ኤልያስ ክፍሌና ምርጫው ከኢህአፓ ጋር በሚስጥር ተሰበሰቡ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ኤልያስ ክፍሌና ምርጫው ከኢህአፓ ጋር በሚስጥር ተሰበሰቡ

Postby ችፍችፍ » Sat Dec 17, 2005 10:47 pm

ይህንን ወሬ ስሰማ በጣም ነው የገረመኝ:: የኢትዮጵያን ሪቪው ዌብሳይቱ ኤልያስ ክፍሌና የኢትዮጵያዊነት ሬዲዮ አዘጋጅ ምርጫው ስንሻው ትላንት ማታ ከኢህአፓዎች ጋር በዋቺንግተን ዲሲ ተሰብስበው ነበር:: የሚገርመው ነገር ከኢህአፓ ጋር መሰብሰባቸው አይደለም:: ሆኖም በዚሁ ስብሰባቸው ላይ የተነጋገሩት ስለ ቅንጅት መሆኑ ገርሞኛል:: በዚሁ ስብሰባ ላይ ኢህአፓ ከቅንጅት ጋር ወደፊት ስለሚሰራበት ሁኔታ ተነጋግረዋል:: በዚሁ ስብሰባም ኢህአፓ አሁን ያለውን እና የተቁዋረጠውን ትግል እንዲመራ ወስነዋል:: ይህንንም ትግል ለመምራት ኤልያስ ክፍሌና ምርጫው ስንሻው በሚዲያው ረገድ ህዝቡን እንዲቀሰቅሱ በሚስጥር ተነጋግረዋል:: እንደው ይህንን ህዝቡ እንዲያውቀው ያህል ነው የነገርኩዋችሁ::
ችፍችፍ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 24
Joined: Fri Dec 09, 2005 8:04 pm

Postby አቡዬ » Sat Dec 17, 2005 10:56 pm

ታዲያ የትግል አንድነት ቢያደርጉ አንተን ምን አስደነገጠህ ቢቻልማ ሁሉም ድርጅቶች ተሰባስበው ፋሽስቱንወያኔንን ራቁቱን አስቀርተው ቢያባርሩት የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕልል ነበር የሚለው
የተነቃነቀ ጥርስ ካልወለቀ ዕረፍት አይሰጥም
አቡዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 240
Joined: Tue Jan 06, 2004 6:17 pm
Location: united states

Postby ችፍችፍ » Sat Dec 17, 2005 11:28 pm

ቅንጅት የለፋበትን ኢህአፓ እንዴት አድርጎ ነው የሚመራው? ኢህአፓና ወያኔ እኮ በአንድ ድስት ውስጥ የተሰሩ ወጦች ማለት ናቸው:: ሽማግሌ ኢህአፓዎች እንዲህ ያለውን እኩይ ሀሳብ ቢተዉ ይሻላቸዋል::
ችፍችፍ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 24
Joined: Fri Dec 09, 2005 8:04 pm

Postby ቢጢ » Sun Dec 18, 2005 1:57 pm

እኔም በአቡዬ ሀሳብ እስማማለሁ:: ነገር ግን ኢህአፓ ለምን ዙሪያ ጥምጥም ትሄዳለች? እነኤልያስን ከማናገር ለምን የቅንጅቱን መሪዎች በቀጥጣ አያናግሯቸውም? የሆነ የሚፈነዳ የወሬ ቦንብ ሳይኖር አይቀርም ከሰሞኑ...
ቢጢ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 57
Joined: Sat Dec 10, 2005 8:11 pm

Postby ethio4all » Sun Dec 18, 2005 5:22 pm

All Ethiopian parties should help each other to bring peace & stability to the country. We have to encourage EPRP or other political organization.
If it is necessary we have to work with Eritrea & other neighbour countries. The Ethiopia Diaspora in USA should stop expecting any help from Bush. It is time to work with our neighbours .
ethio4all
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Sat Oct 29, 2005 1:37 am
Location: ethiopia

ውይ ጣጣ

Postby Fesame » Sun Dec 18, 2005 6:07 pm

ወይ ጉድ እኮ ነው ?

EPRP ጋራ የሚሰሩ ማንኛውም ድርጅቶች ማወቅ ያለበት ጉዳይ ይህ ድርጅት ከሞተ ቆየ !! በጣም ውድ የሆኑ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ወድቀዋል:: ለጥሩ ስርዓት ሲባል !! አስገዳዮቹም እና ገዳዮቹም ዛሬ አብረው ሽር ጉድ እያሉ ነው !!

