ቅንጅት ለምርጫ ቦርድ የእውቅና ደብዳቤ አስገባ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ቅንጅት ለምርጫ ቦርድ የእውቅና ደብዳቤ አስገባ

Postby የዘመኑ ልሳን » Fri Oct 28, 2005 11:42 pm

የተለያዩ ከፍተኛ የወያኔ ማሰናከያ ሲደረግበት የነበረው የቅንጅት ውህደት ህጋዊነት ዛሬ ሁሉም ፓርቲዎች ተስማምተው የህውቅና ደብዳቤ ለምርጫ ቦርድ ማስገባታቸውን ቅንጅት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ተነገረ::ዝርዝሩን ዛሬ በተላለፈው VOA ላይ ይገኛል::
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

Postby ethio4all » Sat Oct 29, 2005 2:11 am

good news
ethio4all
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Sat Oct 29, 2005 1:37 am
Location: ethiopia

Re: ቅንጅት ለምርጫ ቦርድ የእውቅና ደብዳቤ አስገባ

Postby ብሔረ አራዳ » Sat Oct 29, 2005 7:28 am

የዘመኑ ልሳን wrote:የተለያዩ ከፍተኛ የወያኔ ማሰናከያ ሲደረግበት የነበረው የቅንጅት ውህደት ህጋዊነት ዛሬ ሁሉም ፓርቲዎች ተስማምተው የህውቅና ደብዳቤ ለምርጫ ቦርድ ማስገባታቸውን ቅንጅት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ተነገረ::ዝርዝሩን ዛሬ በተላለፈው VOA ላይ ይገኛል::

---
አማን ያሰማህ አቦ! ደስ የሚል ዜና ነው::
መቸም የዚች የጎደሎ ዓለማችን ጣጣ ሆነና አንዱ ሲደሰት ሌላው ማዘኑ ያለ ነው:: በዚህ ዜና ዛሬ ወያኔዎች ደረት ሲደልቁ ማደራቸውም እዬዬውም ኡ ኡታውም መቅለጡ ይቀጥላል ማለት ነው:: ሕዝቡ የሚፈልገውን ያውቃል:: የማታ ማታ ዕውነትና የኢትዮጵያ ሕዝቦች ድል ይቀዳጃሉ::
የዘመኑ ልሳን እንዲሁ ደግ ደጉን አሰማን!
ብሔረ አራዳ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 39
Joined: Wed May 04, 2005 5:43 am
Location: ethiopia

ጅብ ከሂደ ዉሻ ጮህ!!

Postby አቡኑ » Sat Oct 29, 2005 1:52 pm

ይገርማል ሞቶ ላበቃለት ፓርቲ ማነዉ ለመሆኑ እውቅና የሚሰጠዉ የቀን ህእልም ይሉታል ይህ ነዉ ምርጫው አብቅቶ መንግሰት ከተመሰረተ አልሰማች ሁም ወይ ይልቁኑ ለልማት ወደቆመው ኢሀአድግ ተሰባሰቡ ጊዚ ወርቅ ነዉና
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

Postby ዞብል2 » Sat Oct 29, 2005 6:50 pm

አቡኑ :P አይደለም ለኢትዮጵያዊው ቅንጅት ለመለሰ(ድራኩላው) ህውሃት(TPLF) እውቅናም አግኝቷል እንዳውም መለሰ ዜናዊና ምርጫ ቦርድ በክህደት ፍርድ ላይ መቅረብ የሚገባቸው ነበሩ ነገር ግን ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆን እንጂ......አቡኑ አንተ ዝተታም ማፈሪያ ወያኔ :oops:


ዞብል ከፒያሳ
ዞብል2
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1986
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests