አይ አዳነች ፍስሃዬ የሥጋ ነገር,,,,

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ወንድሜ የዘመኑ ልሳን!!

Postby ወዲ_ፍቃዳ » Tue Dec 27, 2005 1:54 pm

መቸም ስትዋሽ ሰማይ እና ምድር ታጣብቃለህ አማራ ነው ምሬት ላራሹ ያለ ትላለህ??
ዉሻታም ታሪኩ በደምብ እናቃለን የይንቨርስቲ ተማሪዎች,የምንግስት ሰራቶኞች
አብረው ሁነው ነው ምሬት ላራሹ ብለው ሰልፍ የውጡ
. አነዚህ ህዝብ ከሁሉም ህብረተሰብ ቅልቅል ነበሩ.
ነፍጠኛው አማራ ክፍል ትላልቅ ምሬት ይዞ ግብሬዉን ከጭሱ ሲባርረ አይተናል ሰምተናል
ኦሮርሞዉን ኦሮሞ እያለ በብሄሩ ሲያንቃሽሸው እንደ 2ኛ ዜጋ ሲያየው
የሄ ሁሉ የትናንት ትዝታ ( ጠባሳ) ነው ለዚህም ነው ኦሮሞዎች ኣማራን የሚጠሉ
እስቲ አሁን ማ ይሙት ወያኔ ለ ኦሮሞ ለቆላቸው ይዉጣና በገጀራ ካልጨርስዋቹህ.
ቴድሮስ , ዋለልኝ ... ሁሉም እትዮጲያዉያን ጀግኖች ናቸው
እኔ አማራ ሰነፍ ፈሪ አላልኩም የአማራው ጭቁን ህዝብ
ከ ሌላው ኢትዮጲያዊ ወንዱሙ ታግለዋል ጀግንነቱም ኣሳይተዋል
የትናንቱ የብህርዳሩ ዝግጅት ምስክር ነው. ደደቡ ማነ ብትለኝ ቅንጅት ኣርብኞች ግንባር ኦነግ...
I love Ethiopia and alll ethiopian
I like to read, wright and chut with my beloved ppl
ወዲ_ፍቃዳ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 72
Joined: Wed Dec 07, 2005 3:23 pm

Re: ወንድሜ የዘመኑ ልሳን!!

Postby moa » Tue Dec 27, 2005 5:04 pm

ወዲ_ፍቃዳ wrote:መቸም ስትዋሽ ሰማይ እና ምድር ታጣብቃለህ አማራ ነው ምሬት ላራሹ ያለ ትላለህ??
ዉሻታም ታሪኩ በደምብ እናቃለን የይንቨርስቲ ተማሪዎች,የምንግስት ሰራቶኞች
አብረው ሁነው ነው ምሬት ላራሹ ብለው ሰልፍ የውጡ
. አነዚህ ህዝብ ከሁሉም ህብረተሰብ ቅልቅል ነበሩ.
ነፍጠኛው አማራ ክፍል ትላልቅ ምሬት ይዞ ግብሬዉን ከጭሱ ሲባርረ አይተናል ሰምተናል
ኦሮርሞዉን ኦሮሞ እያለ በብሄሩ ሲያንቃሽሸው እንደ 2ኛ ዜጋ

ሲያየው
የሄ ሁሉ የትናንት ትዝታ ( ጠባሳ) ነው ለዚህም ነው ኦሮሞዎች ኣማራን የሚጠሉ
እስቲ አሁን ማ ይሙት ወያኔ ለ ኦሮሞ ለቆላቸው ይዉጣና በገጀራ ካልጨርስዋቹህ.
ቴድሮስ , ዋለልኝ ... ሁሉም እትዮጲያዉያን ጀግኖች ናቸው
እኔ አማራ ሰነፍ ፈሪ አላልኩም የአማራው ጭቁን ህዝብ
ከ ሌላው ኢትዮጲያዊ ወንዱሙ ታግለዋል ጀግንነቱም ኣሳይተዋል
የትናንቱ የብህርዳሩ ዝግጅት ምስክር ነው. ደደቡ ማነ ብትለኝ ቅንጅት ኣርብኞች ግንባር ኦነግ...


ስማ ወዲ ይህ የጠባብነት መጠርያችሁ በራሱ ችግር አለበት! ወዲ ሰበይቲ፤ወዲ ምናምንቴ የምትሉት በመጀመርያ ደረጃ ሴት ልጅን አሳንሳችሁ የምትጠሩበት ዝልፊያ ሲለወጥ ነው እናንተ ተለወጣችሁ የሚባለው።

በመጀመርያ ወንድሜ ተማር ታሪክን! አማርኛ አስተካክለህ ሳትጽፍ በሰው ቋንቋ በእንግሊዘኛ ከስር ትጽፋለህ። እስከመቼ ነው ሻብያና ወያኔ በራሳችሁ ጭንቅላት አስባችሁ የምትናገሩት? ይኽው እደሜ ልካችሁን መለስና፤ኢሳይያስ የሚናገሩትን እንደ በቀቀን እየደገማችሁ ሃገራችሁን ለመከራ አሳልፋችሁ ትሠጣላችሁ።ለዚያውም አንድም የከርሰ ምድር ሃብት ሳይኖራችሁ ተጣብቃችሁ ለምትኖሩት።

ሻብያዎች እንኳን አሳ አውጥተው ሸጠው መኖር ይችላሉ የቸገረን የናንተ አቅማችሁን ያለማወቅ ጉዳይ ነው። ሳታውቁት የዘር ፌዴራሊዝም ችግራችንን ይፈታል ብላችሁ ወደ ሸምቀቆ቎ ገባችሁ። ወያኔ የሄደ ዕለት በዚያው ክልልህ ተቆጠብና ኑር ስትባል ይገባሃል ያኔ! አሁንማ በፌዴራል ስም ትግሬ ከበላይ እየተቆጣጠረ ኦሮሞውን፤አማራውን ይበዘብዛል ቀኑ ሲመጣ ግን እቅምህን ታውቃለህ እስከዛው አቅራራ!!

የአማራው ልጆች ለዚያውም የፊውዳል ልጆቹ መሬት ላራሹንና፤ የብሄረሰብ እኩልነትን እንደመሩትማ አጎቶችህን ጠይቅ ብዬሃለሁ ውነቱን ለማግኘት
moa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 159
Joined: Tue May 10, 2005 7:44 pm
Location: ethiopia

አይ የመቀሌ ወረዳ አራዳ ሲሆን

Postby aba nefso » Tue Dec 27, 2005 10:26 pm

ሙጫ! ወዲ
ኦሮሞው በጨገራ አልክ !አይ ምኞት! ይልቅስ በዚያን ሰሞን ለምን የሸንኮራ ገጀራ አዲስ አበባ ላይ ከገበያ እንደጠፋ ጌታህ ሪፖርት አላደረገልህም? መልሱን ከፈለግህ ለወያኔ ነው እየተገዛ ያለው።

አማራው በመሬት ኩታ ገጠምነት የሚገናኘው ከኦሮሞው ይልቅ ከትግሬው ጋር ነበር።ግን ከትግሬው ይልቅ የተዋለደው፤ ሠርገኛ ጤፍ ሆኖ የተደባለቀው ከአሮሞው ጋር ነው እና እርሳው !አማራውና ኦሮሞው ይተላለቃል ብለህ! ይልቅስ ሰሞኑን የኦሮሞውና የአማራው ቁርኝት ረፍት ነስቷችኌል
aba nefso
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 33
Joined: Tue Dec 06, 2005 3:18 pm
Location: norway,bergen

Re: አይ የመቀሌ ወረዳ አራዳ ሲሆን

Postby ወዲ_ፍቃዳ » Wed Dec 28, 2005 11:55 am

aba nefso wrote:ሙጫ! ወዲ
ኦሮሞው በጨገራ አልክ !አይ ምኞት! ይልቅስ በዚያን ሰሞን ለምን የሸንኮራ ገጀራ አዲስ አበባ ላይ ከገበያ እንደጠፋ ጌታህ ሪፖርት አላደረገልህም? መልሱን ከፈለግህ ለወያኔ ነው እየተገዛ ያለው።

አማራው በመሬት ኩታ ገጠምነት የሚገናኘው ከኦሮሞው ይልቅ ከትግሬው ጋር ነበር።ግን ከትግሬው ይልቅ የተዋለደው፤ ሠርገኛ ጤፍ ሆኖ የተደባለቀው ከአሮሞው ጋር ነው እና እርሳው !አማራውና ኦሮሞው ይተላለቃል ብለህ! ይልቅስ ሰሞኑን የኦሮሞውና የአማራው ቁርኝት ረፍት ነስቷችኌል

በፍጹም እንዲያዉም ደስስ ዪለኛል
ግን አስተዉል ደግሜ ደጋግሜ ልንገርህ ዉድ የ ኣማራ ብሄሮች ኢትዮጲያዉያን ወንድሞቼ ናቸው እወዳቸዋሎህ
ኣንተን እና ያንተ ብጤ ነው የምጠላቸው ባማራነትህ ሳይሆን በዘረኝነትህ
አንተና ያአንተ ቢጤ ኤንክርዳድ ናቹ የማይረባ ያምጠቅም ተልቅሞ የሚጣል
I love Ethiopia and alll ethiopian
I like to read, wright and chut with my beloved ppl
ወዲ_ፍቃዳ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 72
Joined: Wed Dec 07, 2005 3:23 pm

አዳነችማ ሌላ ነች!...

Postby ተድባበ » Thu Dec 29, 2005 4:14 pm

ውድ moa .... በቅድሚያ የሻቢያዋን ቋሚ ተጠሪ ያዳነች ፍሥሀዬን እኩይ ተልእኮ ፈልቅቀህ ለማውጣት በመቻልህ አድናቆቴ ይድረስህ!... ያልከውን ኢንተርቪው አዳምጬዋለሁ:. አዎን...የስዋ ተልእኮ ቁልጭ ያለና ድብቅ የገንጣይ አስገንጣይ (ሻቢያ ወወያኔ) ሚናዋ አንድ ገጽታ ነው:: ቅንጅት ያማራ ድርጅት ነው አያለች ወያኒያዊ/ሻቢያዊ መርዝዋን ነው በዓለም አቀፉ ቪኦኤ መድረክ ተጠቅማ የረጨችው.: ያሳዝናል!....

አዳነች እምየ ኢትዮፕያን ከልጅነት እስከ እውቀት እንደወገብዋ ቅማል ጠምዳ የያዘችና እስከ ዛሬም ድረስ ለዚያች አገር ጥፋትና ለዚያ ክቡር ሕዝብ እንግልት የጠላትነት ጦርዋን እንዳምዘገዘገች ትኖራለች:: ይህንን እኩይ ተልእኮዋን እንዲህ እንደ ሞኣና የዘመኑ ልሳን የተረዱ ስንት ይሆኑ? እያልኩ ውስጤን ስጠይቅ መተከዜ አልቀረም:: እባካችሁ ያዳነች ፍስሀዬን የረዥም ዘመን እኩይ ተልእኮ በወጉ ተረዱ የሚል ጥሪዬን በዚህ አጋጣሚ ከማስተጋባት ግን አልቆጠብም::

ለውድ moa ግን አንዲት ማረሚያ አለችኝ.: አዳነች በኢሕአፓ ሽፋን እናት አገራችንን የወጋችና ያስወጋች ሻቢያ እንጂ የኢትዮጵያዊ ድርጀት genuine አባል ያልነበረች እንደሆነች ነው.: ያዲስ አበባውን አራጅ ክፍሉ ታደሰን በመሳሪያነት ተጠቅማ ለዚያ ሁሉ ፍጅት ቤንዚናን ማቀጣጠያ ሆና ማገልገልዋን በነ ጎይቶም ለባሲ ገድል ወስጥ የተጻፈውን እውነት ማስተዋል ብቻ ይበቃል.: አዳነች ትናንትም ዛሬም ነገም የሻቢያ ሎሌና ጉዳይ ፈጻሚ እንጂ ሌላ አይደለችም:: ኢሳይያስም ቤቴ ቤትሽ ነው እያለ እንደሸማኔ መወርወሪያ ዘወትር የሚያመላልሳት ምስጢሩ ምን ይሆን ብሎ የማይጠይቅና የማይረዳ አለ ብየ አላምንም:: ስለዚህ ይህ እርም ይወሰድ ዘንድ ብትህትና እጠይቃለሁ::

ተድባበ ማርያም
ውስጥ አዋቂ

moa wrote:wife was mad at me


Two deaf men were in a coffee shop discussing their wives. one signs to the other,boy was my wife mad[/i] at me last night!
she went on and on and would't stop!
The other Buddy says when my wife goes off on me i just dont listen.
How do you do that? says the other.
It's easy! I turn off the light.
"ፍቅር የሌለው ዐይናማ ውጦታልና ጨለማ" ነው ያለው ቴዲ! ይመችህ የዘመኑ ልሳን ከትግራዊቷ ኢትዮጵያዊት ገርልፍሬንድሀ ጋራ!! ለማንኛውም ኦሮማይን መጽሃፍ ደጋግመህ አንብበው።
ከላይ የጻፍኩት ቀልድ አንተን አይመለከትም! እንደው በቀልድ ብጀምረው አንተንም ታዳሚውም ፈገግ ያረገዋል ብዬ ነው።[i]
በመጀመርያ አዳነችን ፍስሃዬን ወያኔ የከሰሣት እስዋ ቀድሞ የኢሃፓ አባል ስለነበረችና የቀድሞው ባለቤትዋ ከነበረው ክፍሉ ታደሰ ጋር ጭምር ነው።
ወያኔ አዳነችን በኢህአፓ አባልነት አሁንም ድረስ ስለሚጠረጥራትና ኤርትራ ብዙ ጊዜ እየሄደች ኢሳይያስን ኢንተርቪው ስለምታደርገው ቅጽል ሰም ጭምር አውጥተውላታል "ድምጸሃፋሽ" እያሉ

እስዋን ያስጠመዳት ያ ነው! አዳነች በትናንትናው ዕለት ኢንተርቪው ላይ እንደጋዜጠኛ እውነትን ፍለጋ ሳይሆን አጠያየቁዋ ቅንጅቱ በአንድ ዘር ላይ እንዳነጣጠረ አድርጋና ህዝቡም መደዴ ክፉና ደጉን እንደማይለይ አድርጋ ነበር ስትኮረኩር የነበረው። ይህ ደግሞ የኢትዮጵያን ህዘብ እንደመናቅ ይቆጠራል።
ለምን በዘር ላይ የተሳለውን ቅስቀሳ መጀመርያ ወያኔ እንደፈጠረ አልተናገረችም? አስራአምስት አመት ሙሉ ሲያቀነቅነው የነበረው ወያኔ !ቅንጅቱ እኮ የመጣው ባለፉት ስድስት ወራት ነው! ማነው ኢንተር ሃምዌ እያለ የጀመረው ለምን ኪሮስን ይህን አልጠየቀችውም?

አዳነች ካልገባት ግዝቱን እንደገና ታንበው! ከወያኔ ጋር ቡና የሚጣጣ ሁሉ ማለት ትግሬውን፤ሆዳም አማራውን፤ጉራጌውን፤ኦሮሞውን ወዘተርፈ ሁሉ ይመለከታል። ቅንጅትን ትግሬ ሁሉ በጥርጣሬ ያየዋልና አብሬ ልዝመትበት የምትል ከሆነ ተሳስታለች አዳነች ፍስሃዬ!!

አቦ ይቺ የገጠመችህ ትገራዊ እንዴት ያለች ናት እባክሀ? ሁሉም እንደስዋ አፍቃሪ ቢሆን ከትግራይ ምድር ጥላቻ ይጠፋ ነበር።
ተድባበ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 13
Joined: Wed Feb 16, 2005 7:06 pm
Location: ireland

Postby ወጥመድ » Thu Dec 29, 2005 10:52 pm

ከጸደቁ አይቀር ይንጋለሉ ነው የሚባለው:: ቅቅቅ
እኔም በዚህ ነገር ላይ አንድ ሁለት ልበል?

ምንም እንኩዋን አዳነች ፋሳሀዬን በጋዜጠኝነት ሙያዋ እንደ ማንኛውም የ VOA ጛዜጥኞች አድናቆቴ ከፍ ያለ ቢሆንም ነግር ግን ባዘጋጀችው ሁለት ኢንተርቪዩዎች ላይ ከፍተኛ ወገናዊነት ተንጸባርቆባታል::

የመጀመሪያው ወገንተኝነት
ከገብገሩ አስራት--- ከድሮ የትግራይ አስተዳዳሪ,
ከድ/ር ሽመልስ--- የቅንጅት አባል
ከሌንጮ ባቲ--- የኦነግ የህዝብ ግኑኝነት ኃላፊ ጋር የዘርኝነት ጉዳይ በህዝቡ ውስጥ እየጸረጸ በመግባት ላይ ስለሆነ ስለሁነታው ለመወያዬት ሶስቱንም ኢንተርቪዩ አድርጋ ነበር::

በዚህ ኢንተርቪዩ ላይ ገና ከመግቢያው ላይ እንደ መንደርደሪያ አድርጋ የተጠቀመችው አረፍተ ነገሮች በቁራጭ ወረቀት ይዤ እስከ አሁን ድረስ ጠረጴዛዬ ላይ የኛል::
አዳነች እንዲህ በማለት ጀምረች::

በድሮ ወቅት ማለትም በኃይለስላሴም ሆነ በደርግ ጊዜ መሆኑ ነው:: በድሮ ግዜ ያለምንም የዘር የሉነት ህዝቡ በአንድ ላይ ሆኖ መንግስትን ይቃወም ነበር ::አሁን ግን መንግስትን አልፎ ህዝብን በጅምላ ወደ መቃወም አቅጣጫ ተለውጧል በማለት ምሳሌ ስትሰጥ
ለምሳሌም:
ሁሉም ነገር ወደ ትግራይ ይጋዛል--(ትግራይ ውስጥ ብዙ ይሰራል

የተግራይ ተማሪዎች በኮፒዩተር ድጋፍ ይማራሉ

የስራ ቦታዎች ሁሉ በትግሬዎች ተይዟል

በስብሰባ ላይ በቋንቋቸው ብቻ ተናገሩ

ከፖለቲካ ፓርቲዎች ሳይቀር ወደ መጡበት እንመልሳቸዋለን አሉ::
እንዲያውም
- ትግሬ ወደ መቀሌ
-ንብረት ወደ ቀበሌ
እየተባለ በህዝቡ ዘንድ ይወራል እና ለምን የትግራይ ህዝብ እንደ ጠላት ይታያል አይነት አዝማሚያ ውይይቱ አስጀምራለች::

ጎበዝ እንግዲ ተመልከቱ ከላይ የተዘረዘሩት ችግሮ ሁሉ እውነትም ይሁኑ አሉባልታ ከተቃዋሚዎች ወገን ብቻ ያለንም ቅደመ ችግርና መነሻ ምክናዬት እንደ መነጨ አድርጋ ለዚህ ሁሉ መጥፎ ነገር ተጠያቂውና ጥፋተኛውም ተቃዋሚዎች እንደሆኑ አድርጋ በማቅረብ አዳነች ከፍተኛ ሚና ተጫውታለች::

ወጥመድ

ይቀጥላል
Last edited by ወጥመድ on Sat Dec 31, 2005 11:12 pm, edited 1 time in total.
ወጥመድ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Fri Mar 11, 2005 1:52 pm
Location: Semen Walta

Postby ወጥመድ » Thu Dec 29, 2005 11:50 pm

አዳነች እውነት ወገንተኝነት የማያጠቃት ጋዜጠኛ ብትሆን ኖሮ ለዚህ ሁሉ የዘርና የጎሳ ችግር መነሻው የመንግስት ፖሊሲ በመሆኑ ህዝቡም ይኽንኑ ተከትሎ አንዱ ሌላውን እያጠቃ ነውና ይህ ፖሊሲ ጥሩ ነው ወይ?
የዚህ አይነቱስ አመራር አፍሪካ ውስጥ ያዛልቃል ወይ?
ብላ ከግራም ቀኝም እንደ ማገናኘት የችግሩ መነሻም ሆነ መድረሻ ወደ ተቃዋሚዎች እንዲዞር አድርጋለች::

ደግሞስ ወያኔ ለ30 አመት ሙሉ እስከ አሁንም ድረስ የአማራውን ህዝብ እናንተ ነፍጠኞች, ትምክህተኞች, አደኃሪዎች, በዝባዦች, የድሮ ስርአት ህልመኞች, ጦርነት ናፋቂዎች ,ለእግሩ ጫማ የሌለው,የኦርቶዶክስት ቤተክርስቲያን አድመኞች----ወዘተ ሲሉ
ኦሮሞውን ጠባቦች, ዘረኞች--- ብለው, ጉራጌውን የአማራ ተለጣፊ ነው--- እያሉ በመንግስት ደረጃ አስቀያሚል ቃላቶችን ሲጠቀሙ አዳነች ለምን ይኅንን ሁሉ የወያኔ ጉድ ለመጥቀስ እንዳልፈልገች ሊገባኝ አልቻለም?

በሁለጠኛው ኢንተርቪዩ ላይ ደግሞ በመጀመሪያ ደረጃ የእንግዶች አመራረጡ በእራሱ ወገንተኝነትን የተላበሰ ነው:: እንዴትቢባል
-ዶ/ኪሮስ ስልጣን---ከወያኔ ሲሆን ገለልተኛ ነው የተባለውም አቶ አብይ ብርሌ---እንክት ያለ የወያኔ ደጋፊ ነው:: እንዲያውም ዶ/ር ኪሮስ በህዝብ ላይ የተወሰደውን ያልተመጣጠነ እርምጃ ከአቶ አብይ የበለጠ ቅሬታውን ገልጿል:: ለይስሙላ ያክል ከሁሉም በኩል ጥፋት አለ ይላል እንጂ በዝርዝር ሲኮንን የነበረው ተቃዋሚዎችን ነበር::

በዚህ ውይይት ላይ ሌላው ተጨማሪ የአዳነች ጥፋት የነበረው አቶ ብርሀኑ መዋ ስለ ተፈጠረው ችግር ዋና መነሻው ኬየት እንደሆነ በደንብ ዘርዝረው ለማስረዳት ሲሞክሩ አዳነች በመሀል እየገባች አሁን ስለዚህ ጉዳይ ሳይሆን የምንወያየው---- በማለት ወይ ብሎክ-- ታደርጋለች --ወይንም የነገሩን አቅጣጫ ታስለውጣለች::

ለወፊቱ ግን እንዲህ አይነት ስህተት ሁለተኛ እንደማትደግም አምናለሁ::

VOAዎች 2006 መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላች ሁምኞቴ ነው:: በርቱ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው::

ወጥመድ
Last edited by ወጥመድ on Sat Dec 31, 2005 11:14 pm, edited 3 times in total.
ወጥመድ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Fri Mar 11, 2005 1:52 pm
Location: Semen Walta

Re: ወንድሜ የዘመኑ ልሳን!!

Postby የዘመኑ ልሳን » Fri Dec 30, 2005 1:51 am

እኔ እንደ ወያኔ የፕረሚቲቭ አስተሳሰብ የለኝም::ሰለሆነም የኢትዮጵያ ህዝቦችን ትግል ለአንዱ ጎሳ ሰጥቼ የጎሳ ፖለቲካ የማራምድ::የቱ ጋር የ1966 ዓ.ም ህዝባዊ ንቅናቄ አማራ ብቻ ነው ያካሄደው እንዳልኩ ብትነግረኝ በጣም ደስ ይለኛል::ቱልቱላ ወያኔ የምታወሩት ውሸት እጅ እጅ እንዳለን ማን በነገራችሁ::
ወዲ_ፍቃዳ wrote:መቸም ስትዋሽ ሰማይ እና ምድር ታጣብቃለህ አማራ ነው ምሬት ላራሹ ያለ ትላለህ??
ዉሻታም ታሪኩ በደምብ እናቃለን የይንቨርስቲ ተማሪዎች,የምንግስት ሰራቶኞች
አብረው ሁነው ነው ምሬት ላራሹ ብለው ሰልፍ የውጡ
.
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ምሰጢር and 4 guests