በአሁኑ ስዓት EPRP ነን የሚሉት ከሞቱት ወንድሞቻችን የተረፉ እና የፓለቲካ አካሂዳቸው እንካን ለኢትዮጵያ ህዝብ ሊጥቅሙ እና እራሳቸውን በደንብ ማስተዳደር የማይችሉ ደካማ ስዎች ስብስብ ነው :: ሰለዚህ እኔ በበኩሌ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስላማዊ የሆነ ህገመንግስት እና መንግስትን ለመስረት የሚፈልጉ ማንኛውም ግለስብ እና ፓርቲ በሀገር ውስጥ ካሉ ፓርቲዎች ጋራ ቢስሩ መልካም ነው !!

በተረፍ ከኤርትራ መንግስት ጋራ አብሮ መስራት የተባለው 100% እቃወመዋለሁኝ መለስ እና ኢሳያስ የአንድ ሳንቲም ሁለት ግልባጮች ናቸው !! ስለዚህም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ለዲሞከራሲያዊ ስረዓት እንጂ ለባንዳዎች የጠላቴ ጠላት የሚባል እንደማይሰራ አሁን ባለው ትግል እንዲታወቅልኝ እፈልጋለሁኝ !![/code][/url][/quote]
Fesame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Fri Sep 03, 2004 11:15 pm
Location: united states

Re: ውይ ጣጣ

Postby የዘመኑ ልሳን » Sun Dec 18, 2005 10:21 pm

አንተን አናውቅህም ወያኔ አይደለህ::ልክስክስ ደግሞ ስለትግል ሊያስተምረን ይፈልጋል::እንደ አንተ አይነቱ ወያኔ ኢትዮጵያውያን እንዴት ትግላቸውን መምራት እንዳለባቸው ሊመክር አይችልም:: ቅንጅት በሰላማዊ ትግሉ ሲቀጥል የተቀሩት ደግሞ በወታደራዊ ትግል ለወያኔ ምሱን ይሰጡታል::የኢትዮጵያ ህዝብ ከወያኔ በላይ ሌላ ጠላት የለውም:: አሁን የትጥቅ ትግል ለማድረግ የተዘጋጁትን የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ህዝብ ልጆችን የምናበረታታበትና በማንኛውም አስፈላጊ ነገር የምንረዳበት ስለሆነ እንዳንተ አይነቱ የኢትዮጵያ ህዝቦች ጠላት ወያኔ እዚህ መጦ እንዲያላዝንብን አንፈልግም::ወያኔ ከዚህ በላይ ምን እስኪያደርግ ነው እምንጠብቀው::ሁላችንንም እስኪገድለን ነው::ማፈሪያ ወያኔ
Fesame wrote:ወይ ጉድ እኮ ነው ?

EPRP ጋራ የሚሰሩ ማንኛውም ድርጅቶች ማወቅ ያለበት ጉዳይ ይህ ድርጅት ከሞተ ቆየ !! በጣም ውድ የሆኑ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ወድቀዋል:: ለጥሩ ስርዓት ሲባል !! አስገዳዮቹም እና ገዳዮቹም ዛሬ አብረው ሽር ጉድ እያሉ ነው !!

በአሁኑ ስዓት EPRP ነን የሚሉት ከሞቱት ወንድሞቻችን የተረፉ እና የፓለቲካ አካሂዳቸው እንካን ለኢትዮጵያ ህዝብ ሊጥቅሙ እና እራሳቸውን በደንብ ማስተዳደር የማይችሉ ደካማ ስዎች ስብስብ ነው :: ሰለዚህ እኔ በበኩሌ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስላማዊ የሆነ ህገመንግስት እና መንግስትን ለመስረት የሚፈልጉ ማንኛውም ግለስብ እና ፓርቲ በሀገር ውስጥ ካሉ ፓርቲዎች ጋራ ቢስሩ መልካም ነው !!

