ወያኔን: በሥራ: ማቆም: ለማንበርከክ: የተቃዋሚ: ድርጅቶችን: ቡራኬ: አይፈልግም!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወያኔን: በሥራ: ማቆም: ለማንበርከክ: የተቃዋሚ: ድርጅቶችን: ቡራኬ: አይፈልግም!!

Postby ዱራሰንበት » Thu Oct 27, 2005 2:28 pm

አንድ: ጥያቄ: አለኝ: እኒህ: የምናያቸው: የተቃዋሚ: ድርጅቶች: መሪዎች: ብን: ብለው: በአንድ: ቀን:ቢጠፉ: የኢትዮጵያ: ህዝብ: በባርነት: ቀሪ: ዘመኑን: ሊገፋ: ነው?
አይመስለኝም::
ግልሰቦች: የብዙሀኑን: የችግርና: የስቃይ: ህይወት: እየደለሉ: በተፈተለኩ: ቁጥር: እራሳቸው: ይጠፏታል: እንጂ: የኢትዮጵያ: ህዝብና: ትግሉ: አይጠፋም::
የሥራ: ማቆም: አድማ: ለማከናወን: የፖለቲካ: ድርጅት: ቡራኬ: ሳይሆን: የህዝብ: ቆራጥ: ትግል: ስለሆነ: ወሳኙ:የሙያ: ማህበራት: የተማሪዎችና: የገበሬዎች: ማህበራት: መምራት: ይችላሉ::
መደረግም: ያለበት: ይኸው: ነው::
በደም: ነጋዴዎች: ስንደማ: መኖር: የለብንም::
Image
ዱራሰንበት
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2995
Joined: Thu Apr 01, 2004 3:29 pm
Location: Dedessa Death Camp, Tach Birr Sheleko

የጤና ያድርግልህ ዱራሰንበት

Postby ፎንቃው » Thu Oct 27, 2005 9:26 pm

መቼም ግርም የምትል ፍጥረት ነህ! ጽሁፎችህን ለመሆኑ መለስ ብለህ አስተውለሀቸው ታውቃለህ? እውነቴን ነው:: ይማትተነኩሰው የለህም ጦርነት ለምን አላውጁም እያልክ ተቃዋሚውን: ውጭ ሀገር ያለው ሰው ስትፈልግ ለምን ውጭ ውጣ ትላለህ ስትፈልግ ለምን ሰልፍ አልወጣም; ስትፈልግ የነጭ አሽከር
: አንግሎ-አሜሪካ ስትል ትከርምና አሁን ደሞ አረብ-ኢጣሊያ ነው ያልከው የሆነ ቦታ ቂቂቂቂ ማን ነው የሚመችህ አንተ ያስቀመጥከውን መስፈርት የሚያሙዋላ......
ምንድነው ያልከው>> የገበሬና የወጣቶች ማህበር....ቂቂቂቂ ክልቤ አሳከኝ
መቼ ነው ደሞ ወጣቱን መልምሎ ለኢትዮ-ኤርትራ ጦር ማዘጋጀት ስትል የነበረው
መቼም ምን ይባላል መጨረሻህን ማየት እንጂ.ቂቂቂቅ
ነጻነት በነጻ ያልከውንማ ሳይ እንዳንተም ባይሆን እኔም ከት ከት ብያለሁ ማን እንዲከፍልልህ እንደጠይቅክ ሳይ ዛሬም ህልምህ እንደ ድሮው ነው እላለሁ
አይ አንተና እሁድ !! መቼም እሁድ ሁሉ ሰንበት መባል የለበትም ካላልክ>>>>> ከት ከት
Don't let yesterday use up too much of today.
ፎንቃው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 222
Joined: Thu Oct 20, 2005 6:44 pm
Location: jamaica

Postby ETLOVE » Fri Oct 28, 2005 1:50 am

እነ ዋርካን ካወቅኩ ጀምሬ እንደ አሁኑ ዱራሰንበት ተስፋ የቆረጠበት ጊዜ አይቸ አላውቅም::

ያሁኑን ሁኔታ ስመለከት ይህ ልጅ ለአገሩ ብሎ በሰው አገር አንድ ነገር ብቻ እንዳይሆ ብዬ እሰጋለው::

ካልሆነ ለምን .......የምለው ጠፋብኝ......

ወንድሜን ጥናቱን ይስጥህ::
AFRICAN COMMUNICATION PROBLEM
PLEASE LET US LISTEN EACHOTHER.
ETLOVE
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 34
Joined: Thu Feb 17, 2005 9:19 pm
Location: ethiopia

ለEtlove

Postby ፎንቃው » Fri Oct 28, 2005 1:53 pm

የሚያለቃቅሰውኮ እዛው ቤተ መንግስቱ ግርጌ ወድቆ ነው>>>>

>>>>>>>>>>>>>
እንደናንተው ነበርኩ እኔ ወንድማችሁ
አንደኛውን ስንኝ እሱ እንዲሞላው ትቼለታለሁ
Don't let yesterday use up too much of today.
ፎንቃው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 222
Joined: Thu Oct 20, 2005 6:44 pm
Location: jamaica


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 7 guests