ዶ/ር በየነ የህብረቱን ህገወጥ ክፍል አጋለጡ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዶ/ር በየነ የህብረቱን ህገወጥ ክፍል አጋለጡ

Postby Kiflom » Fri Oct 28, 2005 4:35 pm

Image
Image
Image
Image
Kiflom
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Sun Apr 03, 2005 9:26 am
Location: united states

Postby ጉማ » Fri Oct 28, 2005 5:35 pm

ከላይ አቦይ ክፍሎም ያሰፈርከው ወራዳ ደብዳቤ : ዳግማዊ ይሁዳዎች : ህብረቱን በሰላሳ ጠገራ ሸጠው : በደም ከጨቀየው ሙት ፓርላማ : ደም እያጠቀሱ ያቀለሙት የጣር ቅዠት ነው::
ይህ የረገጡት ደም የቅዠት መጀመሪያው ነው : ገና ደም ያስገበራቸው የወያኔ ቆሌ ነፍሳቸውን ሲያወራጫት ሲያፈራገጣት : የሳማዕታቱ ደመ አቅላቸውን ሲያስታቸው ብዙ ታያለህ!!!
Tesfa Z Guma
ጉማ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 23
Joined: Wed Oct 12, 2005 4:59 am
Location: united states

ጉማዬ ጉማ እውነቱን እንዲህ አሰማ

Postby ዲጎኔ » Fri Oct 28, 2005 6:06 pm

ጉማዬ ጉማ እውነቱን አሰማ
የበየነ ቅሌት እጅግ የተግማማ
ሀድያና ዳውሮን ደቡብን ሳይሰማ
ከመረራ ብቻ ለስልጣን ሲስማማ
ማንም ሳይፈቅድለትገጠር ከከተማ
እጅግ አሳዘነን በትግሉ ሲያቅማማ

የመረራ እንኩአን ከአጣብቂኝ ገብቶ
በነባንዳው ቶሎሳ ለኩዴታ ሰግቶ
ሌሎችም በርክተው ወያኔ ተሰምቶ
በሰማይም ሳይቀር የማለውን ረስቶ
አውሬዎቹን አውቆ ምክሩንም ሰጥቶ
እጅግ ያሳዝናል ነገር ተበላሽቶ
በየነ ጴጥሮስ ግን እጅግ አሳፈሪ
የጀግና ወንድሙን ገድል ተጻጻሪ
የበዛብህ ጴጥሮስ አጥንቱን ሰባሪ
ደግሞ ያስተባብላል ድል ተጠራጣሪ

ትግል ብሎ ነገር መስዋእትስላለበት
በየነ አንድ ጊዜ ከልብ ቢያስብበት
የታረዱ ጉዋዶች ደም ያፈሰሱበት
መነገጃ አይደለም ወያኔ ምክርቤት
ቶሎ ይስተካከል ይህ ጠማማ ሂደት
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ኤዶም* » Fri Oct 28, 2005 6:50 pm

--------------------------------------------------------------------------------

ጉማዬ ጉማ እውነቱን አሰማ
የበየነ ቅሌት እጅግ የተግማማ
ሀድያና ዳውሮን ደቡብን ሳይሰማ
ከመረራ ብቻ ለስልጣን ሲስማማ
ማንም ሳይፈቅድለትገጠር ከከተማ
እጅግ አሳዘነን በትግሉ ሲያቅማማ

የመረራ እንኩአን ከአጣብቂኝ ገብቶ
በነባንዳው ቶሎሳ ለኩዴታ ሰግቶ
ሌሎችም በርክተው ወያኔ ተሰምቶ
በሰማይም ሳይቀር የማለውን ረስቶ
አውሬዎቹን አውቆ ምክሩንም ሰጥቶ
እጅግ ያሳዝናል ነገር ተበላሽቶ
በየነ ጴጥሮስ ግን እጅግ አሳፈሪ
የጀግና ወንድሙን ገድል ተጻጻሪ
የበዛብህ ጴጥሮስ አጥንቱን ሰባሪ
ደግሞ ያስተባብላል ድል ተጠራጣሪ

ትግል ብሎ ነገር መስዋእትስላለበት
በየነ አንድ ጊዜ ከልብ ቢያስብበት
የታረዱ ጉዋዶች ደም ያፈሰሱበት
መነገጃ አይደለም ወያኔ ምክርቤት
ቶሎ ይስተካከል ይህ ጠማማ ሂደት


ዘመኑ ግርም ይለኛል!የውክቢያ ዘመን!! ለማወደስ መዋከብ.... ለማውገዝና ለመሳደብም መዋከብ.......እስኪ ይሁን...የነገው ባለተራ ቅሌታም..አሳፋሪ ጠማማ የተግማማ ባንዳና ከሀዲ ማንእንደሆነ ደግሞ እንሰማለን........እድሜ ይስጠን ብቻ!

አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው!!!
ኤዶም*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 362
Joined: Sun Sep 18, 2005 11:55 pm
Location: ethiopia

ምነው ኤዶም ባለችን ሙያዊ ግዴታ የህዝብን ድምጽ ያልተከተሉትን መምከር እጅግ ወቅታዊ ነው

Postby ዲጎኔ » Sat Oct 29, 2005 1:28 am

ውድ ኤዶም
ያለንበት ሁኔታ እጅግ ወሳኝ ነው አፋታኝ እርምት ሊደረግበት የሚገባ ወቅት ላይ ነው ያለነው::

ለክቡር ዶ/ር በየነ ጴጥሮስ የትግል መስዋእትነት አክብሮቴ ያልተለወጠ ሲሆን የብዙሀን የህብረቱን አባል ድርጅቶችና በወያኔ አፈና ሰቆቃ ውስጥ ያለውን ህዝባቸውን ድምጽ ረግጠው ፓርላማ መግባታቸው መታረም መስተካከል ያለበት ከቀናው ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ትግላችን ያፈነገጠ ጠማማ አካሄድ መሆኑን ከማጋለጥና ከማውገዝ ከቶ ፍንክች!

በተረፈ በፈጣኑ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ትግል ማንም ከሚጠብቀው በላይ ሰዎች እሳቱን/ስኩዋሩን ማለፍ ሲያቅታቸው ብእራችን መጎተተ መተኛት የለበትም!!!
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google [Bot] and 6 guests