የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አዲስ ባደራጁት ማሀበራት አማካይነት ደብዳበ ጳፉ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አዲስ ባደራጁት ማሀበራት አማካይነት ደብዳበ ጳፉ

Postby አቡኑ » Thu Oct 27, 2005 1:27 pm

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች አዲስ ባደራጁት የሀገር ሽማገልዎችና ታዋቂ ሰዎች አማካይነት ለብሒራዊ ምርጫ ቦርደና ለተወካዮች ምክር ቢት ከአሁን በዉሀላ ቅንጅትም ሆነ ህብረት በሚጠሩት ሰላማዊ ሰልፍ የስራ ማቆም አደማና በመሳሰሉት ሀገሪቱንና ኢኮኖሚውን በሚጎዳ አድማ ላይ እንዳማይሳተፉና በተሳሳተ ግንዛቢ የመረጡትን ቅንጀትን እንደማይፈለጉት በመግለጵ መንግስት ለሚወስደዉ እርምጃ ደጋፋቸዉን እንደሚሰጡ ገለጱ በተሽህእማሪም ይህ እርምጃ በገጠሩ አካባቢ እንዲካሂድ ጥረት እንደሚያደርጉ ገልጰዋል

የደበዳቢውን ሙሉ ቃል በቅርቡ አወጣዋለሁ
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

አሳባቸዉ ተነቃ

Postby አቡኑ » Thu Oct 27, 2005 1:59 pm

CUD said to be on the path of self-destructiont a time when Hailu Shawil is full of bravado about CUD's ability to call earth shaking revolt against a legitimately elected government, after Ramadan, Mr. Lidetu,(in an interview with the Diaspora), exposed the undemocratic nature of the CUD and questioned the existence of the coalition within weeks as viable party let alone be able to lead as the coalition is engrossed in destroying its member parties.Bogged down with internal dissenters and at a time when the organization's legal status is in limbo, CUD has produced a secret document.
Few in the leadership are the lucky ones to have seen the document.
CUD has produced a secret document
CUD's legal status in Limbo!
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

Re: የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አዲስ ባደራጁት ማሀበራት አማካይነት ደብዳበ ጳፉ

Postby ዶኑ » Thu Oct 27, 2005 2:12 pm

[


quote="አቡኑ"]የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች አዲ ባደራጁት የሀገር ሽማገልዎችና ታዋቂ ሰዎች አማካይነት ለብሒራዊ ምርጫ ቦርደና ለተወካዮች ምክር ቢት ከአሁን በዉሀላ ቅንጅትም ሆነ ህብረት በሚጠሩት ሰላማዊ ሰልፍ የስራ ማቆም አደማና በመሳሰሉት ሀገሪቱንና ኢኮኖሚውን በሚጎዳ አድማ ላይ እንዳማይሳተፉና በተሳሳተ ግንዛቢ የመረጡትን ቅንጀትን እንደማይፈለጉት በመግለጵ መንግስት ለሚወስደዉ እርምጃ ደጋፋቸዉን እንደሚሰጡ ገለጱ በተሽህእማሪም ይህ እርምጃ በገጠሩ አካባቢ እንዲካሂድ ጥረት እንደሚያደርጉ ገልጰዋል

የደበዳቢውን ሙሉ ቃል በቅርቡ አወጣዋለሁ[/quote]


ለአቡኑ!


ከጳውሎስ የተሾምክ አቡን ነህ መሰለኝ:: በሰይጣናዊ ተልኮአችሁ ስለመትመሳሰሉ ነው ይህንን ጥያቄ ያቀረብኩልህ:: ካሁን በኍላ እንኳንስ ያዲስ አበባ ህዝብ ቀርቶ የገጠሩ ገብሬ እንደማይታለል በሚገባ ያውቃለህ ብዬ አምናለሁ:: ያዲባ ህዝብ ደብዳቤ ከሚጽፍ ለምን ሰላማዊ ሰልፍ አድርጎ ሀሳቡን አይገልጽም ነበር? ሶስት አራት ወያኔ አባላትን አስፈርማች.ሁ ደብዳቤ ተጻፈል ለማለት ማቀዳችሁን ነው ልታወራው የፈለከው:: አይናችሁን በጨው (ያውም በዳሎል ጨው) የታጠባችሁ የማታፍሩ ፍጥረቶች ስለሆናችሁ የፈጠራ ወሬያችሁ ሊያልቅ አይችልም::ሁል ጊዜ የበታቸኝነትስሜት የተጠናወተባችህ መሆኑ እንቅልፍ ነስቶባችሁ የ"በሬ ወለደ" ወሬያችሁን በየቦታው ስትነዙ ትውላላችሁ::
ምንም በሉ ምን ሀቁን መቀየር እንደማትችሉ ተረዱ::
ሀቁም:- የኢ/ያን ህዝብ መመራት የማትችሉ መሆኑ ነው::

የኢ/ያ ህዝብ ምን ጊዜም ያሸንፋል
ዶኑ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 411
Joined: Fri Apr 01, 2005 5:31 am

ለዶኑ

Postby አቡኑ » Thu Oct 27, 2005 3:43 pm

ወንድሚ ይህን እኒ የፈጠርኩት ሳይሆን ወይንም የጥቂት ሰወች አመለካከት ሳይሆን የንጱህ ሰላምና ሀገር ወዳድ የህበረተሰቡ ከፈል የመነጨ ቅዱስ ሀሳብ ነዉ ይህም ማለት ከርንገዲህ ወዲህ ልጆቻችን ለስልጣን ጥመኞች አይሞቱም ነዉ ያለዉ.
ተመልከት ቅንጀት ማለት ያላለቀ ቢት ማለት ነዉ ምናልባት አንተ ዉጭ ሀገር ተቀምጠህ ከሆነ እዉነታውን ልትረዳ ባለመቻልህ አዝንልሀለሁ ነገር ግን ዉነታውን በሀገር ቢት ያሉ ዘመዶች ካሉህ ያሰረዱህ
በበለጠ ለመረዳት ከፈለገህ ደሞ የልደቱን ኢን ተርቪ ሰማዉ ላይሰማሙ ተስማምተዋል ሰለዚህ ከነሱ ጋር የሚባከን ጊዚ እንደሊለ ላስታወቀዉ ያዲስ አበባ ህዘብ መልካም ተመኝለት [/b]
CUD said to be on the path of self-destruction a time when Hailu Shawil is full of bravado about CUD's ability to call earth shaking revolt against a legitimately elected government, after Ramadan
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

Re: የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አዲስ ባደራጁት ማሀበራት አማካይነት ደብዳበ ጳፉ

Postby ዶኑ » Thu Oct 27, 2005 4:19 pm

[
quote="ዶኑ"][


quote="አቡኑ"]የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች አዲ ባደራጁት የሀገር ሽማገልዎችና ታዋቂ ሰዎች አማካይነት ለብሒራዊ ምርጫ ቦርደና ለተወካዮች ምክር ቢት ከአሁን በዉሀላ ቅንጅትም ሆነ ህብረት በሚጠሩት ሰላማዊ ሰልፍ የስራ ማቆም አደማና በመሳሰሉት ሀገሪቱንና ኢኮኖሚውን በሚጎዳ አድማ ላይ እንዳማይሳተፉና በተሳሳተ ግንዛቢ የመረጡትን ቅንጀትን እንደማይፈለጉት በመግለጵ መንግስት ለሚወስደዉ እርምጃ ደጋፋቸዉን እንደሚሰጡ ገለጱ በተሽህእማሪም ይህ እርምጃ በገጠሩ አካባቢ እንዲካሂድ ጥረት እንደሚያደርጉ ገልጰዋል

የደበዳቢውን ሙሉ ቃል በቅርቡ አወጣዋለሁ[/quote]


ለአቡኑ!


ከጳውሎስ የተሾምክ አቡን ነህ መሰለኝ:: በሰይጣናዊ ተልኮአችሁ ስለመትመሳሰሉ ነው ይህንን ጥያቄ ያቀረብኩልህ:: ካሁን በኍላ እንኳንስ ያዲስ አበባ ህዝብ ቀርቶ የገጠሩ ገብሬ እንደማይታለል በሚገባ ታውቃለህ ብዬ አምናለሁ:: ያዲሳባ ህዝብ ደብዳቤ ከሚጽፍ ለምን ሰላማዊ ሰልፍ አድርጎ ሀሳቡን አይገልጽም ነበር? ሶስት አራት ወያኔ አባላትን አስፈርማች.ሁ ደብዳቤ ተጻፈል ለማለት ማቀዳችሁን ነው ልታወራው የፈለከው?:: አይናችሁን በጨው (ያውም በዳሎል ጨው) የታጠባችሁ የማታፍሩ ፍጥረቶች ስለሆናችሁ የፈጠራ ወሬያችሁ ሊያልቅ አይችልም::ሁል ጊዜ የበታቸኝነትስሜት የተጠናወተባችህ መሆኑ እንቅልፍ ነስቶባችሁ የ"በሬ ወለደ" ወሬያችሁን በየቦታው ስትነዙ ትውላላችሁ::
ምንም በሉ ምን ሀቁን መቀየር እንደማትችሉ ተረዱ::
ሀቁም:- የኢ/ያን ህዝብ መመራት የማትችሉ መሆኑ ነው::