በተረፍ ከኤርትራ መንግስት ጋራ አብሮ መስራት የተባለው 100% እቃወመዋለሁኝ መለስ እና ኢሳያስ የአንድ ሳንቲም ሁለት ግልባጮች ናቸው !! ስለዚህም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ለዲሞከራሲያዊ ስረዓት እንጂ ለባንዳዎች የጠላቴ ጠላት የሚባል እንደማይሰራ አሁን ባለው ትግል እንዲታወቅልኝ እፈልጋለሁኝ !![/code][/url]
[/quote]
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

አትድረስብን አንደርስብህም

Postby ችፍችፍ » Mon Dec 19, 2005 10:39 am

የዘመኑ ሰው - አንተ በከፈትከው ርእሰ ጉዳይ ሌላ ሰው ተቃራኒ ምላሽ እንዳይሰጥ አድርገሀል:: እዚህ መጥተህ ደግሞ ሀሳብ የሚያቀርቡ ሰዎችን ትጻደባለህ:: አንድ ነገር በአክብሮት ልጠይቅህ:: እኔ በማቀርበው ርእስ ውስጥ አትግባብኝ:: እኔም አልገባብህም:: እምቢ የምትል ከሆነ ግን ቀጥልበት:: እዚህ የምትመጣው ለመሳደብ ከሆነም ላንተ የሚሆን ስድብ አይጠፋም:: አትድረስብን አንደርስብህም::
ችፍችፍ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 24
Joined: Fri Dec 09, 2005 8:04 pm

Postby Fesame » Mon Dec 19, 2005 1:20 pm

አባቴ የዘመኑ ልሳን እንደጻፈው
አንተን አናውቅህም ወያኔ አይደለህ ::ልክስክስ ደግሞ ስለትግል ሊያስተምረን ይፈልጋል ::እንደ አንተ አይነቱ ወያኔ ኢትዮጵያውያን እንዴት ትግላቸውን መምራት እንዳለባቸው ሊመክር አይችልም :: ቅንጅት በሰላማዊ ትግሉ ሲቀጥል የተቀሩት ደግሞ በወታደራዊ ትግል ለወያኔ ምሱን ይሰጡታል ::የኢትዮጵያ ህዝብ ከወያኔ በላይ ሌላ ጠላት የለውም :: አሁን የትጥቅ ትግል ለማድረግ የተዘጋጁትን የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ህዝብ ልጆችን የምናበረታታበትና በማንኛውም አስፈላጊ ነገር የምንረዳበት ስለሆነ እንዳንተ አይነቱ የኢትዮጵያ ህዝቦች ጠላት ወያኔ እዚህ መጦ
እንዲያላዝንብን አንፈልግም ::ወያኔ ከዚህ በላይ ምን እስኪያደርግ ነው እምንጠብቀው ::ሁላችንንም እስኪገድለን ነው ::ማፈሪያ ወያኔ
Fesame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Fri Sep 03, 2004 11:15 pm
Location: united states

Postby Fesame » Mon Dec 19, 2005 1:42 pm

አሁንም ለሁለተኛ ግዜ እንዲታወቅልኝ የምፈልገው ነገር ቢኖር ከሻብያም እርዳታም ሆነ አብሮ መተባበር ከመለስ ዜናዊ በቀኝ አዙር እጅ እንድተቀበሉት እንዲታወቅ አፈልጋለሁኝ !!

ለመሆኑ ከመቼ ጀምሮ ነው ሻብያ ለኢትዮጵያ ህዝብ አስቦ የሚያውቀው ? እረ መቼ ? ታዲያ አባቴ የዘመኑ ልሳን እኔ ላይ ስድብ እና እርግጫው ሊያወርድብኝ የቻለው ? እኔ ከሻብያ ጋራ አብሮ የሰራም ሆነ የተባበር ሀገሩኝ ህዝብ ትግል የከዳ ካሀዲ ወሮ በላ ነው::

ፕሮፊስር አስራት ወልደየስ እንደተናገሩት (አፈሩ ይቅለላቸው እና) ህዝብን የጨቆነም ለጭቆናም ያዘጋጀው ሁለቱም ወንጀለኞች ናቸው ብለዋል :: ሰለዚህ ለማለት የፈለኩት ከገባህ በእጅጉ ደስታኛ ነኝ !!

በተረፈ የዘመኑ ልሳን ወንድምህ ኢሳያስ አፍወርቂ ቀልድ እና ጫዋታ አቁም በለው ! በተረፍ እንዳተ አይነቱን ለህዝብ ተቆርቓሪ ለመምስል የሚሞክሩትን የህዝብ ጠንቆች እግዜሩ አይቶ ቢታደገን ምንኛ ደግ ነበር !!

