ትንሳኤ ሬድዮ ቅዠት ነው ወይስ ጃም ተደርጎ!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ትንሳኤ ሬድዮ ቅዠት ነው ወይስ ጃም ተደርጎ!!

Postby moa » Fri Oct 28, 2005 3:10 pm

አካሌና ማሰቢያ አንጎሌ አሁንስ ባልበሰለና በጥሩ እውቀት በማይመራ ፖለቲካ እየተነዳ እሳብዬ ማዕበል እንደሚያንገላታው መርከብ ከወዲህ ወዲያ ሲላተም ትላንት አድሮ ኮምፕዩተሪን ዛሬ አልከፈትም ብዬ የማልኩት መሃላ ""የናት ሃገር " ነገር ሆኖ ቃሌን አፍርሼ እንደገና ዛሬ ወደ ትንሳኤ ሬድዮ ጎራ ስል ደግሞ ትላንት የተሰራጨው ራፐርታዤ የትንሳኤን ሃሳብ አይጋራም የሚል ያነበብኩ መሠለኝ ካልተሳሳትኩ።

ይህ ራድዮ ወይ ተጠልፎዋል፤ አልያም ሬድዮ ፋና ትርፍ ጊዜ ተከራይቶታል። ለምን ጉበት፤ ጨጉዋራ፤ ደምብዛት፤ ስኳር፤ ለኢትዮጵያ ሲሉ የሚታገሉትንና የግንባር ሥጋ ሆነው የቆሙላትን ሰዎች እንዲጨርሳቸውና በብስጭትና በውዥንብር እንዲያልቁ ይፈለጋል?

ኤሎሄ! ኤሎሄ! ላማሰብቅታኒ
ኽረ አይነጋም ወይ????
moa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 159
Joined: Tue May 10, 2005 7:44 pm
Location: ethiopia

ለሞአ

Postby አቡኑ » Fri Oct 28, 2005 3:37 pm

ለምን ለሞተ የፖለቲካ ድርጀት ራሰህን ትጎዳለህ ይለቁን እዉነቱ ከገባህ ወደ ህዝቡ ተቀላቀል ኢሀዲግን እንደሆነ እንካን ቅንጀት የደርግ ሚግና ቦንብም አልጣለዉም
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

Postby የዘመኑ ልሳን » Fri Oct 28, 2005 4:22 pm

ትንሳኤ ሬድዮ የቅንጅት ምክር ቤት የመጨረሻ አቃማቸውን ገምግሞ ውሳኔ ሳይሰጥ አላስፈላጊ እሰጣ ገባ ውስጥ መግባት የፈለጉ አይመስሉም::ትላንት ከተወሰነ ሰዐት በኃላ ዜናውን አንስተውታል::የኔ ሀሳብ ካልተሰማ የሚለውን አቋማቸውን ቢቀይሩና ቅንጅቱም በምክር ቢያልፋቸው ለትንሳኤ የወደፊት ስራ ላይ እንቅፋት ሊፈጥርባቸው ስለሚችል ነገሩ ግልጽ እስኪሆን ነጻ ለመሆን መመኮራቸው ጥሩ አካሄድ ይመስለኛል::

Tensae Apologizes...


Tensae wants to apologize for the October 27, 2005 broadcast regarding CUD’s vise president, Ato Lidetu Ayalew.

The content of the program was simply a collection of opinions with no editorial or factual checking. The opinion broadcasted on Oct. 27 does not represent the beliefs or opinions of Tensae Ethiopia Radio.


Posted on Thursday, October 27


ትንሳዬ ሬድዮ
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests