ቅንጅት አልተወሀደም???? የጠላት ወሬ ውይስ አወነት?? መልሰ ስጡ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ቅንጅት አልተወሀደም???? የጠላት ወሬ ውይስ አወነት?? መልሰ ስጡ

Postby sewd05 » Tue Oct 25, 2005 7:05 pm

ዛሬም ውህደቱ አልፀደቀም፤ ቅንጅቱም ህጋዊ አልሆነም -ከኢፍትን እ
ቅንጅቱ ሰሞኑን ውህደቱን አፅድቆ ለመፈረምና የሚጠበቅበትን የህጋዊነት ምዝገባ ለማካሄድ ጥረት ቢያደርግም እስከአሁን እንዳልተሳካ ተገለ
መስከረም 14/98 በግሎባል ሆቴል በተካሄደ ስነ-ስርዓት የቅንጅቱ አራት ፓርቲ-ች ሙሉ በሙሉ በመክሰም ውህደት እንደፈፀሙ በዜና ማሰራጫ-ችና በቅንጅቱ አመራሮች ሲገለፅ መክረሙ ይሐወሳል፡፡

ይሁንና ከዚህ ሁሉ ገለፃና ጊዜ በኋላ እንደሐወቀው የተባለው ውህደት በሀገሪቱ
ህግ መሰረት የሚጠበቀውን ሥነ-ስርዓት ተከትሎ በህግ ያልተመዘገበ ከመሆኑም በላይ
በድርጅቱ ደረጃም ፖለቲካዊ መግባባትና ስምምነት ተፈጥሮ ፓርቲቹ መክሰማቸውንና አዲሱ ህልውናቸውን ሊያፀድቁት እንዳልቻሉ ይፋ ሊሆን ችሏል፡፡
ይህንኑ በአመዛኙ እንዋሃዳለን ባሉት ፓርቲ-ች መካከል በሚሐይና እስከዛሬም
ለመቅረፍ ባልተቻላቸው የፖለቲካዊ እምነትና የአቅጣጫ ልዩነት እየተገፋ እዚህ ወቅት
ላይ ሊደርስ የበቃን ጉዳይ የቅንጅቱ አመራር ከሰሞኑ አንስቶ ለመፍሐት ሙከራ-ችን
እያደረገ ይገኛል፡፡
ይህ እስከአሁን ባለው ደረጃ ከመግባባት ይልቅ ልዩነትን የሚያሰፋ መካረር
ማስከተሉ የሚነገርለትን ሙከራ የሚከሐተሉ የቅርብ ምንጮች እንዳደረሱን መረጃ
የቅንጅቱ አመራር ትላንት ሰኞ በዚሁ ላይ ያተኮረ ስብሰባ ማድረጉ ሐውቋል፡፡MORE
sewd05
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 79
Joined: Tue May 24, 2005 2:22 am
Location: ethiopia

አልተዋሀዱም ለዘላለም አይዋሀዱምም

Postby አቡኑ » Tue Oct 25, 2005 7:35 pm

ይህ የስልጣን ጥመኞች ቡደን ላዲም ለመጨረሳም ጊዘ ከመድሪቱ በነዉ ይጠፋሉ ስልጣንማ የማይሞከር ነዉ;
ደሀ ከማስፈጀታቸዉ በፊት ወደመጡበት ሰደት ይህዱአታል
ኢሀአድግ ዋጋቸዉን ይ[/b]ሰጣቸዋል
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

ለ-አቡኑ

Postby ኩርኩፋ » Wed Oct 26, 2005 12:13 am

:roll: ድሮንስ አቡኑ! :wink: እንክዋን የዋርካ አቡኑ ቀርቶ እውነተኛውም የሀይማኖት አቡኑ አጨብጫቢ መሆናቸውን መች አጣንው :lol:

:arrow: ቃፊርና አጨብጫቢ ነው ሀገር የሚሸጠው
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby ETLOVE » Wed Oct 26, 2005 1:51 am

ወይ መዋሀድ እንዲሁ ጊዘያቸውን ሲፈጁ ነው
አሁን አኢደአፓ-መድህን ቢዋአድ ልደቱ አያለው ኖክ አውት እንደሚያደርጉት የታወቀ ነው ለምን ዶክተር አይደለም:: እሱም የገባው ይመስላል ኢንፈረሪቲ ኮምፕለስ አናቱን እየበሳ አስቸግሮታል::

በውህደቱ ከቀጠለ የማይቀርለት ነው::

ጽናቱን ይስጥህ ::
AFRICAN COMMUNICATION PROBLEM
PLEASE LET US LISTEN EACHOTHER.
ETLOVE
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 34
Joined: Thu Feb 17, 2005 9:19 pm
Location: ethiopia


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 2 guests