የሰሞኑን ብርድ ከኦነግ ጋር አብሮ ይሆን

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የሰሞኑን ብርድ ከኦነግ ጋር አብሮ ይሆን

Postby ሰበቡ » Mon Oct 24, 2005 4:15 pm

አንድ የምመለከትው ነገር አለ:: ኦነግ ብዙ የማውቀው ሰው አለ እና በጣም ይገርመኛል አንደነገር በጣም ሰንፎች ወይም ደካማዎች አትላቸው የታማሩም አሉ ግን ለምንድን ነው መለፍለብቻ የሚያውቁት:: አንዳንዴ በጣም ያስቁኛል:: እንደው ዝምብለው ጊዜያቸውንና እድሜያቸውን ያጠፋሉ:: :lol: :lol:


ሀሳብ ካለ ለግሱ
ሰበቡ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 127
Joined: Thu Oct 13, 2005 5:01 pm
Location: UK

Re: የሰሞኑን ብርድ ከኦነግ ጋር አብሮ ይሆን

Postby ዞብል2 » Wed Oct 31, 2018 12:38 am

የኦነግ መሪዎች ሸራተን መሽገዋል አይበርዳቸውም፡ መቀሌ የመሸጉትስ?
ዞብል2
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1998
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], Google Adsense [Bot] and 5 guests

cron