ኤልያስ ክፍሌና ምርጫው ከኢህአፓ ጋር በሚስጥር ተሰበሰቡ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Postby Fesame » Tue Dec 27, 2005 8:00 pm

የዘመኑ ልሳን :-

በዚህ ዋርካ ላይ የሚሳተፉ ከወያኘዎች በስተቀር እምታቀርበውን ሀሳብ አንድ ሰው እንኳን ሳይስማማበት ሲቀር ትንሽ ጭንቅላትህን አታሰራውም

ዋርካ ላይ የምሳተፈው ስዎች በሀሳቤ እንዲስማሙ ወይም እንዲቀበሉኝ አይደለም ለሀገሬ የሚቻለኝ በአቅሜ ለመወጣት ነው:: የእኔ ጭንቅላት እንዳተ አይነቱን ---- በስው ጋራ መነጋገር የማይቻል መሆኑን ግን አውቃለሁኝ ቢኖንም የማምነበትን ከመናገር ወደ ኍላ አልልም ::

አንተ የወያኔ ብችላ እንደሆንክ 200% እርግጠኛ ነኝ

አይይይይይይይይይ ሻብያን ስለነካሁብህ ይሆን ? ወይንስ ኢሕአፓን ? ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ትልቅ ሰው መስለህኝ ያን ሁላ ለመወያየት የሞከርኩት አንተ ግን ተራ አሉባልትኛ ነህ .....................በጣም ተራ እረ ያውም ተራ የተራም ተራ ነህ

የዘመኑ ልሳን እንድታውቅልኝ የምፈልገው ቢኖር እንዳ አንተ ሁለት ወይም ከዚያም በላይ ስም ይዢ በዋርካ ላይ ለመሳተፍ አልሞክርም እራሴን በራሴ እያሞካሻሁኝ ዋርካን አላጣብብም::
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ብሔረ አራዳ:-
አቶ ኤልያስም ሆነ አቶ ምርጫው የምናውቀውን ያህል ሁለቱም ግለሰቦች ቅንጅት አመራር ውስጥ ያሉ አይደሉም

ትክክል ነህ ! አቶ ምርጫው ቅቅቅቅቅቅቅቅ የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አባል ናቸው ቅቅቅቅቅቅቅ ሆኖም ግን አቶ ኤልያስ ግን የቅንጅት ከደጋፌነትም አልፎ የቅንጅትን ፓለቲካ አምነበት በሞያው ህዝብን የሚያገለግል ወጣት ነበር:: በተለይ በተለይ የኤደአፓ-መድህን 100000 አባል እንደሆነ እራሱ ዲሲ ላይ ከአፎ ሲናገር ሰምቻለሁኝ:: !!

ታዲያ ኤልያስ ዛሬ እውነት ከሆነ የተባለው :?: እንዴት ቅንጅትን ሊከዳ ይችላል ? ምን ምክንያት ተገኝቶ ይሆን ከእነ ዲሲ ጫካው ጋራ ሊወያይ የቻለው !! ? ይህን እራሱ አንድ ቀን እሱን ሳገኘው ይመልስልኛል !!

በአሁኑ ስዓት ወጣቱ ተማሬ ሀገራችን ላይ ለዲሞክራሲ ስርዓት ሲባል እየታገለ ስለሆነ ሁላችንም እንተባበርና ወያን ና ሻብያ ወደ መጡበት እንዲመለሱ እናሳያቸው ....
Fesame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Fri Sep 03, 2004 11:15 pm
Location: united states

ጥሩ ነው

Postby kebi » Tue Dec 27, 2005 9:00 pm

ጥሩ አስተሳሰብ ነው ግን አንተ ሰውየው ሰለተወያየ ምን የጎዳህ ነገር ኑሮ ነው እንደዛ የተንጨረጨርክ እውነት የፖለቲካ አመለካከትህ ትክክል ከሆነ አንተ ከማንኛውም የወያኔ ጠላት ጋ ስለትግል ቢወያይ ምንም አያስጨንቅህም ነበር ግን ከላይ አመጣጥህ ለማንም ግልጽ ስለሆነ ብታቆም ጥሩ ነው አለበለዛ እንደ ወያኔወች አብደሀል ማለት ነው ሪፍር ይጻፍልካል::

quote="Fesame"]የዘመኑ ልሳን :-

በዚህ ዋርካ ላይ የሚሳተፉ ከወያኘዎች በስተቀር እምታቀርበውን ሀሳብ አንድ ሰው እንኳን ሳይስማማበት ሲቀር ትንሽ ጭንቅላትህን አታሰራውም

ዋርካ ላይ የምሳተፈው ስዎች በሀሳቤ እንዲስማሙ ወይም እንዲቀበሉኝ አይደለም ለሀገሬ የሚቻለኝ በአቅሜ ለመወጣት ነው:: የእኔ ጭንቅላት እንዳተ አይነቱን ---- በስው ጋራ መነጋገር የማይቻል መሆኑን ግን አውቃለሁኝ ቢኖንም የማምነበትን ከመናገር ወደ ኍላ አልልም ::

አንተ የወያኔ ብችላ እንደሆንክ 200% እርግጠኛ ነኝ

አይይይይይይይይይ ሻብያን ስለነካሁብህ ይሆን ? ወይንስ ኢሕአፓን ? ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ትልቅ ሰው መስለህኝ ያን ሁላ ለመወያየት የሞከርኩት አንተ ግን ተራ አሉባልትኛ ነህ .....................በጣም ተራ እረ ያውም ተራ የተራም ተራ ነህ

የዘመኑ ልሳን እንድታውቅልኝ የምፈልገው ቢኖር እንዳ አንተ ሁለት ወይም ከዚያም በላይ ስም ይዢ በዋርካ ላይ ለመሳተፍ አልሞክርም እራሴን በራሴ እያሞካሻሁኝ ዋርካን አላጣብብም::
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ብሔረ አራዳ:-
አቶ ኤልያስም ሆነ አቶ ምርጫው የምናውቀውን ያህል ሁለቱም ግለሰቦች ቅንጅት አመራር ውስጥ ያሉ አይደሉም

ትክክል ነህ ! አቶ ምርጫው ቅቅቅቅቅቅቅቅ የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አባል ናቸው ቅቅቅቅቅቅቅ ሆኖም ግን አቶ ኤልያስ ግን የቅንጅት ከደጋፌነትም አልፎ የቅንጅትን ፓለቲካ አምነበት በሞያው ህዝብን የሚያገለግል ወጣት ነበር:: በተለይ በተለይ የኤደአፓ-መድህን 100000 አባል እንደሆነ እራሱ ዲሲ ላይ ከአፎ ሲናገር ሰምቻለሁኝ:: !!

ታዲያ ኤልያስ ዛሬ እውነት ከሆነ የተባለው :?: እንዴት ቅንጅትን ሊከዳ ይችላል ? ምን ምክንያት ተገኝቶ ይሆን ከእነ ዲሲ ጫካው ጋራ ሊወያይ የቻለው !! ? ይህን እራሱ አንድ ቀን እሱን ሳገኘው ይመልስልኛል !!

