪያ እናንተ የሻቢያ ጠፍጥ ወያኔዎች ናችሁ :wink: አንድ ነገር ማውቅ ያለባችሁ በወያኔ የበላይነት የኢትዮጵያን አንድነት አስረግጣለሁ ብሎ መደንፋት ተቃዋሚም ጠላት መሆን ይጀምርና ሁሉንም እንደ አመጣጡ የመመለስ ጀግንነት ያስከትላል :P :P

ፎንቃውም ሆንክ ያሙ(አለክስ) አሁን እናንተ ጋ ኢትዮጵያዊነቱን ለማስረገጥ የሚመጣ ታየኝ እናንተን ከነ ቁምጣችሁና በረባሶችሁ "በጠረባ አንስቶ በጫማ ጥፊ መቀበል ነው" :D I love that :lol: :lol: ማፈሪያ ውያኔዎች :oops: :oops:

ዞብል ከፒያሳ
ዞብል2
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1997
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], Google Adsense [Bot] and 4 guests