by ETLOVE » Tue Oct 25, 2005 3:02 am
ኢደአፓ_ መድህን ለመቀላቀል ከወሰነ ህጋዊ ህውቅናውን ለምን ማሳደስ አስፈለገው :?: :?:
የደብዳበውን ሙሉ መንፈስ ለምን አታወጡትም
የናንተ ጉድ እኮ አያልቅም::
ወይ አለመተማመን የማይተማመኑ ቅንጅቶች በየመንገዱ ይዋሀዳሉ ነው የሚባለው :?:
ቸር እንሰንብት::
AFRICAN COMMUNICATION PROBLEM
PLEASE LET US LISTEN EACHOTHER.