ወይ እኔ መራራ !!! ወይ እኔ በየነ !!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወይ እኔ መራራ !!! ወይ እኔ በየነ !!!

Postby Fesame » Thu Oct 27, 2005 4:55 pm

ለእረጅም ግዜ ስለህብርቱ ክንቱነት በተለይ በህብርቱ ውስጥ የተስገሰጉትን የቀድሞው የኢትዮጵያ ህዝብ ጥላቶች እና ገዳዮች የሆኑት የኢህአፓ እና የሜኤሶን የህዝብ ጠንቆች..........

ወርቅዮ የሆኑ ታጋዮች እና የዲሞክራሲ ፋና እየሆኑ ያሉት እነዶክተር መራራ እና ዶክተር በየነ የስም ማጥፍት እና ማንቆሸሽ, መቃወመን ወይም ከስልጣናቸው የለአገባብ መሻር ስልጣን እንዴት በውጭ ሀገር በሚገኙ እነኝህው የኢትዮጵያ ህዝብ ነቀርሳዎች የነበሩ እና እየሆኑ ያሉት (ኢህአፓ እና ሜኤሶን) መች ይሆን የኢትዮጵያን ህዝብ ፍላጉት እና የበስለ የፓለቲካ አካሂድ የሚከተሉት !!


እባካችሁ ኢህአፓዎች ከደርግ መሳሪያ ያመለጣችሁ እና በየአውሮፓ እና ስሜን አሜርካ ቁጭ ባላችሁ የበስለ ምግብ እየበላችሁ እና ስንቱ በመለስ እና በበረከት ስሞን ጥይት ሲሞት እኮ እናተን ወደ ስልጣን ለማውጣት እኮ አልነበረም ለመብቱና ለዴሞክራሲያው ነፃነት ነበር !! ሰለዚህ እረ የእግዜር ያለህ የኢትዮጵያን ህዝብ በስላም ተውት

እናተ እንካን የኢትዮጵያን ህዝብ ከመለስ (ወያኔ) ስረዓት ልታላቅቁት ይቅርና ህሊናችሁን እንዴት መምራት እንዳለባችሁ የማታውቁ ደካማ ሽማግሌዎች ነን እኔም ጭምር !!!

በመጨርሻም የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል መምራት አትችሉም አልቻልንም ስለዚህ ሀገር ውስጥ ላለው የፓለቲካ ድርጅቶች እነሱን የሚሉትንና በሚያደርጉት ከመለስ መንግስት ጋር ትንቅንቅን መደገፍ ያለብን ይመስለኛል !!!

http://www.ethiomedia.com/realaudio/voa_102605.ram
http://www.ethiopiafirst.com/news2005/J ... Oct05.html
Fesame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Fri Sep 03, 2004 11:15 pm
Location: united states

ይገርመኛል !! ተመልከቱ

Postby Fesame » Thu Oct 27, 2005 5:12 pm

ታዲያ እወነት እውነት ህብረት አለ ወይስ ከለላ ነው እየተፈለገ ያለው !!

የማዝነው ለኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ነው, በገዛ ልጆቹ እየተገደለ እየተገደለና እየተስደድ አንደ በመሀከላችን እኛን በበሰለ በሀገር ስሜት እንዲሁም ፍቅር የሚያስተዳድረንና ህዝቧን ወደ ብርሀን የሚወስዳት በመጥፋቱ እጅጉን ከልቤ አዝናለሁኝ !!

እስኪ ልመናዪን ልቀጥል :- አይበቃንም ወይ መወነጃጀሉ አላለፈም ወይ ያ ቀን አላለፈም ወይ ጭቅጭቁ !! አንማርም ወይ ከስህተታችን !! ወይም ለምን ትግሉን ለአዲሱ ትወልድ ትተን እኛ እነሱን አንደግፍም !!

በተረፈ የሚሰማ ይስማ ያልሰማም አሰሙ

በቃን እረ በቃን
መለስ በቃን
ኢህአፓ በቃን
ደርግም በቃን
ሁሉም በቃን
ኢትዮጵያን ንቀን
ለስልጣን ብለን
እርስበር ተላልቀን
ይህው አለን
በስወ ሀገር ተስደን

እረ በቃን
መለስ በቃን
ችግር በቃን
ኢህአፓም በቃን
እስኪ ይብቃን
እረ ኡ ኡ ኡ ኡ ይብቃን
ጭቅጭቅ በቃን
ሀገር ትቅደም
ኢትዮጵያ ትቅደም
ስልጣን ይውደም
ህዝብም ይቅደም


ወይ ነዶ አለ ያገሬ ሰው !!

ሰላሙን ሁላ ለኢትዮጵያ ህዝብ እመኛለሁኝ !!
Fesame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Fri Sep 03, 2004 11:15 pm
Location: united states


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest

cron