በአሁኑ ስዓት ወጣቱ ተማሬ ሀገራችን ላይ ለዲሞክራሲ ስርዓት ሲባል እየታገለ ስለሆነ ሁላችንም እንተባበርና ወያን ና ሻብያ ወደ መጡበት እንዲመለሱ እናሳያቸው ....[/quote]
kebi
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 95
Joined: Mon Feb 14, 2005 6:29 am
Location: sweden

Postby Fesame » Wed Dec 28, 2005 4:53 pm

kebi እንዳለው
እውነት የፖለቲካ አመለካከትህ ትክክል ከሆነ አንተ ከማንኛውም የወያኔ ጠላት ጋ ስለትግል ቢወያይ ምንም አያስጨንቅህም ነበር ግን ከላይ አመጣጥህ ለማንም ግልጽ ስለሆነ ብታቆም ጥሩ ነው አለበለዛ እንደ ወያኔወች አብደሀል ማለት ነው ሪፍር ይጻፍልካል

ወይኔ/ የመለስ መንግስትን ስልጣኑን ለህዝብ እንዲያስረክብ :- ኢትዮጵያዊ የሆነ ማንኛውም የፓለቲካ ፓርቲ ለኢትዮጵያ ህዝብ መልካም አስተዳደር ከዲሞክራሲያዊ ስራዓት የሚሰፍንበትን መንገድን ለመጥረግ የተነሳ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ግለስብም ሆነ ፓርቲ(እንደ ቅንጅት) አብሮው ቢስራ ምንም ችግር የለብኝም:: ሆኖም ግን ለኢትዮጵያ ህዝብ የማይጠቅም የራሳቸውን ስልጣን ለማካበት ወይንም በግል ጥላቻ የሚደረግ ፓለቲካ ለእኔና ለቤተስቦቼን ስለማይመለከተን ከመቃወም ወደኍላ አልልም::

ሰለዚህም እኔ አብሬ የምታገላቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ወያኔ ሻብያ መሆናቸውን ልገልጽልህ እወዳለሁኝ::የምቃወማቸው ሌሎች የፓለቲካ ፓርቲዎች አሉ መጀመሪያ እዲስተካከሉ ህዝብ እየጠየቃቸው ስለሆነ አስቀድሜ ወደ ጠላትነት ቦታ አልወስዳቸውም ::

እነሱም ኦነግ ኢሕፓ እነዚህ ሁለት ድርጅቶች ኢትዮጵያዊያን ትውልድ ግን ህዝብን ለጥሩ ትግል ወይንም ለጥሩ ለውጥ ሰላላስገኙለት እና ስላላመጡለት እባካችሁን ስሙን የሚባል አዲስ ደብዳቤ እየተጻፈላቸው ነው::

ኦነግ:- ከሻብያ ተላቆ ከኢትዮጵያ ህዝብ ትግል እንዲገባ ያም ሲባል ፓርቲው በመረጠው መልኩ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ስሜት በጠበቀ በኩል :- ይህ የፓርቲው ውሳኔ ቢኖንም ግን ወደ ሌሎች ነገዶች ጋራ አብሮ መስራት እንዲኖርበት........

ኢሕአፓ :- የአሁኖቹን መሬዎች ማለቴ ነው ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል እንደሚያውቁት በአጭሩ ለዲሞክራሲ ስራዓት ነው:: ሆኖም እነሱ እንደሚፈልጉት የፓለቲካ ትግል እንዲሄድ ህዝብን ከማወናበድ መቆጠብ የሌሎችን የፓለቲካ ፓርቲ አባሎችን (ተቃዋሚውን ማለቴ ነው) ስም ከማጥፋት መቆጠብን እናም እረጋባለ መንፈስ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር አብረው እንዲስሩ መጣር እና ሌሎችም ይህን ጉዳይ ዋርካ ላይ አልዘረዝረውም:: ለወያኔው/መለስ ሌላ የቤት ስራ እንዲሆንበት ሲባል ማለቴ ነው::

እንግዲ ይህ ነው የእኔ አቅዋም በዚህ ላይ የማይዋጥለት ስው ከተገኘ :: አላሙዲን ከሚያመርተው የፔፕስን ኮላን በሸዋ ዳቦ አድርጎ ይግመጥበት እላለሁኝ::
ተግባባን !!!

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! ! !
Fesame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Fri Sep 03, 2004 11:15 pm
Location: united states

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ምሰጢር and 5 guests