መለስ እና ኢሳያስ የሞቱ የህዝብ ጠንቆች ናቸው !! ታዲያ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሻብያው መሬ ምን ይጠብቃል ? እኔ እንደ ሆነ ምንም !!!!!!!!!!
Fesame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Fri Sep 03, 2004 11:15 pm
Location: united states

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ብድር በምደር

Postby kebi » Mon Dec 19, 2005 2:45 pm

አይይይይይይይይይ እኛ ምን አገባን በፊት የኢትዮጵያ ህዝብ ከኤርትራ የጥርስ ወርቁ እየተነቀለ ሲባረር የወያኔ መሪ እና ጀሌዎቹ አባሪ እና ተባባሪ ነበሩ የኤርትራ ህዝብ ከአዲስ አበባ እና ከሌሎቹ አካባቢዎች ሲባረር የወያኔ አባል እና ወያኔዎች ተባብሪ በምሆን አባረዋል አሁን ተረኛ ---- ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አይለቀቅም ብድር በምድር ተብሏል እና::Fesame ነፍሴ ---- ከሆንሽ አትለቀቂም እኛም ንብረታችን ተቀምቶ የትም ስንጣል አብሮ ቀሚ ስለነበራችሁ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ::
kebi
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 95
Joined: Mon Feb 14, 2005 6:29 am
Location: sweden

አይክፋህ !

Postby Fesame » Mon Dec 19, 2005 3:31 pm

ወንደማችን እኔ የመለስ መንግስት እንዲፈርስ ከመታገልም አልፎ በትጥቅ ትግል ለመግባት ከሚዘጋጆት ስዎች ውስጥ አንዱ ነኝ :: ለማንኛውም እኔ ካስተላለፍኩት መልክት ጋራ የመለስከው አንዱም አይሄድም ሆኖም እንደገባኝ ከሆነ ከሻብያ ጋራ እንዳንተባበር ስላለኩኝ ! ከሆነ አትስጋ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቱ ኢሳያስ አፈወርቂ እንጂ የኤርትራ ነገድ አይደለም :!: :!:

በአሁኑ ስዓት ያለው ትግል ዲሞክራሲያዊ ስርዓት በሀገራችን ላይ ለመገንባት እና ዲሞራሲያዊ መንግስት ለመመስረት ሰለሆነ የኢትዮጵያን ህዝብ ሲገድል እያስገደለም ያለው ወንበዴ ኢሳያስ አፈወርቂ ጋራ ለመተባበር የሚዘጋጁትን ወንድሞቼን ነበር ለማስጠንቀቅ የሞከርኩትኝ:: መለስ እና ኢሳያስ ለ15 አመት የኢትዮጵያ ህዝብ ደም ጠጥተዋል !! ዛሬ ብቃን በጣም ብቃን በለናል !

ሰለዚህ አሁን 1) የለምንም ቅድመ ሁኔታ የታሰሩት መሬዎቻችን ይፈቱልን 2) ስልጣኑ ለህዝብ በተመረጡት ፓርቲ ይሰጥልን (ቅንጅት) 2) መለስ እና ተባባሬዎቹ በተባበሩት መንግስታት ለፍርድ እንዲቀርቡልን ! :!:

[b]ይህን ካደረግንና ከጨረስን ወደ ሻብያ ምንጠራ ይጀመራል ማለት ነው ............... ለማወቅ ከፈለክ በቅድሚያ አፋር ነገድን ወንድሞቻችን እንመልሳለን የለምንም ቅደመ ሁኔታ በእነሱ ጥያቄ አማካኝነት ማለቴ ነው :!:
ከዛ የቀረው የኤርትራ ነገድ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋራ በሰላም ለመኖር ካሰኘው እስየው አይይይ ካሉም ደግሞም በሰላም እርግፍ አድርገን እንተዋቸዎለን እና ሀገራችንን ማልማት እንጀምራለን :!:

ሞት ለመለስ እና ለኢሳያስ ሻብያ :!:
kebi
አይይይይይይይይይ እኛ ምን አገባን በፊት የኢትዮጵያ ህዝብ ከኤርትራ የጥርስ ወርቁ እየተነቀለ ሲባረር የወያኔ መሪ እና ጀሌዎቹ አባሪ እና ተባባሪ ነበሩ የኤርትራ ህዝብ ከአዲስ አበባ እና ከሌሎቹ አካባቢዎች ሲባረር የወያኔ አባል እና ወያኔዎች ተባብሪ በምሆን አባረዋል አሁን ተረኛ ---- ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አይለቀቅም ብድር በምድር ተብሏል እና ::Fesame ነፍሴ ---- ከሆንሽ አትለቀቂም እኛም ንብረታችን ተቀምቶ የትም ስንጣል አብሮ ቀሚ ስለነበራችሁ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ::
Fesame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Fri Sep 03, 2004 11:15 pm
Location: united states

Re: ኤልያስ ክፍሌና ምርጫው ከኢህአፓ ጋር በሚስጥር ተሰበሰቡ

Postby በይሉል » Tue Dec 20, 2005 2:45 am

ችፍችፍ wrote:ይህንን ወሬ ስሰማ በጣም ነው የገረመኝ:: የኢትዮጵያን ሪቪው ዌብሳይቱ ኤልያስ ክፍሌና የኢትዮጵያዊነት ሬዲዮ አዘጋጅ ምርጫው ስንሻው ትላንት ማታ ከኢህአፓዎች ጋር በዋቺንግተን ዲሲ ተሰብስበው ነበር:: የሚገርመው ነገር ከኢህአፓ ጋር መሰብሰባቸው አይደለም:: ሆኖም በዚሁ ስብሰባቸው ላይ የተነጋገሩት ስለ ቅንጅት መሆኑ ገርሞኛል:: በዚሁ ስብሰባ ላይ ኢህአፓ ከቅንጅት ጋር ወደፊት ስለሚሰራበት ሁኔታ ተነጋግረዋል:: በዚሁ ስብሰባም ኢህአፓ አሁን ያለውን እና የተቁዋረጠውን ትግል እንዲመራ ወስነዋል:: ይህንንም ትግል ለመምራት ኤልያስ ክፍሌና ምርጫው ስንሻው በሚዲያው ረገድ ህዝቡን እንዲቀሰቅሱ በሚስጥር ተነጋግረዋል:: እንደው ይህንን ህዝቡ እንዲያውቀው ያህል ነው የነገርኩዋችሁ::ማንህ አንተ ችፍችፍ ነህ ጥፍጥፍ የሚሉህ.

ሚስጥር አውርተህ ሞተሀል. ይህንንም ሚስጥር አድርገህ የዋርካን ታዳሚ እይታ ለማግኘት ሞክረሀል. ድንቄም.

ምናልባትም ኬጂቢ ወይ ሞሳድ አልያም ኤፍቢአይ ነኝ ለማለት ለመንጠራራት ሞክረሻል. እህ ቢሉሽ ብዙ ትዘባርቂያለሽ.

የመንገድ ወሬ እየለቃቀምሽ እዚህ ዝነኛ መድረክ ላይ-ስንት ትላልቅ ሀገር ወዳዶች ባሉበት መድረክ ላይ ሚስጥር አገኘሁ ብለሽ ቅርሻትሽን ታዝረበርቢያለሽ. ጉድ እኮነው ሚስጥሩ.

ሚስጥር እያልሽ አሉባልታ ከምትጠፈጥፊ ምንው ብታነቢ ? ፖለቲካ አውቀሽ ሞተሻል.ቅቅቅቅቅቅ

በይሉል ነኝ

ከጀበል ሀኒሽ
በይሉል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Thu Sep 16, 2004 9:30 pm
Location: Beylul-60km North of Assab.

እኛን ግራ ባታጋቡን

Postby ጉማ » Tue Dec 20, 2005 5:46 am

ኢሕአፓን የማናውቀውን ሰዎች ግራ ባታጋቡን!

ኢሕአደግ ኢትዮጵያን የሚወድን ሁሉ ስለሚጠላ እኔ ደግሞ ኢሕአደግ የሚጠላውን ሁሉ እወደዋለሁ:: ኢህአደግ ኢሕአፓን በጣም እንደሚጠላው በደንብ አውቃለሁ:: በዚህ ምክንያት እኔ ደግሞ ኢሕአፓን እወደዋለሁ::
ግን ግራ የገባኝ ነገር ኢሕአደግን የሚቃወሙ ሰዎች እንደገና ኢሕአፓንም ሲቃወሙ ምስቅልቅል ይልብኛል::
Tesfa Z Guma
ጉማ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 23
Joined: Wed Oct 12, 2005 4:59 am
Location: united states

Postby አተረማመሰው » Tue Dec 20, 2005 2:39 pm

ጉማ,
አኔም ነገሩ ሁሉ እንዳንተ ሆኖብኛል::
££££
አተረማመሰው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Sat Apr 16, 2005 12:03 pm
Location: united kingdom

Next

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests