ኣማራና ትግሬ:- ኣማርኛና ትግርኛ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ኣማራና ትግሬ:- ኣማርኛና ትግርኛ

Postby አንዳርጋቸው » Sat Dec 24, 2005 4:36 pm

ሰላም ዋርካዎች:-

ከ 3000 አመት የሀገራችን ታሪክ እንደተረዳሁት አማራ ማለት ከትግራይ የተሰደደ የሰለጠነ ደገኛ ትግሬ ሲሆን አማርኛ ደግሞ የተሻሻለ ዘመናዊ ግ እዝ, ትግርኛ ዎይንም አረብኛ መሆኑን ነው:: ለምታቀርቡት ታሪካዊ ማስረጃና ሰላማዊ ውይይት ከዎዲሁ አመሰግናለሁ::

አንዳርጋቸው
አንዳርጋቸው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 119
Joined: Fri May 14, 2004 1:05 pm

Re: ኣማራና ትግሬ:- ኣማርኛና ትግርኛ

Postby እንድሪያስ » Sat Dec 24, 2005 5:32 pm

አንዳርጋቸው ሰላም ::
እስኪ ጊዜ ሲኖርህ ይህን በጥሞና አንብበው ::
http://www.ethiopic.com/Fikre1er.htm
አንዳርጋቸው wrote:ሰላም ዋርካዎች:-

ከ 3000 አመት የሀገራችን ታሪክ እንደተረዳሁት አማራ ማለት ከትግራይ የተሰደደ የሰለጠነ ደገኛ ትግሬ ሲሆን አማርኛ ደግሞ የተሻሻለ ዘመናዊ ግ እዝ, ትግርኛ ዎይንም አረብኛ መሆኑን ነው:: ለምታቀርቡት ታሪካዊ ማስረጃና ሰላማዊ ውይይት ከዎዲሁ አመሰግናለሁ::

አንዳርጋቸው
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1784
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Postby ታጠቁ » Sat Dec 24, 2005 9:41 pm

አዎን አማራና ትግሬ አንድ ቤተሰብ ነው:: ሻብያና ወያኔ አለያዩት እንጂ:: አሁንም ትግሬና አማራ ተባብሬው ለኢትዮጲያ መቆም አለባቸው:: ወያኔና ሻብያን ለአንድ ኢትዮጲያ በቆመ ደርጅት መተካት ይኖርባቸውአል:: አለዚያ....
ታጠቁ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 230
Joined: Mon Nov 29, 2004 12:10 am
Location: united states

Postby ገባ-ወጣ » Sat Dec 24, 2005 10:34 pm

ታጠቁ wrote:አዎን አማራና ትግሬ አንድ ቤተሰብ ነው:: ሻብያና ወያኔ አለያዩት እንጂ:: አሁንም ትግሬና አማራ ተባብሬው ለኢትዮጲያ መቆም አለባቸው:: ወያኔና ሻብያን ለአንድ ኢትዮጲያ በቆመ ደርጅት መተካት ይኖርባቸውአል:: አለዚያ....

The Tigree people consider all Amharas as their brothers and sisters. That is a valid statement. The problem arises from some of the Amharas who wish harm. One can prove that by reading the messages at this forum. My Tigre friend told me the other day, there is no Tigree who advocates for the harm of Amharas or any one else.

I think the Amharas like ዛርቲ and አርመሰመሰው who need to question them selves why they hate and use hateful words against a good, gallant and proud people.
ገባ-ወጣ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 128
Joined: Sat Dec 17, 2005 7:06 pm

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Dec 26, 2005 5:39 am

ይቅረብም ይራቅ የሰው ልጅ ሁሉ ይዛመዳል::እናጥብበው ካልን ደግሞ ለመዛመዱ ከአማራው ይልቅ ለደገኛ ኤርትራውያን(ከበሳ ነው የሚባለው) አይቀርብም ትላለህ የትግራይ ህዝብ::ግን የዚህ ፅሑፍህ ዓላም ምንድነው አንዳርጋቸው?
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby አንዳርጋቸው » Mon Dec 26, 2005 9:36 am

ሰላም እንድሪያስ::

ሊንኩን አንብቤዋለሁ:: ጠቃሚ መረጃ አለው::ለምን ግን ዸሀፊው ስለ አዼ ቴዎድሮስ...ብዙ ሳይል ቀረ? አማራ ከኢትዮፒዮስ የሚባል የዘር ግንድ መጣ ይላል...በበኩሌ እስካሁን ካለኝ መረጃ ይለያል:: ስለአማርኛ ቃንቃ አጀማመርና እድገትም...ዸሀፊው ስሜታዊነት ይታይበታል:: ሆኖም የኔን ሳማሪ---የሚደግፍ ሀሳብ ያለ ይመስለኛል::ለምሳሌ....ትግረዎች በጎንደር በኩል ዎደመሀል ኢትዮዽያ ለመስፋፋት ያደረጉት ጥረት; የሰለሞኒክ ንጉሳንና ነገስታት----የዘር ግንድ እንዲሁም አማርኛ ከግዝ/ትግርኛ አረብኛ...መዎሰዱ..ብሎም ከኦሮምኛ... ::

አማራ የሚባለው ህዝብ ከሁሉም ብሄረሰቦች ጋ ተዳቅሉል:: አማርኛም እንዲሁ:: በተለይ ስለ አማራና ኦሮሞ የዘር ውህደት ሁሉም የሚያውቀው ስለሆነ...ትንታኔ ውስጥ መግባቱን ተውኩት:: የዽሑፌ ዋና አላማ አማራ ማለት ከትግራይ የተሰደደ ደገኛ ትግሬ...አማርኛም ዘመናዊ ግ እ ዝ/ትግርኛ መሆኑን ማሳየት ና ለውይይት መጋበዝ ነው:: ያ ማለት ደግሞ አማራና አማርኛ ከሁሉም ብሄረሰቦች የተዋሀዱ/የተደባለቁ ናቸው ካልን.....ትግሬውም የተለየ ብሔር...አለመሆኑን....በመሆኑም ለኛ(ኢትዮፕያዊያን) ትክክለኛ መገለጫ ሊሆን የሚችለው ሀበሻነት መሆኑን...እርሱም እንደመልካችን መመሳሰል የአንድነታችን ምሰሶ መሆኑን ለማስገንዘብ ነው:: ምሳሌ:- ውጪ አገር ስትኖሩ....ሀባሻን ሁሉም ይለየዋል...ግን ብሄሩን ግለሰቡ እስካልነገረን ድረስ መለየት አንችልም:: አማራና አማርኛ መቸ, የት እንደኤት ተጀመረ? አስተያየት ስጡበት::

አንዳርጋቸው
Last edited by አንዳርጋቸው on Mon Dec 26, 2005 6:07 pm, edited 1 time in total.
አንዳርጋቸው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 119
Joined: Fri May 14, 2004 1:05 pm

Postby አለም1 » Mon Dec 26, 2005 9:52 am

እዚህ እንደምናየው ብዙዋቻች'ሁ በም'ዕራቡ ትምህርት የዘለቃች'ሁ ናች'ሁ::እናም ከአንድ መደምደሚያ ላይ ከመድረሳችሁ በፊት በቂ ጥናቶችን ለማድረግ በቂ 'ዕውቀትና አቅሙ ያላች'ሁ ይመስለናል::ስለዚህም በተለይም በሕዝቦች መካከል መቃቃርንና ብሎም ወደ አልተፈለገ ግንኙነት የሚያደርሱ አመለካከቶች እንዳይስፋፉ ለማድረግ መጣር ይኖርባች'ሁዋል::
አንድን ግለሰብ አነጋግሮ ይህ ልክ ነው ወይም ያ ልክ ነው ማለት አይኖርብንም::
ስለትግራይ ሕዝብ ኤርትራውያን ምን ይላሉ? ለሚለው የተሰጠውን ከሚከተለው ጽሁፍ እንይ/www.bbcnews.com/:
How Horn of Africa brothers fell out
Michela Wrong, author of a recent book on Eritrea, reflects on the differences in outlook between two nations that have made the Ethiopia-Eritrea conflict so intractable.

The intransigence of both sides exasperates negotiators

The two-hour drive between the Eritrean capital, Asmara, and the town of Keren includes what even blase locals regard as a particularly challenging stretch of road.

Built by the Italians, it zigzags down a mountainside, tracing a hair-raising route past giant boulders, deep ravines and sprays of candelabra cactus.

Torturous and twisted, the stretch is known as the "Heart of Tigray", after the neighbouring Ethiopian province that was once an ally in Eritrea's fight for independence, now the enemy.

"We Eritreans think with our hearts, but the Tigrayans are very wily, very complicated. Just like the road," any local driver is happy to explain.

The fact that ordinary Eritreans have gone so far as to baptise a road after a neighbour's perceived perfidy gives some insight into the strength of the emotions that have allowed a minor dispute over a border village to balloon into an issue that threatens to sabotage peace in the Horn of Africa.

Both sides seem adept at getting themselves into a position where there is no end game

Aid worker

Since Eritrea and Ethiopia first went to war in 1998 over the dusty settlement of Badme - a conflict that threatens to reignite at any moment - diplomats, international emissaries and United Nations officials have learnt to their cost how deep the hostility and suspicion runs between the two former rebel movements now ruling both states.

They have also come to appreciate, if not to savour, the character traits that make it hard for either regime to compromise, with both leaderships demonstrating what can seem a suicidal readiness to see their own communities hungry and bankrupt rather than be caught blinking first.

Fraternal rivalry

During the 1980s, when the Eritrean People's Liberation Front (EPLF) and Tigrayan People's Liberation Front (TPLF) combined forces against Ethiopia's Marxist dictator, Mengistu Haile Mariam, analysts dwelt on the fraternal relationship between Isaias Afewerki and Meles Zenawi, the groups' respective leaders.

We had to teach them how to fight. Without us, Mengistu would still be in power

Former Eritrean fighters

The two men were undoubtedly close, but brothers can also be intensely, destructively competitive. The relationship was always a stormy one, with each side brooding over perceived slights, chafing over their enforced intimacy.

Looking back across the centuries, the Eritreans mulled over the bloody raids staged by Ras Alula, the ruthless 19th century Tigrayan warlord and slave trader who crushed any local chieftain foolish enough to stand up to his employer, Ethiopian Emperor Yohannes IV.

That historical resentment was offset by a more recent sense of cultural superiority.

Eritreans took pride in their 1890 colonisation by the Italians, a contact, they felt, that had left them better educated and more sophisticated than their neighbours to the feudal south.

That impression was furthered by the fact that after Eritrea was forcibly annexed by Ethiopia's Haile Selassie in 1962, poor Tigrayans flooded into Asmara in search of work as janitors, cleaners and labourers.

If a job was dirty and demeaning in Eritrea, it was probably done by the "Agame", as the Tigrayans were dismissively known.

Weapons

Once the rebel movements came into their own, this Eritrean superiority complex acquired a military dimension.

Meles' relationship with Isaias was always a stormy one

More experienced, better-organised, battle-hardened, the EPLF boasted a far more impressive array of stolen weapons than the TPLF.

"We had to teach them how to fight. Without us, Mengistu would still be in power," former Eritrean fighters still scoff.

The TPLF, for its part, did not appreciate being given lessons in military strategy or being lectured over political ideology. Each group committed acts regarded as unforgivable by their some-time allies.

The episode in the mid 1980s when the EPLF cut the aid route to Tigray, stopping food reaching the province's starving peasants, was a particular cause for bitterness.

After the TPLF, supported by EPLF tanks, captured Addis Ababa in 1991, there was a sense the tables had turned.

Now in control of a country whose population, land mass and resources dwarfed those of tiny Eritrea, the TPLF felt it was owed gratitude for granting Eritrea independence and respect as a key player on the African stage.

Famously prickly, Mr Isaias never obliged.

Logjam

Since the 1998-2000 war, in which some 90,000 died, the words "Shabia" and "Woyane" - popular terms for "EPLF" and "TPLF" - are more often spat than pronounced.

Dusty Badme was at the centre of the border dispute

With Ethiopia refusing to demarcate the border in defiance of an international boundary commission ruling, and Eritrea rejecting dialogue until its sovereignty has been formally recognised, all exchange has ground to a halt.

Outsiders who try unblocking the logjam usually depart defeated, exasperated with both players.

"Too much damn testosterone," was the succinct verdict of one American diplomat I met.

On Eritrea's side, a history of foreign meddling has given rise to an intransigence that verges at times on paranoia.

Ignored by the UN, which had promised to protect Eritrea's short-lived federation, Eritrea then fell victim to Cold War politicking, as first the United States and then the Soviet Union filled Mengistu's warehouses with arms.

Inflexibility

Decades of superpower cynicism left the EPLF convinced foreign advice was suspect and Eritrea must go it alone, a frame of mind not suited to deal-making.

Isaias Afewerki is famously prickly

But the TPLF is hardly renowned for its pliable nature, either.

Born in a famine-prone province traditionally neglected by Addis Ababa and despised by the dominant Amhara, the group shared the EPLF's stiff-backed pride, its determination never to lose face.

Attempting to explain this mutual absence of malleability, some researchers seek explanations in the macho, isolationist culture of the highlands, the notions of absolute truth preached by the Orthodox Church and the rigidity of classic Marxist ideology.

Albanian socialism, cited by Mr Meles as his inspiration, is hardly associated with flexibility, after all.

"I don't know whether it's cultural, religious or historical. All I know is that room for manoeuvre and compromise don't seem to feature in politics in the Horn," remarks an aid worker who has worked in both areas.

"Both sides seem adept at getting themselves into a position where there is no end game."

Like the vitriolic exchanges on Eritrean and Ethiopian websites, remarkable for their bile, this is a world of black-and-white certainties, bereft of shades of grey.

Michela Wrong is the author of "I didn't do it for you: how the world betrayed a small African nation", published by Harper Perennial.ገባ-ወጣ wrote:
ታጠቁ wrote:አዎን አማራና ትግሬ አንድ ቤተሰብ ነው:: ሻብያና ወያኔ አለያዩት እንጂ:: አሁንም ትግሬና አማራ ተባብሬው ለኢትዮጲያ መቆም አለባቸው:: ወያኔና ሻብያን ለአንድ ኢትዮጲያ በቆመ ደርጅት መተካት ይኖርባቸውአል:: አለዚያ....

The Tigree people consider all Amharas as their brothers and sisters. That is a valid statement. The problem arises from some of the Amharas who wish harm. One can prove that by reading the messages at this forum. My Tigre friend told me the other day, there is no Tigree who advocates for the harm of Amharas or any one else.

I think the Amharas like ዛርቲ and አርመሰመሰው who need to question them selves why they hate and use hateful words against a good, gallant and proud people.
1. "Ignorance is the night of the mind, but a night without moon and star." -
-- Confucius
2. "Reading maketh a full man, conference a ready man, and writing an exact man." -
-- Sir Francis Bacon
አለም1
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 73
Joined: Fri Jul 22, 2005 10:07 am
Location: ethiopia

Re: ኣማራና ትግሬ:- ኣማርኛና ትግርኛ

Postby ወዲ_ፍቃዳ » Mon Dec 26, 2005 1:06 pm

[quote="አንዳርጋቸው"
ወንድሜ እንዳርጋቸው አንተ ያነሳሀው ሀሳብ ዘረኞች
(እንደቅንጅቶች እና እዚህ ሳይበር መርዝ የሚረጩት) አይስማሙበትም
ምክንያቱም 3000 አመት ወደሃላ ተመልሰህ ታሪክ ልትነግራቸው ከሆነ
(ሃቁን ጠፍታቸው አደለም) የ ኢትዮጲያ ታሪክ ከ አክሱም (ትግራይ)
ተንስቶ በጎንደር አድርጎ ወደ ሽዋ የመጣ ታሪክ ነው
ይህ ማለት የ እትዮ ታሪክ ከሴመን ወደ ማሀል አገር ነው የሄደ.
ኣያቶቻችን ደሞገ ቃንቃቸው ገእዝ ነበር.
ከግዝ ደሞ አማርኛ ትግርኛ ተወለደ.
ትግሬዎች ወደ ሀማሴኖች ይቀርባሉ ያለው ትክክል ነህ እስማማበታሎህ ታዲያ
ምን ይሁን ያ ደደቡ ምሊሊክ የዉጫሌ ስምምነት ሲፈርም መረብ ምላሽ ያለው ትግርኛ ተናጋሪ ሄደ.
ወንድሜ እንዳለው ባገር ዉስጥም ይሁን ብዉጭ አገር " እኔ የ እግሌ ብሄር ነኝ"
ካላለ ለማወቅ በፍጹም አትችልም!! እንካን እኛ አበሾች እዚህ ያለሁበት አገር
( ሱዳን ያሉ ህዝብ በተለይ የምስራቁ የሴሜኑ እና የምራቡ ከ ኢትዮጲያዉኖች መለየት እትችልም.
የደቡቡ ደሞ ጋምቤላን ይመስላል, እንግዲህ ኮመንትርይብስ መሆኑ.
I love Ethiopia and alll ethiopian
I like to read, wright and chut with my beloved ppl
ወዲ_ፍቃዳ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 72
Joined: Wed Dec 07, 2005 3:23 pm

Postby thtna » Tue Dec 27, 2005 8:16 pm

ወዲ ፍቃዲ? ደደቡ ምኒልክ ነው ያልከው? አንተ ምን አይነት ደፋር ነህ? ለመሆኑ አምየ ምኒልክን ታውቃቸዋለህ? በዘመናቸው የሚመሩት ህዝብ እኮ አምየ የሚል ስም ያወጣላቸው.....ጀግናና ሀገር ወዳድ የነበሩ መሪ ናቸው:: ለሀገሬ ለኢትዮጵያ የስልጣኔ በር የከፈቱ መሪ ነበሩ:: ሁሉም መሪዎች የሰሩ መልካም ነገር ይኖራል....ለኔ ግን ..እንደ አምዬ ምኒልክና እንደ አጼ ቴዎድሮስ የማደንቀው መሪ የለኝም:: ይህን ማለት ግን ሌሎቹ ጥሩ አልሰሩም ማለት አይደለም::

እና ለዚህ ንግግርህ አንድ ትምህርት የሚሰጥህ ነገር እቀጣሀለሁ:: ስለ አምዬ ሚኒልክ አንብበህ ... እሳቸው ከሰሩት ጥሩ ነገር ጠቅሰህ እንድትጽፍ:: እሺ::

ሰላም ዋል
thtna
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 46
Joined: Thu Sep 18, 2003 5:43 pm

Postby thtna » Tue Dec 27, 2005 8:17 pm

Postby thtna » Tue Dec 27, 2005 8:27 pm

Postby ወዲ_ፍቃዳ » Thu Dec 29, 2005 2:25 pm

thtna wrote:ወዲ ፍቃዲ? ደደቡ ምኒልክ ነው ያልከው? አንተ ምን አይነት ደፋር ነህ? ለመሆኑ አምየ ምኒልክን ታውቃቸዋለህ? በዘመናቸው የሚመሩት ህዝብ እኮ አምየ የሚል ስም ያወጣላቸው.....ጀግናና ሀገር ወዳድ የነበሩ መሪ ናቸው:: ለሀገሬ ለኢትዮጵያ የስልጣኔ በር የከፈቱ መሪ ነበሩ:: ሁሉም መሪዎች የሰሩ መልካም ነገር ይኖራል....ለኔ ግን ..እንደ አምዬ ምኒልክና እንደ አጼ ቴዎድሮስ የማደንቀው መሪ የለኝም:: ይህን ማለት ግን ሌሎቹ ጥሩ አልሰሩም ማለት አይደለም::

እና ለዚህ ንግግርህ አንድ ትምህርት የሚሰጥህ ነገር እቀጣሀለሁ:: ስለ አምዬ ሚኒልክ አንብበህ ... እሳቸው ከሰሩት ጥሩ ነገር ጠቅሰህ እንድትጽፍ:: እሺ::

ሰላም ዋል

ደፋር አደለሁም እዉነቱን ነው የነገርኩሽ ታሪካቸው እንጂ እሳቸው አላቃቸዉም.
በዘበናቸው የነበሩ ህዝብ የፈለጉት ስም ይስጥዋቸው. ጉዳየ አደለም
ኤርትራን ለ ጣልያን ኣሳልፎ መስጠት ነው ጅግንነት
ጅቡቲን ለ ፈረንሳይ አሳልፈው መስጠት ነው ጅግንነት ??
ዉጫሌን መፈርም ነው ጀግንነት??
በፍጹም አልስማማ ነብሱ ልክ 5 አመት በዱር በገደሉ ጣልያንን እንደተዋጉት ኢትኦጲያዉያን ጅግኖች
ምሊሊክም አንገዛም ብለው ቢዋጉ ጀግና ይባላሉ.
እሺ መፈረሙስ ይፈርሙ, አንድ ዉል የሚጸድቀው ሁለቱም ወገኖች ሲያከብሩት ነው
ታድያ ጣልያን ያን ዉል አፍርሶ መረብ ተሻግሮ ወረራዉን ሲያሰፋፋ(ዉሉን አፍርሶ)
ሚኒሊሊክ ተዋግተው መልሰው መረብ ላይ ቑጭ ይላሉ ??
ሙጽዋን ድረስ መቀጠል ነበረባቸው ምክንያቱም ዉሉን ባንደኛው(ጣልያን ) በኩል ፈርሰዋላ ??

ስልጣኔ በር ከፋች ነበሩ ትያለሽ ስልጣኔው ቢዘጉና መሬታችን ባስቆዩሉን
ብንጉሳችን እንኮራ ነበር እሳቸው ያዳፈኑት እሳት እስካሁን ኢትዮጲያን እየለበለባት ነው
ለጣልያንም ለፈረንሳይም አልፈርምም በማለት ቀኝ ግዛት ቢዋጉ
አሁን ኢትዮጲያ ከዳህላክ እስከ ጁቡት ባለ ንብረት ስትራተጂካዊ አገር ይሆንልን ነበር
የሄ ሁሉ ያመለጠን ምሊሊክ በሰሩት ሲራ ነው ቢየ ኣምናሎህ
መሳደቤ ግን ይቅርታ !!
የኣፍ ወልምታ እንበለው
ምንም ቢሆን ባንድ ወቅት የ ኢትዮጲአ መሪ ነበሩ
I love Ethiopia and alll ethiopian
I like to read, wright and chut with my beloved ppl
ወዲ_ፍቃዳ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 72
Joined: Wed Dec 07, 2005 3:23 pm

ያስደንቀኛል እኔንም?

Postby ልጁነኝ1 » Thu Dec 29, 2005 2:55 pm

ምኒልክን ያማክሯቸው የነበሩት ሰዎች በሙሉ የውጪ ሰዎች የነበሩ ይመስለኛል::

በኢትዮጵያ የወደፊት ዕድል ላይ የመወሰን መብቱ የተሰጣቸው ልክ እንደዛሬዎቹ ሎቢስት እንደሚባሉት:: እነ ፓውል ሄንዚን የመሳሰሉ::

የጀርመን/የስዊስ/ የጣሊያንና የፈረንሳይ/ የእንግሊዝ/ የራሺያና የግሪክ:: እነዚህ ኃገሮች ለምኒልክ አማካሪና አስተዳደሩንም በአዲስ መልክ እንዲያዋቅሩ ከረዷቸው ነበሩ::

አሳዛኙ ግን!

ጅቡቲን (ኦቦኪን) ለምን አሳልፈው ሰጡ? ከዚያስ አሰብን ጭምር ወደ ኤርትራ እንዲተላለፍ አደረጉ ተስማሙ?

ከዚያስ በኬኒያ በኩል አሊሰቢትን አልፈው የቀድሞው የኢትዮጵያ ድንበርን ለምን ዝም ብለው አለፉት::

ስለ ደብረ ቢዘን ሲዋዋሉ ባጠቃላይ ባሕሪ ነጋሽን ዝም ለምን አሉ? ከአድዋ አዲኌላ የ4 ሰዓት የዕግር መንገድ ይሆናል ያንን ተሻግረው ለምን አልተቆጣጠሩትም ከዚያስ ያላቸውን ኃይልና ራስ አሉላና ድንቅ የጦር አዝማችዎቻቸውን ወደ አሰብና ምጽዋ ለምን አላኩም::

ይኸንና ሌላውን ሲታሰብ የሚያስገርም የሚያስደንቅና በተለይ በርባራና ሞቅዲሾንም ለምን ቺላ አሉት:: መንግሥትነት እኮ ኃላፊነትም እንዳለበት ማወቁ ከባድ እንደሆነም መገንዘቡ ላይ ነው::

ማንኛውም ውል በኢትዮጵያ ላይ ምን አመጣው:: እውነቱን ለመናገር "የዛሬው የኢትዮጵያው መሪና ዳግማዊ አጼ ምኒልክ የሚያመሳስላቸው" ነገሮች በብዛት ይገኛሉ:: ጅቡቲም ሆነቺ የዛሬው ሰፊው የሶማሌያ ባሕር እኮ የኢትዮጵያ ግዛቶች ነበሩ በሳቸው ጊዜ:: ባላባቶቹ ሁሉ ለሳቸው ገባሪዎች እንደነበሩ ታሪካቸው ይመሰክራል::

ስለዚህ እስቲ ይህን ነገር በስፋት እንነጋገር በሚል የአዲሱ ዓመትን ኃሣቤን እኔም ላካፍላቺሁ በማለት ብቻ ነው:: ምኒልክን ብወዳቸውም በዘመኑ ጠንክረው ቢያሰሩ ኖሮ የዛሬው መተረማመስ አይኖርም ነበር በሚል ነው ስማቸውን ያነሳሁት:: ካልሆነ በስተቀር ምናልባት ያስቀየምኳቺሁ ታላቺሁ ይቅርታ::

ካክብሮትም ጋር

ልጁነኝ1
ከ(ሰሐሊን)ወዲ_ፍቃዳ wrote:
thtna wrote:ወዲ ፍቃዲ? ደደቡ ምኒልክ ነው ያልከው? አንተ ምን አይነት ደፋር ነህ? ለመሆኑ አምየ ምኒልክን ታውቃቸዋለህ? በዘመናቸው የሚመሩት ህዝብ እኮ አምየ የሚል ስም ያወጣላቸው.....ጀግናና ሀገር ወዳድ የነበሩ መሪ ናቸው:: ለሀገሬ ለኢትዮጵያ የስልጣኔ በር የከፈቱ መሪ ነበሩ:: ሁሉም መሪዎች የሰሩ መልካም ነገር ይኖራል....ለኔ ግን ..እንደ አምዬ ምኒልክና እንደ አጼ ቴዎድሮስ የማደንቀው መሪ የለኝም:: ይህን ማለት ግን ሌሎቹ ጥሩ አልሰሩም ማለት አይደለም::

እና ለዚህ ንግግርህ አንድ ትምህርት የሚሰጥህ ነገር እቀጣሀለሁ:: ስለ አምዬ ሚኒልክ አንብበህ ... እሳቸው ከሰሩት ጥሩ ነገር ጠቅሰህ እንድትጽፍ:: እሺ::

ሰላም ዋል

ደፋር አደለሁም እዉነቱን ነው የነገርኩሽ ታሪካቸው እንጂ እሳቸው አላቃቸዉም.
በዘበናቸው የነበሩ ህዝብ የፈለጉት ስም ይስጥዋቸው. ጉዳየ አደለም
ኤርትራን ለ ጣልያን ኣሳልፎ መስጠት ነው ጅግንነት
ጅቡቲን ለ ፈረንሳይ አሳልፈው መስጠት ነው ጅግንነት ??
ዉጫሌን መፈርም ነው ጀግንነት??
በፍጹም አልስማማ ነብሱ ልክ 5 አመት በዱር በገደሉ ጣልያንን እንደተዋጉት ኢትኦጲያዉያን ጅግኖች
ምሊሊክም አንገዛም ብለው ቢዋጉ ጀግና ይባላሉ.
እሺ መፈረሙስ ይፈርሙ, አንድ ዉል የሚጸድቀው ሁለቱም ወገኖች ሲያከብሩት ነው
ታድያ ጣልያን ያን ዉል አፍርሶ መረብ ተሻግሮ ወረራዉን ሲያሰፋፋ(ዉሉን አፍርሶ)
ሚኒሊሊክ ተዋግተው መልሰው መረብ ላይ ቑጭ ይላሉ ??
ሙጽዋን ድረስ መቀጠል ነበረባቸው ምክንያቱም ዉሉን ባንደኛው(ጣልያን ) በኩል ፈርሰዋላ ??

ስልጣኔ በር ከፋች ነበሩ ትያለሽ ስልጣኔው ቢዘጉና መሬታችን ባስቆዩሉን
ብንጉሳችን እንኮራ ነበር እሳቸው ያዳፈኑት እሳት እስካሁን ኢትዮጲያን እየለበለባት ነው
ለጣልያንም ለፈረንሳይም አልፈርምም በማለት ቀኝ ግዛት ቢዋጉ
አሁን ኢትዮጲያ ከዳህላክ እስከ ጁቡት ባለ ንብረት ስትራተጂካዊ አገር ይሆንልን ነበር
የሄ ሁሉ ያመለጠን ምሊሊክ በሰሩት ሲራ ነው ቢየ ኣምናሎህ
መሳደቤ ግን ይቅርታ !!
የኣፍ ወልምታ እንበለው
ምንም ቢሆን ባንድ ወቅት የ ኢትዮጲአ መሪ ነበሩ
ልጁነኝ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 641
Joined: Tue Dec 30, 2003 2:17 pm

Next

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot], ምሰጢር and 4 guests