የቅንጅቱ መሪዎች ወደ ፍርድ ቤት ሲሄዱ ፤ ”ፎቶግራፎች”

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የቅንጅቱ መሪዎች ወደ ፍርድ ቤት ሲሄዱ ፤ ”ፎቶግራፎች”

Postby ባህርዛፍ » Fri Dec 23, 2005 6:15 pm

እስራት ወይም ግዞት ከትግላቸው የማይበግራቸው የኢትዮጵያ ጀግኖች!


Image
ከፊት ለፊት
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ፣ አርቲስት ደበበ እሸቱ፣ ወይዘሮ ንግስት ገብረ ህይወት፣ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ


Image
ዶክተር ብርሃኑ ነጋ
ባህርዛፍ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 13
Joined: Sun Sep 04, 2005 12:43 pm
Location: bermuda

Postby ዛግሪ » Fri Dec 23, 2005 7:42 pm

ባህር ዛፍ
እግዛብሄር ይባርክህ! የናፈኩአቸውን አናብስት አሳየኽኝ::

እዩአቸው እስክ አንበሶችን:-
የኢትዮጵያ አልማዞችን:-
የቁርጥ ቀን ጀግኖችን:-
የነጻነት አርበኞቹን::
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ዛግሪ » Fri Dec 23, 2005 7:45 pm

ምን የቅንጅት ብቻ የኢትዮጵያ መሪዎች በል እንጅ ባሀር ዛፍየ!!
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

እዉነትኛ ኢትዮጵያዉያን

Postby አቡኑ » Fri Dec 23, 2005 7:53 pm

ጀግኖቻችን
ሀገር ትውልድ ታሪክ ምንጊዚም አይረሳችሁም ደሞ ታስራችሁ አትቀሩም
ለሆዳችዉ ካደሩት ባንዳዎች የናንተ መንፈስ ጠንካራ መሆኑን በማየቲ ተደስቻለሁ
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
ዉርደትና ሞት ለባንዳና ለከሀዲ
ኢትዮጵያ ባንበሶቻ ትከበራለች
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

Postby ባህርዛፍ » Fri Dec 23, 2005 7:54 pm

ምን የቅንጅት ብቻ የኢትዮጵያ መሪዎች በል እንጅ ባህር ዛፍየ !!
ወዳጄ ዛግሪ
በቅድሚያ ምስጋናዬን አቀርባለሁ!

አንተ/ቺ ራስህ/ሽ እኳ መልሰኸዋል/ሸዋል፡ ቅንጅት ኢትዮጵያ፤ ኢትዮጵያ ቅንጅት ነው።


ከወገናዊ ሰላምታ ጋር
ባህርዛፍ
ባህርዛፍ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 13
Joined: Sun Sep 04, 2005 12:43 pm
Location: bermuda

ተባረክ ባህርዛፍ መሪዎቻችንን ስላሳየኽን

Postby moa » Fri Dec 23, 2005 8:55 pm


ጀግኖች አናብሰቶች ግርማቸው ማማሩ
ግርማ ሞገስ ለብሰው ኢትዮጵያን ሲያኮሩ
ያለ እህል ያለ ውሃ እንዲህ ያማረባቸው
ኢትዮጵያ ታበጽህ በማለታቸው ነው።
እንገዴ ልጁማ ቢበላ ቢጠጣ
የሰው መልክ የለውም ቁርጥ ያቺን ጦጣ
እንግዴው ልጅ ወጥቶ ስልጣን ላይ ቢቆይም
ውራጅ ነው ሽል ብጤ ዩፎ የሚያስቀይም
ጽንስ አጨናጋፊ የፍጥረታት መርገም።

ይድበኑ ትግሬዎች የወያኔ ልጆ
moa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 159
Joined: Tue May 10, 2005 7:44 pm
Location: ethiopia

Postby አቡዬ » Fri Dec 23, 2005 10:25 pm

ሞአ ዩፎ አልክ በጣም ነው ያሳከኝ ቀንዋ የደረሰ እርጉዝ ሴት አትየው ነው አይደል ውነት ነው በጣም ግሩም ነው ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ ትግሬዎች ስትል ሁሉንም ነው የምታጠቃልለው በዚያላይ ወያኔ በቀደደልን የዘር ጥላቻ ውስጥ እየገባንለት ነው ማለት ነው ስለዚህ ዘርን መጥቀስ እንተው ከትግሬም ውስጥ ለሀገሩ የሚታገል እንዳለም አንዘንጋ እናም እነሱንም እንዳናስከፋ መጠንቀቅ አለብን በጉጭማውመለስ ላይ የገጠምከው ግን በጣም ትክክል ነው
በቸር እንሰንብት
አቡዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 240
Joined: Tue Jan 06, 2004 6:17 pm
Location: united states

Postby moa » Fri Dec 23, 2005 10:35 pm

አቡዬ wrote:ሞአ ዩፎ አልክ በጣም ነው ያሳከኝ ቀንዋ የደረሰ እርጉዝ ሴት አትየው ነው አይደል ውነት ነው በጣም ግሩም ነው ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ ትግሬዎች ስትል ሁሉንም ነው የምታጠቃልለው በዚያላይ ወያኔ በቀደደልን የዘር ጥላቻ ውስጥ እየገባንለት ነው ማለት ነው ስለዚህ ዘርን መጥቀስ እንተው ከትግሬም ውስጥ ለሀገሩ የሚታገል እንዳለም አንዘንጋ እናም እነሱንም እንዳናስከፋ መጠንቀቅ አለብን በጉጭማውመለስ ላይ የገጠምከው ግን በጣም ትክክል ነው
በቸር እንሰንብት


:idea: :idea: :idea: :idea: :idea:
አበዬ ወንድሜ ሰላምና ጤና ይበርክትልህ
የተደረገውን ስህተት እንዳርም ስለጠቆምከኝ አመሰግናለሁ።እኔ ብዙ ጊዜ ስጽፍ የወያኔ ትግሬዎች ብዬ ነው የምጽፈው። ዛሬ ስጽፍ ትግሬዎችን በማስቀደሜ ይቅርታ ። ከነሱም ታላላቅ ሰው እንዳለ አውቃለሁ።ለምሳሌ አብረው የሚሰቃዩትና የታሰሩት ሃይሉ አራያስ አሉ አይደል? ለኢትዮጵያ አንድነስ የሞቱላትና የተዋደቁላትን እልፈ አእላፍ ትግሬዎችን አውቃለሁ።

የሚያሳዝነው በነኝህ እፉኝቶች የተነሳ ሁሉም የትግራይ ህዝብ አብሮ መደመሩን እኔም አልደግፍም የምጠላውም አመለካከት ነው። ለማንኛውም ወንድም ለዚህ ጊዜ ነው ወያኔዎች ቢሆኑ ኖሮ በዚያው በስህተታቸው ሃዲድ ላይ አማራወን እንዲህ በለው ይሉ ነበር ፦

መከባበር እሴታችን ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ!!
moa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 159
Joined: Tue May 10, 2005 7:44 pm
Location: ethiopia

Postby ራስ ንጉስ » Fri Dec 23, 2005 11:26 pm

መሪዎቻችን ኩራት በራስ መተማመን ጀግንነት ፍቅር ደግነት ቁልጭ ብሎ ይነበብባቸዋል

ለፎቶው አመስግናለሁ

ደሞ እናሽንፋለን!!!!!
Etiopia Tikdem!
ራስ ንጉስ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 376
Joined: Mon Dec 08, 2003 8:10 pm
Location: Jupiter

Postby አተረማመሰው » Fri Dec 23, 2005 11:40 pm

እኔም አመስግናለሁ:: ፎቶውንም ያርበኛ ሰልፍ ብየዋለሁ;; ማን ያወቃል ልጆቻችን ሚሊዮን በር ይከፍሉበት ይሆናል ጨረታ ቀርቦ! አሜን::
££££
አተረማመሰው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Sat Apr 16, 2005 12:03 pm
Location: united kingdom

Re: የቅንጅቱ መሪዎች ወደ ፍርድ ቤት ሲሄዱ ፤ ”ፎቶግራፎች”

Postby SAY-NO-TO-HATRED » Sat Dec 24, 2005 9:29 am

ባህርዛፍ wrote:እስራት ወይም ግዞት ከትግላቸው የማይበግራቸው የኢትዮጵያ ጀግኖች!Image
ከፊት ለፊት
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ፣ አርቲስት ደበበ እሸቱ፣ ወይዘሮ ንግስት ገብረ ህይወት፣ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ
--------------------------------------------

MARCH ON OUR GREAT HEROES----MARCH ON WITH YOUR HEROIC TEMPER :!: :!:

KEEP ON SENDING YOUR POSITIVE THOUGHTS AND ATTITUDES :!: :!:
YOU HAVE MANAGED TO KEEP YOUR COMPOSURES WHEN THOSE AROUND YOU TRY TO KILL YOUR DREAMS :!: :!:
THE POSITIVE MESSAGES YOU HAVE SENT SO FAR HAVE MANAGED TO ACTIVATE MILLIONS INSIDE/OUTSIDE THE COUNTRY :!: :!: AND WE ARE SURE THAT IT DRAWS BACK TO YOU POSTIVE RESULTS---PERSONAL SATISFACTION! MAY THE SPECIAL GOD OF ETHIOPIA BE WITH YOU :!: :!:
YOU ARE INNOCENTS, YOU WILL BE FREE SOON :!: :!: WE ALL ARE PROUD OF YOU BEYOND WORDS :!: :!:

""Those who suppress freedom always do so in the name of law and order.""John V.Lindsay

""No government power can be abused long. Mankind will not bear it.""Samuel JohnImage
ዶክተር ብርሃኑ ነጋMARCH ON OUR GREAT HEROES!! MARCH ON :!: :!:

THE BEST IS YET TO COME!! MARCH ON OUR HEROES :!: :!:

-----------
ውድ:ባህርዛፍ:ወንድሜ:እጅጉን:እናመሰግናለን:እነዚህን:ታሪካዊ:ፎቶዎች:
ወደ:እዚህ:ፎረም:ላይ:በማምጣትህ::አምላክ:ይባርክህ!!
WE ARE NOW AMBASSADORS FOR OUR BELOVED COUNTRY AND ONE DAY WE WILL BE CITIZENS IN ETHIOPIA, ONCE AGAIN!!
SAY-NO-TO-HATRED
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1354
Joined: Sat Mar 12, 2005 8:29 pm
Location: united states

Postby leflafiw » Sat Dec 24, 2005 2:31 pm

በቃ የሞት ፍርድ ሊፈረዱ ነው አይደል በጣም ያሳዝናል እኛ እንቀልዳለን:: ጀግኖች ብላብላብላብላ''''''' ጢጢጢጢ....እንላለን....
ይልቁንስ በቂ ብር አዋጥተን የደረሰውን ጥፋት ብንሸፍን ይሻላል ያው ውያኔ የ ብር ሰው ስለሆነ የሚቀበለው ይመስለኛል::
leflafiw
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 48
Joined: Sat Dec 24, 2005 2:01 pm

የህዝብ አጋር ተመራጮቹ ወግ አየች ኢትዮጵያ በጀግኖቹ

Postby ዲጎኔ » Sat Dec 24, 2005 6:04 pm

በህዝብ አጋር እና ተመራጮቹ
ወግ አየች ኢትዮጵያ በጀግኖቹ
የሰብአዊነት በኩር ምሁሮቹ
የዲሞክራሲ ፋና ወጊዎቹ
ህዝብን ያቀናጁ በየፈርጆቹ
እንዴት ያምራሉ ሸጋ ምሁሮቹ
ትውልድን ያስተማሩ ከጥበባቸው
ኢኮኖሚውን የቀየሱ ከልምዳቸው
የፍትህን ሂደት በችሎቶቻቸው
የፓርላማ እውነታን በአንደበታቸው
ለህዝባቸው የገለጡ ህያው ነው ስራቸው
ከፍትህ ሰብአዊነት እጅጉን የራቀው
በነስታንሊን ቅኝት ተወልዶ ያደገው
በደደቢት ጫካ ደድቦ ያበጠው
የዋልጌ ኮብላዮች ጥርቅም የሆነው
ኢትዮጵያዊ ስርአት ጨዋነት የራቀው
የስሙ ትርጉም አመጻ የሆነው
በትግሪኛ ቕንቕ ወይን የተሰኘው
ስሙን በምግባሩ ዘንድሮ ገለጸው
የህዝብን ተወካይ ለእስር ዳረገው

እናንት ጀግና ዲሞክራቶቻችን
ለእናት ሀገራችን መከታ ቅርሳችን
ሀሞተ ኩሩ መሪዎቻችን
ኮራንባችሁ ተወካዮቻችን
ታሪክ ይቆየናል ለልጅ ልጆቻችን
ኢትዮጵያም ወግ አየች በመሪዎቻችን
እውነት አትሞትም ህያው ነው ቃላችን
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby YEKOLO TEMARI » Sat Dec 24, 2005 8:24 pm

ይሄን ለአመታት ተዘርፎብን የነበረውን ኢትዮጵያዊነት እነዚህ ምርጦቻችን መልሰው ስለሰጡን ፤ እንደሚሉን ታሪክ አውሪ ትውልድ ሳንሆን ታሪክ ተመልካች ስላረጉን የእምዬ ኢትዮጵያ አምላክ ከናንተ ይሁን . ከዚህ ጨለማ በሁዋላ ስትመሩን እየኮራንባችሁ ይሆናል. ወገግታው ይታየናልና
YEKOLO TEMARI
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Thu Dec 01, 2005 1:09 am

ዋ አለ አድዋ

Postby የሳጥናኤአባት » Sat Dec 24, 2005 10:56 pm

የጨዋ ልጅ ተዋርዶ እንጨት ለቀማ እቆላ ወርዶ ያነደዋል እንጨቱን ቀን የጣለውን እስኪ ስላም ይስጣቸው
የሳጥናኤአባት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Thu Jan 27, 2005 11:24 pm
Location: ethiopia

Next

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests

cron