የኢ/ያ ህዝብ ምን ጊዜም ያሸንፋል[/quote]
ዶኑ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 411
Joined: Fri Apr 01, 2005 5:31 am

Re: ለዶኑ

Postby ወርቅሰው1 » Thu Oct 27, 2005 4:28 pm

አቡኑ አትቀልድ!
ምክንያቱም በህዝብ ድምጽ የምትቀልድ ተሆነ በ17ኛው ክፍለ ዘመን ይታሰብ የነበረውን ስናሞኛቺሁ ዝም ብላቺሁ ተገዙ የሚባለውንና ባርነትም እንደ ንግድ የሚነገድበት ዘምን የመሰለ አስተሳሰብ እንዳለህ አስተውል::

የአርከበም ሆነ የመለሰ ዜናዊን ያከሸፈው የአዲስ አበባ ሕዝብ የሚመሩት መርጦ ከዚያም ተመራጮቹም ከንቲባውንና ምክትል ከንቲባውን ጸሐፊውንና የካቢኔ ሚኒስትሮቹን ሾሟል::

አርክርብርም ሆነ መለሰ ዜናዊ ወይም ሼሁ አል አሙዲ ሣይሆኑ ወሳኞቹ መራጩ ህዝብ ነው:: ያንን ህዝብ አሁንም አይንህን ጨፍን ስናታልልህ ብላቺሁ ወደሌላ አቅጣጫ እየነዳቺሁት ይመስላቺኌል:: ግን አይደለም:: የፈለግከውን ታጠቅ ግን የህዝብ ድምጽ ሳይከበር ኢትዮጵያንና በተለይም መናገሻዋን አስተዳድራለሁ መባሉ ዘበት መሆኑን ለአጎትህ ንገረው::

አቶ: አቡኑ አክብሬ በሚገባ ነው ጥያቄዬን ያቀረብኩልህ ዝም ብለህ ከወደቁ ወዲያ ለመላላጥ አትሞክር ህዝቡ የሚፈልጋቸውን መርጧቸዋልና:: ይህ ጉዳይ የህወኃት ማኒፌስቶ እንዳይመስልህ የብዙኃን ሕዝብ ፍላጎት ነው::

ህዋህቶች ኢትዮጵያና ህዝቧን አያውቋትም የነሱ የመጡት አገርን ለማጥፋትና ህዝቧንም ለመጨረስ ብቻ ነው:: ይህንንም የኢትዮጵያ ህዝብ በሚገባ የተረዳው ነገር ነው:: ይልቅስ ሠላም ለማምጣት ከናተ ጋዜጦች ማለት ከሪፖርተር የወያኔ ድምጽ ጀምሮ ብታሰቡበት የተሻለ ነው::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*

ደብረ ቢዘን የኢትዮጵያ አንጡሯ ኃብቷ ነው:: መለሰ ዜናዊ ይህን የህዝብ ጥያቄ እስከ ዛሬ አላነሳውም:: ታዲያ የቱላይ ይሆን የዚያ ይተጉጭማ ኢትዮጵያዊነቱ?

አክባሪ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)


አቡኑ wrote:ወንድሚ ይህን እኒ የፈጠርኩት ሳይሆን ወይንም የጥቂት ሰወች አመለካከት ሳይሆን የንጱህ ሰላምና ሀገር ወዳድ የህበረተሰቡ ከፈል የመነጨ ቅዱስ ሀሳብ ነዉ ይህም ማለት ከርንገዲህ ወዲህ ልጆቻችን ለስልጣን ጥመኞች አይሞቱም ነዉ ያለዉ.
ተመልከት ቅንጀት ማለት ያላለቀ ቢት ማለት ነዉ ምናልባት አንተ ዉጭ ሀገር ተቀምጠህ ከሆነ እዉነታውን ልትረዳ ባለመቻልህ አዝንልሀለሁ ነገር ግን ዉነታውን በሀገር ቢት ያሉ ዘመዶች ካሉህ ያሰረዱህ
በበለጠ ለመረዳት ከፈለገህ ደሞ የልደቱን ኢን ተርቪ ሰማዉ ላይሰማሙ ተስማምተዋል ሰለዚህ ከነሱ ጋር የሚባከን ጊዚ እንደሊለ ላስታወቀዉ ያዲስ አበባ ህዘብ መልካም ተመኝለት [/b]
CUD said to be on the path of self-destruction a time when Hailu Shawil is full of bravado about CUD's ability to call earth shaking revolt against a legitimately elected government, after Ramadan
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Postby አፈ-ጉባኤ » Thu Oct 27, 2005 4:43 pm

አይደለም በፈጠራ ወሬ ቅንጅት የቱንም ያህል ህዝቡ ያልጠበቀው ደካማ ድርጅት ቢሆን እንኳን በህዝቡ አቋም ላይ እሚያመጣው ብዙም ለውጥ ያለ አይመስለኝም::

የሽገር ህዝብ ለኢህአዴግ ያለው አናሳና መጥፎ አመለካከት በዋዛ እሚሄድ አይደለም:: ህዝቡ ኢህአዴግ በደርግም እንኳን ቢተካ ይወዳል አይደለም በቅንጅት! ባለፈው ወር ሸገር በነበርኩበት ሰአት ይበልጥ ለገዢዎቹ ያለውን ጥላቻና ንቀት ልረዳው በቅቻለሁ::

ትናንት እንዲያ በነቂስ አደባባይ ያስወጣው ዋነኛው ምክንያት እናንተን ጥላቻ ነው አትዘንጉት! የስልጣን ጥማት ህሊና ቢስ አርጓችሁ እንጂ የናንተን ያህል በሚጠላው ህዝብ መሀል በጉልበቱ ቁጭ ያለ መንግስት ያለ አይመስለኝም:: በተቃዋሚዎች ብስለት እጦት አሁንም በሚጠላችሁ ህዝብ መሀል ሆናችሁ ነፍሳችሁ ፍቅርና ክብር ህዝቡ ሆዱ እየተራበ የናንተ ጎተራ ሊሞላ ይችላል:: ጌታ ከንዲህ ያለ በጥላቻ ከተሰበሰበ አዱኛ ለዘላለሙ ያርቀኝ:: ሃሌሉያ::

ከወገናዊ ሰላምታ ጋር
አፈ-ጉባኤ
አፈ-ጉባኤ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 302
Joined: Tue Mar 15, 2005 5:20 pm
Location: united states

Postby አቡዬ » Thu Oct 27, 2005 5:44 pm

የተጋዳላይ አባ ጳውሎስ ደቀመዝሙር አቡኑ መቼም ቢሆን መቼ ከእናንተ ዕውነትን መጠበቅ ፍጹም ሞኝነት ነው ለምን አንተም ሆንክ የምትደግፈው ፋሽስታዊ ፓርቲ በቀደዳ የተካናችሁ ናችሁ የሀሰትም ማስረጃ በማቅረብ የተካናችሁበት ስለሆነ ብዙ ተአማኒነት አገኛለሁ ብለህ አትልፋ
አይደለም የአ.አ ህዝብ ገና እስኪደንቅህ ድረስ የምትመኩበት የትግራይም ህዝብ ተሳታፊ ይሆናል አዲሳበባማ ተወው ያለቀለት ነገር ነው ዓይኔ ወያኔ ኢህአዴግን አይይ የሚል ህዝብ ነው
አቀርበዋለሁ ያልከው ማስረጃ ከላይ እንደነገርኩህ የሐሰት ማስረጃ በማዘጋጀትና በመክሰስ የምትታወቁበት አንዱ ፋሽስታዊ ድርጊታችሁ ስለሆነ መሳቂያ ትሆናለህ እንጂ የምታተርፈው ነገር አይኖርም
ሞት ለፋሽስቱ ወያኔና ጀሌዎቹ
አቡዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 240
Joined: Tue Jan 06, 2004 6:17 pm
Location: united states

ለአቡየ ለመሰሎችህ

Postby አቡኑ » Fri Oct 28, 2005 3:24 pm

እንደሚገባን ከሆነ ፋሽዘም ካለማችን ከተወገደ የቆየ ይመሰለኛል እንዳንተ አባባል ባንደ የፖለቲካ ሂደት ዉስጥ ማሽነፍ መሸነፍ ያለ በመሆኑ ቅንጀቶችና ህብረቶች ያለዉን ዲሞክራሲያዊ መንገሰት በፋሽዘም ልትመሰሉት ሰትሞከሩና ያለማፈር አልሞትንም ገና ተከታይ እናገኛለን ወይም ህዝቡ ይከተለናል በማለት የተለያየ ጥሪ ለማድረግ ትሞክራላችሁ አብቅቶላችዋል ቅንጀትም በቅረቡ እንደ ህብረት እንደሚፈርስ የሚታይ ገሀድ ሆኗልና ወንደሚ ሆይ ለልማት ለዲሞክራሲና ለብሂር ብሂርሰቦች መብት ከቆመዉ ከኢሀድግ ጋር ሆነህ ለልማት መዘጋጀቱ ይበጃል እንዲሁም ሊሎቻችሁ የኢትዮፐያ ህዝብ እንደሆን ባንድንት ሰምና ልብ ወለድ በሆነ የ 3000 አመት ታሪክ የሚያታልሉትን አይቀበልም [/b]
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ዞብል2 and 2 guests