አይ ወያኔ ! ድንበሩን ጥሎ መፈርጠጥ ጀመረ?!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አይ ወያኔ ! ድንበሩን ጥሎ መፈርጠጥ ጀመረ?!!

Postby ዛግሪ » Sat Dec 24, 2005 12:04 am

ቅዘናም ወያኔ !ድሮስ ትግሬ ብቻዋን እንዴት አድርጋ ልትዋጋ ነው? ሌላውማ ከንግዲህ ምን ቀረብኝ ብሎ ይዋጋል?
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ጥራኝ ደኑ » Sat Dec 24, 2005 1:59 pm

እኅኅኅኅ እኅኅኅኅኅ እከከከ እከከከ በጣም አስቅኅኝ እውነት ነው ያልከው
ያለ እኞ መቸ ይሆንለታል ኩንቲ ለቃሚ ወያነ ድሮም አዲስ አበባ የገባው ከሻቢያና ከኦነግ ጋር ተባብሮ ነው
ጥራኝ ደኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 25
Joined: Tue Oct 18, 2005 4:51 am
Location: ethiopia

Postby leflafiw » Sat Dec 24, 2005 2:09 pm

እንዴትም ጦርነት አንስታችሑ ሞታችሗል::
leflafiw
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 48
Joined: Sat Dec 24, 2005 2:01 pm

በዘዲ በመላ ይላችሀል ዪሂ ነዉ

Postby አቡኑ » Sat Dec 24, 2005 8:09 pm

ውያኒ በዘዲ ባድመን ወደማስረከቡ እንደሆነ የማይታበል ሀቅ ነዉ
ይህን ደሞ መለስ ደግሞ ደጋግሞ ተናግሮታል ባዲሱም መጵሀፉ ጵፎታል ግን የሚገርመዉ ለቀሪው የትግራይና በፓርላማ ለሰበሰባችዉ አህዮቹ ቅንጅትን በየቀኑ ይስልላቸዋል ከትኙበት ሲነቁ ግን ቲያትሩ ሁሉ አልቆ ድንበሩ ተቀየሶ እሱም በሰላም ሰም ቃል የተገባለትን የእርዳታ ገንዘብ በለንደን ባንክ ያስገባል ለትግራይ እንደሆን ምናልባት ከኩንታል ሰንዲ የበለጠ የለም ማፈሪያ ሁሉ!!
ለሱ ወዳጆች የምለዉ ቢኖር ዉስጣችሁ ያቀፋችሁትን ተባይ አዉጡና ጣሉ ባረጀ ተረት አማራ አማራ ቅንጀት ቅንጀት ሰትሉ እድሚአችሁን አትፍጁ
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

Postby ዛግሪ » Sat Dec 24, 2005 8:14 pm

ከ70,000 በላይ ወገኖቻችን ያልቁበትን ባድመን ለቀው አ.አ ገብተው ያልታጠቀውን ህዝባችንን ሊጨፈጭፉ ነው? እግዜር ዋጋችሁን ይክፈላውሁ!
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ዛግሪ » Sat Dec 24, 2005 9:54 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

ከመጻፍህ በፊት አስብ....

Postby ዳጋፉፍ » Sat Dec 24, 2005 11:23 pm

አቡኑ wrote:ውያኒ በዘዲ ባድመን ወደማስረከቡ እንደሆነ የማይታበል ሀቅ ነዉ
ይህን ደሞ መለስ ደግሞ ደጋግሞ ተናግሮታል ባዲሱም መጵሀፉ ጵፎታል ግን የሚገርመዉ ለቀሪው የትግራይና በፓርላማ ለሰበሰባችዉ አህዮቹ ቅንጅትን በየቀኑ ይስልላቸዋል ከትኙበት ሲነቁ ግን ቲያትሩ ሁሉ አልቆ ድንበሩ ተቀየሶ እሱም በሰላም ሰም ቃል የተገባለትን የእርዳታ ገንዘብ በለንደን ባንክ ያስገባል ለትግራይ እንደሆን ምናልባት ከኩንታል ሰንዲ የበለጠ የለም ማፈሪያ ሁሉ!!
ለሱ ወዳጆች የምለዉ ቢኖር ዉስጣችሁ ያቀፋችሁትን ተባይ አዉጡና ጣሉ ባረጀ ተረት አማራ አማራ ቅንጀት ቅንጀት ሰትሉ እድሚአችሁን አትፍጁበመጀመሪያ መሰረታዊና በሃቅ የተመሰረተ ጉዳይ እያነሳን ብንጽፍ የተሻለ ነው::መንግስት ለሰላም ካለው ጽኑ አቋም አጨቃጫቂ ከሆኑት የድንበር ቦታዎች በተባበሩት መንግስታት ጠያቂነት የተወሰነ የሰራዊት ቁጥር መቀነሱ: ለናንተ የፕሮፖጋንዳ ፍጆታ መዋል የለበትም::

የጦርነት ውጥረትን ለመቀነስ የተወሰደን በጎ እርምጃ ባድመን እንደማስረከብ ተቆጥሮ ፍሬ የለሽ ወሬ ከመሆን አልፎ ምንም ፋይዳ የለውም::በሌላ በኩል መንግስት የሰራዊቱን ቁጥር ሲቀንስ ባንጻሩ ምናልባት ሻዕብያ ጦርነት ከከፈተ ጥቃቱን ለመከላከልና አጸፌታውን ለመስጠት የሚችል በቂ የሰራዊት ክምችት እንዳለ ማወቅ ይኖርብናል::
ዳጋፉፍ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 108
Joined: Thu Jul 14, 2005 3:49 am
Location: ዩ ኤስ አሜሪካ

Re: አይ ወያኔ ! ድንበሩን ጥሎ መፈርጠጥ ጀመረ?!!

Postby ገባ-ወጣ » Mon Dec 26, 2005 8:13 am

ዛግሪ wrote:ቅዘናም ወያኔ !ድሮስ ትግሬ ብቻዋን እንዴት አድርጋ ልትዋጋ ነው? ሌላውማ ከንግዲህ ምን ቀረብኝ ብሎ ይዋጋል?
:lol: :lol: :lol:

ዛግሪ, አንተ ተሩምባ ነፊ!

Although with out merit, I kind of like reading your insults. If Meles had brought back the port of Assab, and opened 100 universities, a thousand companies to markedly decrease unemployment, would you vote for him instead of some one from your area?

Tell the truth.
ገባ-ወጣ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 128
Joined: Sat Dec 17, 2005 7:06 pm

አንተ ብትመኘዉም እርሱ ግን አያደርገዉም

Postby አቡኑ » Mon Dec 26, 2005 4:36 pm

ጉዳዩ እኮ መለስን መምረጥ ወይም አለመምረጥ አይደለም መሰረታዊዉ ጉዳይ መለስ እኮ ኢትዮጵያዊ አይደለም የፈለግከዉን ያህል ብትመኝ ልሆን እይችልም እርሱ ህልሙም ፕላኑም ኢትዮጵያ የሚባል ሀገር ወይም እኒ ኢትዮፕያዊ ነኝ ብሎ የሚናገር ዚጋ ማየትም መስማትም አይፈልግም ህልሙም ፕላኑም ይህ ነዉ ይህን ደሞ በ14 አመት አይተንዋል ግን የሚገርምህ ዛሪ ከምን ጊዚዉም የበለጠ መለስና ጋደኞቹ የሚጠሉት እማርኛ በመላ ኢትዮጵያ እንደ እሳት ተቅጣጥሏል ትግራይ ሳይቀር
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], Google Adsense [Bot] and 4 guests

cron